Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የፍቅር ግጥሞች(ፍ.መ) love poem/yefikir gitmoch le FM

Channel

የፍቅር ግጥሞች(ፍ.መ) love poem/yefikir gitmoch le FM

@yefkr1234jg

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry

1,245subscribers

Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.

Register entry

Telegram ID-1001413683997
TypeChannel
Username@yefkr1234jg
Description🕊🌿🍃🌹🍃..............✍️ 🌱ሰዎችን በልቤ ማስቀመጥ ከተውኩ ቆየሁ በመዳፌ ነው የማስቀምጣቸው በእምነት የተደገፍኳቸው ሰዎች ጥለውኝ በሄዱ ቁጥር ስወድቅ የሚሰበረው ያመነው ልቤ ነው። ከዚህ ሁሉ ይልቅ በመዳፌ ይዤ መሄድ ሲፈልጉ መውደቅ አያስፈልግም መልቀቅ ብቻ ነው ። ያኔ መሄድ ለነሱ ቀላል እንደሆነ ሁሉ ለእኔም መልቀቅ ይቀለኛል
CreatedBetween 1 April 2019 and 30 November 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded18 September 2026
Last confirmed live18 September 2026
Measurements held1
On Telegramt.me/yefkr1234jg

Growth

Growth history is still building. We hold one measurement for this entry. A trend needs at least two, taken days apart — so this will fill in on its own rather than being estimated. We do not publish numbers we have not measured.

Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
18 Sept 2026, 00:221,245first reading

Engagement

20 posts held, back to 16 May 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
25
Videos
8
Links
28

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 18 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Reaction mix

184 reactions across 18 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 96.7% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
❤17896.7%
🤯31.63%
💯21.09%
😱10.543%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 18 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 184 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 20 most recent posts we hold, published 16 May 2025 to 31 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

31 Jul 2026, 20:36 UTC646 views2 reactionsread 18 September 2026

✍️ተባብለን_ባይ_ባይ💔 ደህና ሁን ደህና ሁኚ ተባብለን ነበር ያለቀ ሲመስለን የጀመርነው ፍቅር አሁን ምን አመጣው የትዝታን ፈረስ ከአንቺ ከእኔ እያለ ናፍቆት ሊያመላልስ ሰው አላለያየን በፍቅራችን ገብቶ ሰበቡ የእኛው ነው የገመድነው ላልቶ አሁን ከረፈደ ከሌላ ተላምደን ትዝታችን መጥቶ ምን ፍጠሩ ሚለን? አንቺም የሌላ ነሽ እኔም የሌላ ሰው ትዝታሽ ከእኔ ቤት ምን አመላለሰው አርፎ መኖር እንጂ ችሎ እንደነገሩ በክራሩ ቅኝት እያንጎራጎሩ!!! እህል ውሃ እንዲህ ነው አገናኝቶ ነጣይ ሳንጀምር ቋጨነው ተባብለን ባይ💔😥 በእውነተኛ ገጠመኝ የተፃፈ ᶠ💔ᶠᵒʳ𝗙.𝗠💔ᶠʳᵒᵐ𝗘.𝗧✍️

❤2

6 Jul 2026, 17:15 UTC≈1,060 views5 reactionsread 18 September 2026

ውበት ቃል ቢኖረው 💚 ውበት ቃል ቢኖረው አውቃለው ልክሽ ነው ማስተዋል ስም ኖሮት ቢጠራም ባንቺው ነው ቁመትም ቢለካ ውበትስ ቢመዘን እንድ አንቺ ጋር ሚደርስ አላቅም በዘመን❤️

❤5

30 Apr 2026, 19:10 UTC≈1,800 views9 reactionsread 18 September 2026

ሀሁ ፊደል ላስቆጥርሽ እጅሽን ደግፌ በምቾት ታቅፌ ፊደል ላስቆጥርሽ ባንቺነትሽ ፍቅር በመውደድ ፈዝዤ ደንዝዤ አቡጊዳ ልበል መቁጠሪያውን ይዤ አይንሽን እያየው በፍቅርሽ ፈዝዤ ባንቺነትሽ ግርማ እኔነቴን ትቼ ፊደል ላስቆጥርሽ መቁጠሪያውን ይዤ ከሀ ይጀምራል የሁሉም መነሻ ምነው አንቺን ለኔ ባረገሽ መሸሻ የመጀመሪያዬ የእስትንፋሴ ዋሻ ባደረገሽ አንቺን ለኔ መነሻም መድረሻ ያኔ የኔታ የፊደሉ ጌታ ፊደል ሲያስቆጥሩን ቁጭ አርገው በተርታ እንሰማቸው ነበር በዝምታ ቃታ የድምጣቸው ቃና የፊደሉ ሞገስ ማህሌት ሚመስል ቅዳሴ ሚሰለስ ጥዑም ነው ዜማቸው እጅግ የሚማርክ ለቅዳሴ ቤቱ ይፈለጋል በሰርክ ማህሌት ሲሰማ ሰአታቱ ሲቀርብ ይሰማን ነበረ ድምጣቸው ከርቀት የሚገርመኝ ነ…

❤9

2 Mar 2026, 15:15 UTC≈2,220 views10 reactionsread 18 September 2026

በቃኝ እሳት ሆኜ ስነድ ፣ አንቺ ቆፈን ወርሶች ሎሚ ብወረውር ፣ እንቧይ ሆኖ ደርሶሽ ዝምድና ሳያንሰን ፣ እየቆየሽ ባዳ መላመድ ሳይጎድለን ፣እያደርሽ እንግዳ፤ እንግዲህ ደህና ሁኝ! ምኞቴም በረደ ፣ ቁጣዬም አለፈ ከእድሉ ጋር ታግሎ ፣ ማነው ያሸነፈ። ✍️✍️በዕውቀት ሥዩም

❤10

17 Feb 2026, 19:06 UTC≈2,370 views16 reactionsread 18 September 2026

#ምንነት አብረን በዋልንበት - በሄድንበት ሁሉ ካንቺ ጋራ ያዩኝ - ያልገባቸው ውሉ ምኗ ነው እያሉ - ሰው ይጠይቃሉ። እናምልሽ ውዴ ምኗ ነው እያሉ - ለሚጠራጠሩ ስለኔ ምንነት - አውቀው እንዲኖሩ ከቻልሽ አስረጃቸው - ገልፀሽ በአጭሩ። እሱ ማለት ለኔ - ገና ከጅምሩ በሰም የታጠረ - ቅኔ ነው ሚስጥሩ። ቅኔ ማለት ደግሞ - የማይታይ ጌጡ ተዘርፎ የማያልቅ - ወርቅ አለ በውስጡ ለሱ ግን ከሀብቱ የሚልቅ ሌላ በዚች አለም ደስታ የሚፈጥር ምንም ይሁን ምንም ከኔ ሳቅ የሚበልጥ አንዳች ነገር የለም። መሳቅ ማለት ደስታ - ደስታ ማለት ደሞ በልቡ ማሳ ላይ - የተዘራው ቀድሞ የመንፈሱ ችግኝ - ስጋ ያበቀለው የሚቀጥፈው መውደድ - ጊዜ ያበሰለው ጣፍጦት የሚ…

❤16

20 Jan 2026, 21:02 UTC≈2,280 views5 reactionsread 18 September 2026

ጡር አለው ጠብቄው ነበረ ብዕርሽ'ን በጨረር ባትልኪው ቀርቶብኝ አላውቅ ያንቺን ነገር እኔ እንዳልከትብልሽ አንተ እንዳፅፍ ብለሽ መገናኛችንን አጠፋሽ ቆራርጠሽ ወይ አፅፊ ነገር አልፃፍኩልሽ ከቶ ምን ሁኚ አላውቅም አንቺን አስመልክቶ በዘመን አመጣሽ ያየር ቴክኖሎጂ አልጠቀም ብትይ ሰው ላኩ አማላጂ እሱንም ብትንቂ አሻፍረኝ ብለሽ ብዙ ደጅ ፀናው ልቤንም አሳዘንሽ ዳሩ ድሮውንም ፍቅር የለሽ ነበር መፅናኛ አረግሽኝ ከድሬሽ ሲሰበር ግና እኮ አለሜ የፍቅር ጡር ይድረስ ያንቺም ልብ ተነክቶ ሞልቶ በዓይንሽ ይፍሰስ ያኔ ይገባሻል ፍቅር ጡር ነገሩ ያለ' ልብ ተሰርቀው ያለልብ ሲቀሩ እናም አልፃፍሽልኝም።

❤5

19 Dec 2025, 14:57 UTC≈2,730 views2 reactionsread 18 September 2026

➲ፍቅር እና ጉንፋን ● ● ● ● ● ● ከለታት አንድ ቀን ባንክ ቤት አየኋት በጄ የያዝኩትን ብርቱካን🍊 ሰጠኋት ሙሉ ማንነቴን ልቤን❤️ አስረከብኳት ••●•• ና ካለች ሔዳለሁ ካለችበት ቦታ ሰዓት አይገድበኝ ቀንም ሆነ ማታ ••●•• ሰኞለት ፒያሳ እሮብ መካኒሳ ሀሙስ ደግሞ ቦሌ አርብ ቀን ጉለሌ እሁድና ቅዳሜ ከሷ ጋር ባብነት አብረን እንውላለን በፍቅር ባንድነት ሚስቴ ስላት ባሌ ትለኛለች ሁሌ አሁን ሁሉም ቀረ... ታሪክ ተቀየረ..... ••●•• የኔ ውድ ፍቅሬ ብላ እንዳልጠራችኝ ዛሬ ሁሉም ቀርቶ ለአይኗ ጠላች…

❤2

Signed E T

23 Nov 2025, 07:53 UTC≈2,770 views12 reactionsread 18 September 2026

~እሽሩሩ ልቤ~ //////////////// ተው አታንገላታኝ ቀስ አድርገህ ያዘኝ ጠና በል እባክህ ሞተህ አታሙተኝ እዳህን ተሸከም እንደፈረደብህ እኔን ለቀቅ አርገኝ እስኪ በፈጠረህ ልቤ ተለመነኝ ደግሞ ልለምንህ አልችልም እሮሮ የሲቃ ጋጋታ ያኔ ተወኝ ስልህ የጋለብክ ለታ ማንንም ሳትሰማ ጆሮህ ተጠምሮ ዛሬ ለኔ ም ተርፏል ዳፋህ ተስፈናጥሮ ግዙፍ እያዋረድክ በጠባብ ጉሮሮ ደስታ እየተራጨ ሲነገር ሮ ሮ ያለወግ ያለአባት እልቆ የለሽ መውደድ ከአንጀቱ ስር ቋጥሮ ያለ ልክ አፍቅሮ ይነተርከኛል ሰላም ይነሳኛል ያብሰከስከኛል ያለ ልጓም ጋልቦ ትቶኝ ይሰደዳል የሩቅ ህልም አልሞ ተስፋ ተሸክሞ ከአድማሱ ባሻገር ከተራራው ማዶ ጠይም ዘለግ ያለች ልቤ ቆንጆ ወዶ ዘመናት አለፉ…

❤12

Signed E T

7 Nov 2025, 19:45 UTC≈2,670 views15 reactionsread 18 September 2026
Photo

በማይካ ተወግቶ ታሞ ይድናል ሰው እንዴት በውቅራት በጥርስ ይሞታል ሰው ቀን በካቻማሌ እንግዳ ሰው መጥቶ ዋጃ ላይ ቀረ አሉ ዘቦዋ አንቺን አይቶ የፍቅር መዳኒት የለም ወይ ባገሩ ዘብናየ እያለ ሲሸበር መንደሩ ስንት እጅ ሰጠላት ከነ ምንሽሩ ❤️❤️❤️ወሎ ደሴ

❤15

Signed E T

8 Oct 2025, 17:53 UTC≈3,060 viewsread 18 September 2026

ትዝታ❤️‍🔥 ማውራት አቆምን እንጂ መናፈቁን መች ተውነው!!🤍 🥀🤐🤐🤐😓

Signed E T

3 Oct 2025, 17:52 UTC≈3,240 views8 reactionsread 18 September 2026
Photo

ከሸህ ሁሴን አገር ከሚያፈራው ሸጋ የደግነት ውሀ እየጠጣች አድጋ የፍቅር ጥምቆራጭ የውበት አውድማ ልብን ታጠፋለች ስትሄድ አግድማ።

❤6💯2

Signed E T

7 Sept 2025, 18:24 UTC≈3,290 views16 reactionsread 18 September 2026

አበባና ውበት የአበባ ውበቱ ሳቢ ደም ግባቱ የሚታይ ድምቀቱ የማር መስሪያነቱ እሰከሚከስም ነው ሁሉም የሚከበው ፍቅረኞች ለፍቅር አልቃሾች ለቀብር ንቦች ደግማ ለማር ለአበባ የሚዘመር የሚንከባከቡት አለውህ የሚሉት ውበቱ እስካለ ነው ከዚያ ወዳቂ ነው።

❤13🤯3

Signed E T

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yefkr1234jg. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Appears in Telegram’s recommendations for other channels

The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.

❤️የፍቅር ክሊኒክ❤️
@yefikrclinic · 27,925
Telegram ranks this channel #5 of 61 here — alongside 60 others — read 18 September 2026

This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የፍቅር ግጥሞች(ፍ.መ) love poem/yefikir gitmoch le FM” (@yefkr1234jg), 1,245 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yefkr1234jg.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.