1 Aug 2026, 16:51 UTC186 views5 reactionsread 7 August 2026 🚀ቴሌግራማቹ ባን ከተደረገ ለመመለስ !
➡️የቴሌግራም አካዉንታቹ በተለያየ ምክንያት ባን ቢደረግና ቢዘጋ የምትመልሱበትን አንድ አማራጭ ልጦቅማቹ።
ወደ ምትጠቀሙት ብሮዉዘር ጎግል or ክሮም ግቡና Telegram Support ብላቹ ሰርች አርጉ።
➡️ከዛ አንደኛ ላይ ሚመጣላቹን ነክታቹ ግቡ። ከዛ Please describe your problem የሚለዉ ላይ ምክንያታቹን በ English አስገቡ ለምሳሌ :-
'Dear Telegram Support Team, my number +2519444444444 has been banned but i have done noting to be happen please help me unbann my account, i will appriciate if yo…
🤩3🤝2
28 Nov 2025, 16:50 UTC≈1,180 views4 reactionsread 7 August 2026 ቴሌግራም አካውንታችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
1️⃣. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
2️⃣. 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምና…
❤4
6 Oct 2025, 16:44 UTC≈1,290 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
At this moment, nothing matters more than shaping the life I truly want.
👍2🤝2
6 Oct 2025, 16:42 UTC≈1,190 viewsread 7 August 2026 Photo
"If you want peace , prepare for war."
6 Oct 2025, 04:48 UTC957 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
"No matter the economy of the jungle , The lion will never eat grass."
🔥3❤🔥1👍1
4 Oct 2025, 16:53 UTC879 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
“Take the risk, or stay there imagining how it would be.”
👍2❤1
2 Oct 2025, 13:16 UTC865 views1 reactionsread 7 August 2026 አብዮት በቪዲዮ ፈጠራ! Sora 2 በይፋ ተለቀቀ!
OpenAI የሰው ልጅን የሚመስል ቪዲዮ የመፍጠር ችሎታ ያለውን Sora ሞዴሉን ወደ Sora 2 በማሻሻል መልቀቁን ይፋ አድርጓል! ይህ አዲሱ ሞዴል የሚዲያ እና የሲኒማ ዓለምን ሊቀይር የሚችል አስገራሚ አቅም ይዟል።
✨ ዋና ዋና አዳዲስ ነገሮች:
የተሻለ እውነታ (Hyper-Realism): የቁሶች እንቅስቃሴ እና የፊዚክስ ህጎች አተገባበር እጅግ በጣም ተጨባጭ (realistic) ሆኗል።
ድምጽ እና ውይይት: ቪዲዮው ከምስሉ ጋር የተመሳሰለ (synchronized) ድምጽና ውይይት አለው! ይህ ከዚህ በፊት ትልቅ ክፍተት የነበረበት ጉዳይ ነበር።
የግል ተሳትፎ፡ እራስዎን ወይም ጓደኛዎን "ወደ የትኛውም ቪዲዮ …
❤1
1 Oct 2025, 18:11 UTC755 views0 reactionsread 7 August 2026 የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱ ተነገረ!
"ክሊዮፓትራ" የሚል ስያሜ የተሰጠዉ የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱን የሳይበር ደህንነት ስጋቶች ላይ የሚሰራዉ ክሌፊስ #Cleafy’s ቡደን አሳወቀ።
የዚህ ቫይረስ መከሰት በሞባይል ባንኪንግ ስጋት እድገት ዉስጥ ከፍተኛ የሚባል ለዉጦች እየተከሰቱ መሆናቸዉን ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል።
በክሌፊስ ቡድን አማካኝነት በነሃሴ ወር መጨረሻ የተለየዉ ይህ ቫይረስ በአውሮፓ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ባነጣጠሩ መጠነ ሰፊ ዘመቻዎች ዉስጥ ጥቅም ላይ እንደዋለ ተገልጿል።
"ክሊዮፓትራ" የተራቀቀ የባንክ ትሮጃን ቫይረስ የመረጃ መንታፊዎች በርቀት ሆነዉ የተደበቀ …
26 Sept 2025, 18:41 UTC890 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
Your Location Matters a lot in Business
A bottle of water can be sold $1 in a store, $2 at the gym, $4 at the airport, and $7 on a flight.
Same water. Different value. Why? It’s not about the water, it’s about the location.
Sometimes it’s not that you’re not good enough. You’re just not in the right environment.
You might be around people who don’t see your worth, not because you don’t have value, but the people …
🔥4👏3❤1❤🔥1👌1
13 Sept 2025, 18:44 UTC927 views1 reactionsread 7 August 2026 የስልክዎን ባትሪ ዕድሜ ለማርዘም
ስልክዎን በተደጋጋሚ መሙላት አድካሚ ሊሆን ይችላል። እነዚህን ምክሮች በመከተል የባትሪዎ ዕድሜ እንዲረዝም ያድርጉ።
የማያ ገጹን ብርሃን ይቀንሱ: የስልካችን ማያ ገጽ ከሁሉም በላይ ባትሪ ይበላል። ብርሃኑን ዝቅተኛ በማድረግ ብዙ ባትሪ ይቆጥባሉ።
የባትሪ ቆጣቢ ሁነታን ይጠቀሙ (Battery Saver Mode): ስልክዎ ላይ ያለው ባትሪ ቆጣቢ ሁነታ አላስፈላጊ የሆኑ ዳራ ላይ የሚሰሩ ፕሮግራሞችን ስለሚያቆም ባትሪዎ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆይ ያደርገዋል።
ያልተጠቀምናቸውን ገጽታዎች ያጥፉ: ብሉቱዝ (Bluetooth)፣ ዋይ-ፋይ (Wi-Fi) እና ጂፒኤስ (GPS) ካልተጠቀምንባቸው ማጥፋት የባትሪ ዕድሜን ያረዝማል።
❤1
11 Sept 2025, 14:51 UTC≈1,120 views5 reactionsread 7 August 2026 13 AI tools you need to try in 2025:
1. http://ChatGPT.com (solves anything)
2. http://Writesonic.com (writes anything)
3. http://MidJourney.com (generates art)
4. http://Replit.com (generates code)
5. http://Synthesia.ai (generates video)
6. http://Soundraw.io (generates music)
7. http://Fliki.ai (generates TikToks)
8. http://Starry.ai (generates avatars)
9. http://SlidesAI.io (generates PPTs)
10. http://R…
❤3🔥2
10 Sept 2025, 09:07 UTC856 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
📱 የአፕል አይፎን 17 Series ስልኮች ይፋ ሆኑ!
አፕል አዲሱን አይፎን 17፣ አይፎን 17 ፕሮ፣ አይፎን 17 ፕሮ ማክስ እና እጅግ ቀጭኑን አይፎን ኤር አስተዋውቋል። አዲሶቹ ለውጦች እነሆ፡-
✨ ዲዛይን እና ማሳያ (Design and Display)
iPhone Air: በ5.6 ሚሜ ውፍረት እስካሁን ከተሰሩ አይፎኖች ሁሉ ቀጭኑ ነው።
መሰረታዊ iPhone 17: 6.3-ኢንች 120Hz OLED display ይዞ ይመጣል።
ፕሮ ሞዴሎች: ለላቀ ፎቶግራፊ ምቹ የሆነ የካሜራ ዲዛይን አላቸው።
⚡️ Performance
A19 / A19 Pro chip: ፈጣን ፍጥነት ይሰጣሉ።
N1 chip: Wi-Fi 7 እና Bluetooth 6ን ይደግፋል።
C1X 5G modem: …
❤3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yesakorD. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.