12 Aug 2026, 02:56 UTC25 viewsread 12 August 2026 Photo
Graduate Admission Test (GAT) Second round Exam Schedule
Dear GAT Applicants,
Please see the link below about the examination venue schedules for the Graduate Admission Test (GAT), which will be administered on Thursday, August 13, 2026, in both the morning and afternoon sessions.
https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Graduate~Admission~Test~(GAT)~Second~round~Exam~Schedule
All visually impaired candid…
Signed Sirawdink▫️
11 Aug 2026, 04:51 UTC447 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
የመሪጃ ሳምንት አምስት ቀናት ቀርተውታል
አርብ ነሐሴ 8፤ ከሰዓት ከ 7፡30 ጀምሮ በይፋ ይጀምራል
የተለያዩ ኮሌጅችና የትምህርት ክፍሎች ፕሮግራማቸውን የሚያስተዋውቁበት መርሀግብር ከነሐሴ 8 -16 2018 በዋናው ጊቢ፤ ፎረም ሕንፃ ይካሄዳል
በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ
• የመግቢያ መስፈርቶች
• የማመልከቻ ሂደቶች
• የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)
• የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)
• ስለ ምደባ መረጃ
❤2
Signed Sirawdink▫️
7 Aug 2026, 03:47 UTC≈1,100 views9 reactionsread 12 August 2026 📢 የስራ ማስታወቂያ፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአየር አስተናጋጅነት (ET Sponsored Trainee Cabin Crew) ስልጠና አመልካቾችን ይፈልጋል።
📌 መሰረታዊ መስፈርቶች
ትምህርት ደረጃ: የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና (EUEEC) የወሰዱና 200 እና ከዚያ በላይ ያመጡ
ዕድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት
ቁመት:
ሴቶች: ቢያንስ 1.58 ሜትር (የእጅ መድረሻ 212 ሴ.ሜ)
ወንዶች: ቢያንስ 1.70 ሜትር
ክብደት: ከቁመት ጋር የተመጣጣኝ
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ: ደረጃ 3 (Level III)፤ ተጨማሪ ቋንቋ ማወቅ አጋዥ ነው
📅 የምዝገባ ጊዜ
ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም - ነሐሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም (August 10, 20…
❤9
Signed Sirawdink▫️
4 Aug 2026, 03:26 UTC≈1,360 views12 reactionsread 12 August 2026 Photo
This is genuinely disheartening. Let's all contribute what we have.
❤12
Signed Sirawdink▫️
2 Aug 2026, 06:09 UTC≈1,600 viewsread 12 August 2026 Dear Students,
Students who are required to submit their program preferences must fill their preferences in the portal before the deadline (August 4, 2026).
👉 Failure to submit your program preferences by the deadline will result in a system based automatic program assignment.
TLS Office
Signed Sirawdink▫️
2 Aug 2026, 06:09 UTC≈1,510 viewsread 12 August 2026 File
Updated list of 2018 Regular students placement.
Check your Name
Signed Sirawdink▫️
2 Aug 2026, 05:16 UTC≈1,380 views1 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @exam_bannkPhoto
ትብብራችሁን ስለመጠየቅ:
========<>=======
የገፄ ተከታታዮች በጣም ፈጣን ትብብራሁን እፈልጋለሁ። ከዚህ በታች በፎቶግራፉ የምትመለከቱዋቸው የመንጃ ፈቃድ እና የአአዩ መታወቂያዬ በአንድ ላይ ዛሬ 6 ኪሎ፣ አራት ኪሎ፣ ካዛንችስ እና ኡራኤል መሀል በነበረኝ እንቅስቃሴ ጠፍተውኛል።
ሁለቱንም መልሶ ማውጣት በጣም አድካሚ ስለሆነ እና እኔም ጊዜ ስለሌለኝ ሼር በማድረግ አፋልጉኝ። በጣም አመሰግናለሁ!
@exam_bannk
❤1
Signed Sirawdink▫️
28 Jul 2026, 03:33 UTC≈1,920 views4 reactionsread 12 August 2026 Photo
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤
ከነሐሴ 8–16፣ 2018
ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው!
በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ
• የመግቢያ መስፈርቶች
• የማመልከቻ ሂደቶች
• የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)
• የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)
• ስለ ምደባ መረጃ
ለዕለታዊ መረጃዎች ኦፊሴላዊውን ድረ-ገጻችንን እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ሕልሞን ያሳኩ
@AAU_EXAM_COLLECTION
👍3❤1
Signed Sirawdink▫️
25 Jul 2026, 04:17 UTC≈2,170 viewsread 12 August 2026 File
Share 2019_Academic Calender_2026_27_FINAL.pdf
@AAU_EXAM_COLLECTION
Signed Sirawdink▫️
24 Jul 2026, 06:26 UTC≈2,120 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
#AAU #GAT
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ሐምሌ 23 እና 24/2018 ዓ.ም በጠዋት እና ከሰዓት ፈረቃ ይሰጣል።
ፈተናው ከግንቦት 30 እስከ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ምዝገባ ላደረጉ አመልካቾች የሚሰጥ መሆኑን ከዩነቨርሲቲው የተገኘ መረጃ ያሳያል፡፡
ከሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ምዝገባ የምታደርጉ አመልካቾች ፈተናችሁን ነሐሴ 07 እና 08/2018 ዓ.ም በሚሰጠው 2ኛ ዙር የGAT ፈተና የምትወስዱ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ለፈተናው የተመዘገቡ ማየት የተሳናቸው ተፈታኞች በሙሉ ዋናው ግቢ በሚገኘው የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ላብ 1፣ አርብ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ከሰዓት ፈተናቸውን የሚወስዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በስ…
❤2🤩1
Signed Sirawdink▫️
24 Jul 2026, 05:48 UTC≈1,380 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።
በቀጣይ በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሀገር አቀፍ ፈተናውን ላልወሰዱ ተፈታኞች 4ኛ ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መገለፁ ይታወሳል።
@AAU_EXAM_COLLECTION
❤2
Signed Sirawdink▫️
22 Jul 2026, 17:11 UTC≈2,020 views16 reactionsread 12 August 2026 Photo
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ከፍተኛ ትምህርት ለለውጥ ሽልማት አሸናፊ ሆነ
#Ethiopia | አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማስተርካርድ ፋውንዴሽን የተዘጋጀውን የአፍሪካ ከፍተኛ ትምህርት ለለውጥ (Higher Education for Change) የመጀመሪያ ዙር ሽልማት በማሸነፍ ተመራጭ ተቋም ሆኗል።
ዩኒቨርሲቲው በተቋማዊ ለውጥ አመራርና ለወጣቶች የትምህርትና የልማት ዕድሎችን በማስፋፋት ያሳየው አፈጻጸም በመገምገሙ፣ ዕውቅና ካገኙ አምስት የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ሆኗል።
ሽልማቱ ዩኒቨርሲቲው በምርምር፣ በፈጠራ፣ በሰው ኃይል ልማት እና በማህበረሰብ ተፅዕኖ ላይ የሚያከናውናቸውን ሥራዎች የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችል 3 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድ…
😁8❤7🤩1
Signed Sirawdink▫️
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @AAU_EXAM_COLLECTION. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.