🦁 አንበሳን መያዝ ስትፈልግ 🥩 ስጋን ተጠቀም! 🐒 ጦጣን መያዝ ስትፈልግ 🍌 ሙዝ ተጠቀም! 🐶 ውሻን መያዝ ስትፈልግ 🦴 አጥንትን ተጠቀም! 🐁 አይጥን መያዝ ስትፈልግ 🧀 አይብን ተጠቀም! 🥸 ወንድን መያዝ ስትፈልግ 👧 ሴትን ተጠቀም! 💸 ሀብትን መያዝ ስትፈልግ 🧠 አዕምሮህን ተጠቀም! ➡️ ሁሉም ነገር መፍትሔ አለው!! 🕹 Antman © ዜና ሳይንስ
❤3
Signed Simon

Channel
@zena_science
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
4,660subscribers
+0 since we began measuring on 5 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
| Telegram ID | -1002199819313 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @zena_science |
| Description | ይህ ቻናል የሳይንሳዊ ግኝቶችን፣ አስገራሚ እውነታዎችን እና የቴክኖሎጂ ለውጦችን በቀላልና በሚማርክ ቋንቋ የሚያቀርብልዎት ነው። አዳዲስ መረጃዎችን፣ ወቅታዊ ምርምሮችን እና አስደናቂ ሳይንሳዊ ታሪኮችን በየቀኑ ያገኛሉ። እኛን ለማናገር @Science_Archive_bot |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 5 September 2026 |
| Last confirmed live | 5 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/zena_science |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Sept 2026, 08:22 | 4,660 | no change |
| 5 Sept 2026, 07:47 | 4,660 | first reading |
18 posts held, back to 24 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 11 of 13 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 5 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 18 (24 July 2026 – 5 September 2026) |
| Views total | 6,157 |
| Reactions total | 44 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 5 Sept 2026, 08:22 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 5 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
68 reactions across 15 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 91.2% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 62 | 91.2% | |
| 👏 | 3 | 4.41% | |
| 👍 | 1 | 1.47% | |
| 🔥 | 1 | 1.47% | |
| 🥰 | 1 | 1.47% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 15 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 68 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 24 July 2026 to 5 September 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
🦁 አንበሳን መያዝ ስትፈልግ 🥩 ስጋን ተጠቀም! 🐒 ጦጣን መያዝ ስትፈልግ 🍌 ሙዝ ተጠቀም! 🐶 ውሻን መያዝ ስትፈልግ 🦴 አጥንትን ተጠቀም! 🐁 አይጥን መያዝ ስትፈልግ 🧀 አይብን ተጠቀም! 🥸 ወንድን መያዝ ስትፈልግ 👧 ሴትን ተጠቀም! 💸 ሀብትን መያዝ ስትፈልግ 🧠 አዕምሮህን ተጠቀም! ➡️ ሁሉም ነገር መፍትሔ አለው!! 🕹 Antman © ዜና ሳይንስ
❤3
Signed Simon
#ጤናመረጃ ለፈጣን የፀጉር እድገት የሚረዱ ተፈጥሯዊ ዘዴዎች! 1- ሩዝ መጠቀም 2 የቡና ስኒ ሩዝ በ2 ኩባያ ዉኃ ለ5 ደቂቃ ያህል ማፍላት፣ዉኃዉን አጥልለን ለብ ሲል ፀጉራችንን አዳርሰን በመቀባት ለጥቂት ደቂቃዎች ቆዳችንን ማሳጅ ማድረግ፣ ከ30-45 ደቂቃ ያህል አቆይተን መታጠብ ለፀጉር እድገትና ልስላሴ ተመራጭ ነዉ፡፡ 2- ቀይ ሽንኩርት ሽንኩርት ዉኃ ዉስጥ በመቀቀል በዉኃዉ ፀጉሮን መታጠብ እና አቆይቶ በንጹህ ዉኃ ማለቅለቅ፣ ከዛም ውጤቱን መመልከት፡፡ 3- የኮኮናት ዘይት በየቀኑ የኮኮናት ዘይት በማሞቅ የፀጉርን ቆዳ አዳርሶ በመቀባት የፀጉርን ቆዳ ለ1 ደቂቃ በማሸት ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ዉጤቱን ማየት ይችላሉ፡፡ የፀጉርን ቆዳ በሞቀ የኮኮናት …
❤5
Signed Simon
የሳይነስ ህመም (Sinusitis) ሲያጋጥም መደረግ እና መደረግ የሌለባቸው ወሳኝ የህክምና ጥንቃቄዎች ይፋ ሆኑ በአፍንጫ አካባቢ የሚገኙ የአየር ክፍሎች በባክቴሪያ፣ በቫይረስ ወይም በአለርጂ ምክንያት ሲያብጡ እና በፈሳሽ ሲታፈኑ የሚከሰተው አጣዳፊ የሳይነስ ኢንፌክሽን፣ በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ የፊት ምታት እና የእስትንፋስ መዘጋት እንደሚያስከትል የህክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። የህመሙን ጽኑነት ለመቀነስ እና ፈጣን መፍትሄ ለማግኘት ህመምተኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ አበይት መመሪያዎች ተዘርዝረዋል። የሳይነስ ህመምን በፍጥነት ለማስታገስ ውሃ፣ ሞቅ ያሉ የዕፅዋት ሻዮች እና ንጹህ ሾርባዎችን አብዝቶ መጠጣት በአፍንጫ እና በሳይነስ ውስጥ የተከማቸውን ወፍራም ፈ…
❤6
Signed Simon
ገበሎ፡ የቤታችን ዝምተኛ ጠባቂ ገበሎ፣ ብዙውን ጊዜ የንጹህ ቤቶች ጸጥተኛ ጠባቂ ተብሎ የሚጠራው፣ ጉዳት ሳያደርስ በስውር የሚከላከል ረቂቅ ፍጡር ነው። ይህ ትንሽ ተሳቢ እንስሳ ምንም ዓይነት ጉዳት የማያደርስ እና በንብረት ላይ ጉዳት የማያደርስ በመሆኑ ከችግር የራቀ ነው። ገበሎን በጣም ዋጋ ያለው የሚያደርገው የተፈጥሮ ነፍሳት አዳኝነቱ ነው። እንደ በረሮ፣ ዝንቦች፣ ትንኞች፣ ሸረሪቶች እና እንዲያውም የተወሰኑ ጊንጦች ያሉ የማይፈለጉ ተባዮችን ይመገባል። ይህን በማድረግም በሽታን የሚያዛምቱ ወይም የሚያሰቃዩ ንክሻዎችን የሚያደርሱ ነፍሳትን በመቀነስ እንደ ህያው የተባይ መቆጣጠሪያ ሆኖ ያገለግላል። ገበሎ በጸጥታ ቤቱን በመቃኘት፣ በመርዛማ ነፍሳት ንክሻ ምክ…
❤5
Signed Simon
⚔ ጠላትህን ያለ ትጥቅ የምታሸንፍበት 3 የጦር ሳይንስ ዘዴዎች 🛡1. ምስጢራዊ ሁን ቀጣይ እርምጃህን ማንም እንዲያውቅ አትፍቀድ። ሰዎች ስለ አንተ እርግጠኛ ካልሆኑ ለመጠቃት ይፈራሉ። 🛡2. ረብሻ ፈጥርባቸው የጠላትህን ትኩረት አላስፈላጊ ነገሮች ላይ በማስጣድ ዋና አላማውን እንዲረሳ አድርገው። 🛡3. የሳይኮሎጂ ጦርነት ክፈት ፊት ለፊት ከመጋጨት ይልቅ በራስ መተማመኑ ላይ ጥርጣሬ በመዝራት እጁን እንዲሰጥ አድርገው። 🔑 አስታውስ ትልቁ ድል ያለ ምንም ውጊያና ኪሳራ የምታመጣው ድል ነው። 📗 የጦርነት ስትራቴጂ መፅሐፍ © ሳይንስኛ
❤4
Signed Simon
🔥 የተጣሩና እንደ ጥይት ፈጣን ትኩስ ዜናዎችን ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉ 👌 https://t.me/Radar_mereja
❤2
በፍቅር ግንኙነት ውስጥ በፍፁም ቸል ሊባሉ የማይገቡ 10 የማስጠንቀቂያ ምልክቶች አንዳንድ ጊዜ የፍቅር ግንኙነቶች ሲጀምሩ እጅግ ማራኪና ፍጹም ይመስላሉ፤ ነገር ግን ጊዜ እያለፈ ሲሄድ አደገኛና መርዛማ ባህሪያት መታየት ይጀምራሉ። እነዚህን የጉዳት ምልክቶች በፍቅር፣ በስሜት ወይም "ሰውየው ከጊዜ በኋላ ይለወጣል" በሚል ተስፋ ሸፍኖ ማለፍ ለከፍተኛ ስነ-ልቦናዊ ጉዳት ይዳርጋል። አንድ ግንኙነት ጤናማ አለመሆኑን የሚያሳዩ 10 አደገኛ ምልክቶች፦ 🔹 1. ቃላትና ድርጊት አለመጣጣም ተጣማሪዎ የሚናገረውና የሚያደርገው ነገር የማይገናኝ ከሆነ ትልቅ ምልክት ነው። ሁልጊዜ የተለየ ነገር ቃል እየገባ የተለየ ተግባር የሚያከናውን ከሆነ፣ ከቃላቱ ይልቅ ድርጊቱን …
❤3
Signed Simon
ምርጥ ሃያ የአልበርት አንስታይን አባባሎች 👇 1. ‹‹ ሠላምን በጉልበት ማስጠበቅ አይቻልም፡፡ ሠላምን ማስጠበቅ የሚቻለው በመግባባት ብቻ ነው፡፡ ›› 2. ‹‹ ስህተት ሠርቶ የማያውቅ ሠው ምንም ነገር ሞክሮ አያውቅም ማለት ነው፡፡ ›› 3. ‹‹ ሁሉም ሠው ብሩህ ጭንቅላት አለው፡፡ ነገር ግን አሣን ዛፍ መዝለል አይችልም ብለህ ችሎታውን ካጣጣልከው በህይወትህ ሙሉ አሣ ደደብ እንደሆነ ታስባለህ፡፡ ›› 4. ‹‹ ዓይነ ሕሊና ከዕውቀት የላቀ አስፈላጊ ነው፡፡ ›› 5. ‹‹ ትምህርት አዕምሯችን የበለጠ እንዲያስብ እንጂ ጥሬ ሃቆችን ለመለማመድ አይደለም፡፡ ›› 6. ‹‹ ሙከራህን እስከምታቆም ድረስ በህይወት አትሸነፍም፡፡ ›› 7. ‹‹ አንድን ነገር በቀላ…
❤2
Signed Simon
Photo, posted without a caption
Signed Simon
የኑክሌር ፍንዳታ :ከአንድ ሚሊሰከንድ በታች የተነሳው ታሪካዊ ፎቶ ከቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን ከተነሱት አስገራሚ ታሪካዊ ምስሎች አንዱ የሆነው የኒውክሌር ፍንዳታ ፎቶግራፍ ሳይንሳዊ ሚስጥሮችን ይዟል። ይህ ፎቶግራፍ በ1952 ዓ.ም በኔቫዳ ከተካሄደው የTumbler-Snapper የኒውክሌር ፍተሻ ተከታታይ አንዱ የሆነ ፍንዳታ ከተከሰተ ከአንድ ሚሊሰከንድ ባነሰ ጊዜ ውስጥ የተነሳ ነው። በዚህ ቅጽበት፣ በፍንዳታው የተፈጠረው የእሳት ኳስ ስፋት 20 ሜትር (66 ጫማ) ይደርሳል ነው የተባለው። ፎቶውን ለመቅረፅ የተቻለው በ1940ዎቹ በሃሮልድ ኤጀርተን (Harold Edgerton) የተፈለሰፈው ራፓትሮኒክ (Rapatronic) ካሜራ በተባለ እጅግ ዘመናዊ መሣሪያ ነው።…
❤5
Signed Simon
በ1868 እ.ኤ.አ በቴነሲ አሜሪካ የተወለደችው ጆሴፊን ማይርትል ኮርቢን፣ በሕክምና ታሪክ ውስጥ እጅግ አስገራሚ ከሆኑ ሰዎች አንዷ ነች። ሲወለዱ አባቷና እናቷ ሙሉ በሙሉ ጤነኛ የነበሩ ቢሆንም፣ ማይርትል ግን ያልተለመደ የሰውነት ቅርጽ ይዛ ተወለደች። የሰውነቷ ሳይንሳዊ ሚስጥር በወቅቱ የነበሩ ሐኪሞች እንደገለጹት ከሆነ፣ ማይርትል የተወለደችው «ዲፒገስ» (Dipygus) በተባለ እጅግ അപூர்வ/አልፎ አልፎ በሚከሰት የህክምና ሁኔታ ነበር። ሁለት ዳሌዎችና ሁለት የማህፀን ክፍሎች፦ በማህፀን ውስጥ እያለች አብራት ልታድግ የነበረችው መንትያ እህቷ በደህና ሳይፈጥር በመቅረቱ፣ ከማይርትል ወገብ በታች ባለው የሰውነት ክፍል ውስጥ ተዋሃደች። እግሮቿ፦ ሁለት ዋና…
❤4👏1
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @zena_science. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዜና ሳይንስ 👁” (@zena_science), 4,660 subscribers as measured 5 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/zena_science.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.