7 Sept 2026, 16:11 UTC34 views1 reactionsread 8 September 2026 ቅዱስ ሩፋኤል አሳድገኝ
በጳጉሜ ውኃውን ወፍ ሳትቀምሰው በሌሊት ወደ ወንዝ ወርዶ መጠመቅ በአብዛኛው የሀገራችን አካባቢዎች የተለመደ ነው ።
ይህም እንደ ሰሊሆም በጳጉሜ ውኃው የተባረከ ነው ተብሎ ስለሚታመን ነው የቀረውም ዝናቡ እንደ ጠበል ስለሚቆጠር ሲዘንብ ወጥቶ መጠመቅ የተለመደ ነው ።
በልጅነት ጳጉሜ 3 ቀን የሚዘንበውን ዝናብ ሰውነታችን ላይ እየዘነበ የምንጸልየው ጸሎት ቅዱስ ሩፋኤል አሳድገኝ የሚል ነበር ።
በልጅነት እድሜያችን በየመንደሩ እየሮጥን ራቁታችንን ሆነን የተጠመቅነው ጸበል ስንቶቻችን ትዝ ይለን ይሆን ? ቅዱሳን መላእክት ያሳድጉናል ያድኑናል ስንል የእግዚአብሔርን አዳኝነት ወስደን ለቅዱሳን መላእክት እየሰጠን አይደለም ።
የቅዱሳን መ…
❤1
Signed Yimesret Gosa
7 Sept 2026, 16:10 UTC32 viewsread 8 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Yimesret Gosa
7 Sept 2026, 15:42 UTC32 viewsread 8 September 2026 Photo
ቅዱስ ሩፋኤል ወደ እግዚአብሔር ጌትነት የሚያገባ
ጳጕሜ ሦስት ቀን የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓለ ንግሱ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ሩፋኤል ከመላእክት አለቆች ሦስተኛ መዓረግ ላይ ያለ ነው።
በዚች ዕለትም ከእስንድርያ ውጪ በደሴት ላይ የታነጸች ቤተ ክርስቲያኑ በከበረ ሊቀ ጳጳሳት ቴዎፍሎስ ዘመን በውስጧ ተአምርን የተገለጠባት ዕለት ናት ።
እንዲሁም ቅዱስ ሩፋኤል የጦቢትን ዓይን ያበራበትና ወለተ ራጉኤልን ተቆራኝቷት ከነበረው ጋኔን ያዳነበት ታላቅ ቀን ነው ታሪኩም በመጽሐፈ ጦቢት በስፋት ተፅፎ ይገኛል ።
ቅዱስ ሩፋኤል ከሣቴ ዕውራን
ቅዱስ ሩፋኤል ሰዳዴ አጋንንት
ቅዱስ ሩፋኤል ፈዋሴ ዱውያን
ቅዱስ ሩፋኤል በሹመቱ ፈታሔ ማኅፀን
ቅ…
Signed Yimesret Gosa
31 Aug 2026, 18:03 UTC89 views3 reactionsread 8 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🙏3
Signed Yimesret Gosa
31 Aug 2026, 16:17 UTC88 views5 reactionsread 8 September 2026 Photo
ነሐሴ 26 ቀን በሃይማኖት በትሩፋት ያጌጠ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም የተጸነሱበት ዕለት ነው።
« ቅድስት ዮስቴና ሆይ ከሕጋዊ ባልሽ ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ እርሱም ለዓለም ሁሉ የሚጠቅም ሰው ሁሉ የሚማፀነው ገድሉ ትሩፋቱ በዓለም የሚነገርለት በነፍስም በሥጋም የሚያማልድ እንደ መልአክት ጸጋ የሚሰጠው በምድር ሆኖ መንበረ ጸባኦትን የሚያይ ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ ። » በማለት ትንቢት የተነገረላቸው አባታችን ጻድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም በዚህ ቀን ተፀነሱ ።
በስማቸው አምነን ለምንማጸን የመንፈስ ልጆቻቸው ምልጃቸው ይሁንልን ይደረግልን ለዘለዓለሙ አሜን !!!
Share በማድረግ ለሌሎች ማድረስን አትርሱ
https://t.me/yimesze
https://t.me/yimes…
🙏3🥰2
Signed Yimesret Gosa
30 Aug 2026, 07:34 UTC85 views5 reactionsread 8 September 2026 በሰማያዊ መጋረጃ ሥር የተሰወረው የኢትዮጵያ ዮሐንስ የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የዕረፍት በዓል መታሰቢያ የብርሃን ሐዋርያት እንደሚያንጸባርቁት ከከዋክብት በላይ የፈነጠቀው የጻድቁ የሰማይ ዜና መዋዕል ዛሬ በምድር ላይ ድንኳኑን ዘረጋ የዕረፍቱንም ዜና በሰማያት መንበር የከበረ መዝሙር አሰማ። በለሆሳስ በሚነፍስ ቅዱስ አየር ውስጥ የምድር ልጆች ዛሬ የዕንቁን ሰው ፈለግ ይከተላሉ እርሱም በረሃውን እንደ ገነት ያበራ በጾም እና በስግደት ሥጋውን እንደ ሰም የቀለጡት ታላቁ አባት ወላዴ አዕላፍ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ነው።
በዓሉም ሲታሰብ ምድርና ሰማይ የሚገናኙበት ድልድይ ጻድቃን ናቸውና ዛሬ የኢትዮጵያ ምድር ሰማያዊ ኪዳን የምትቀበልበት ዕለት ናት። አባታችን…
❤3🥰1🙏1
Signed Yimesret Gosa
30 Aug 2026, 07:33 UTC75 viewsread 8 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Yimesret Gosa
21 Aug 2026, 19:30 UTC147 views6 reactionsread 8 September 2026 Photo
የእግዚአብሔር ማደሪያ የሁሉ ፈጣሪ ዙፋን የሆንሽ የብርሃን ደመና ድንግል ሆይ መላእክት የክብር ምስጋና እያቀረቡ ኪሩቤልም እየተሸከሙሽ ከምድር ወደ ሰማይ ወጣሽ።
የሞት መራራ ጽዋ በሰማያዊው ደስታ ተዋጠ የምድር ሐዘንም በሰማይ ሠራዊት ዝማሬ ተለወጠ። ልዑል እግዚአብሔር እናቱን የሰማይና የምድር ንግሥት አደረጋት። የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም አማላጅነት እና የዕርገቷ በረከት ከእኛ ጋር ለዘለዓለም ይኑር!
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ!!!!
Share በማድረግ ለሌሎች ማድረስን አትርሱ
https://t.me/yimesze
https://t.me/yimesze
https://t.me/yimesze
❤4🥰2
Signed Yimesret Gosa
20 Aug 2026, 16:04 UTC108 views3 reactionsread 8 September 2026 Photo
🩺 አስቸኳይ የሕክምና ድጋፍ ጥሪ 🩹
ለመምህር ዐቢይ ጌታሁን የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ድጋፍ
በመላው ኢትዮጵያ ከጫፍ እስከ ጫፍ በመዘዋወር በማስተማር፣ በማሰልጠንና በመስበክ የሚታወቁት፥ የቤተ ክርስቲያን ዕንቁ መምህርና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ማዕከል አገልጋይ የሆኑት መምህር ዐቢይ ጌታሁን በጽኑ ሕመም ላይ ይገኛሉ።
ላለፉት ሦስት ወራት በአዲስ አበባ መቅረዝ ሆስፒታልና በሐዋሳ ያኔት ሆስፒታል በሕክምና ላይ ቆይተዋል። ሆኖም የጤና ሁኔታቸው በሚፈለገው ሁኔታ ባለመሻሻሉ፣ በቅርቡ አስቸኳይ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ይደረግላቸዋል።
የሕክምናው ወጪ እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፥ በዚህ ወሳኝ ጊዜ የሁላችንንም የፍቅር፣ የጸሎትና የገንዘብ ድጋፍ ይሻል።
ይህንን ታማኝ የእግዚ…
😴3
Signed Yimesret Gosa
19 Aug 2026, 05:02 UTC108 viewsread 8 September 2026 በዓለ ደብረ ታቦር
በታቦር ተራራ ላይ ሰማይና ምድር ተገናኙ የኦሪት ሕግና የሐዲስ ጸጋ በአንድነት ቆሙ። የፍጥረት ሁሉ ባለቤት የሆነው ንጉሥ ክርስቶስ የባሕርይ መለኮቱን ብርሃን ገለጠ በዚያን ጊዜ የነቢያት አበጋዞችና የሐዋርያት መጀመሪያዎች በፊቱ ሆነው ያነጋገሩት ንግግር ግርማ የተሞላበትና ድንቅ ነበር።
ሙሴ
ሊቀ ነቢያት ሙሴ ከሙታን ተነሥቶ በመካከላቸው ቆመ። በሲና ተራራ እያለ "ፊትህን አሳየኝ" ብሎ የለመነውን አምላክ ዛሬ በታቦር ተራራ ፊት ለፊት አየው። "እነሆ በሲና ተራራ ሳለሁ ጀርባህን ብቻ አሳይተኸኝ ነበር ዛሬ ግን ፊትህ እንደ ፀሐይ በርቶ በማየቴ የገባኸኝ ቃል ተፈጸመ። እኔ በድንጋይ ጽላት ላይ የጻፍኩትን ሕግ ዛሬ በሰዎች ልብ …
Signed Yimesret Gosa
19 Aug 2026, 05:01 UTC93 viewsread 8 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Yimesret Gosa
18 Aug 2026, 04:26 UTC111 views1 reactionsread 8 September 2026 Photo
ዲያብሎስን ተዋግቶ የጣለ ሶስናን ከእደ ረበናት ያዳነ
አፎምያን ከሰይጣን የጠበቀ
የባህራንን የሞት ደብዳቤ የለወጠ በምጽአት ጊዜ መለከት የሚነፋ ስለ ሰው ልጆች የሚቆመው ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን ይቁምልን!!
Share በማድረግ ለሌሎች ማድረስን አትርሱ
https://t.me/yimesze
https://t.me/yimesze
https://t.me/yimesze
🥰1
Signed Yimesret Gosa
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @yimesze. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.