6 Aug 2026, 07:45 UTC636 views1 reactionsread 12 August 2026 Important Message to CTBE Students only - Requires Urgent Action
Regarding Program Preference Submission
Please be informed that due to technical difficulties, program preferences submitted between July 28 and August 4, 2026, will not be considered for the placement process.
Therefore, all students, including government‑sponsored students and those who are self‑sponsored without assigned programs, are required to…
❤1
2 Aug 2026, 07:03 UTC≈1,160 views4 reactionsread 12 August 2026 Dear Students,
Students who are required to submit their program preferences must fill their preferences in the portal before the deadline (August 4, 2026).
👉 Failure to submit your program preferences by the deadline will result in a system based automatic program assignment.
TLS Office
@exam_bannk
❤4
1 Aug 2026, 18:52 UTC≈2,500 views0 reactionsread 12 August 2026 Photo
ትብብራችሁን ስለመጠየቅ:
========<>=======
የገፄ ተከታታዮች በጣም ፈጣን ትብብራሁን እፈልጋለሁ። ከዚህ በታች በፎቶግራፉ የምትመለከቱዋቸው የመንጃ ፈቃድ እና የአአዩ መታወቂያዬ በአንድ ላይ ዛሬ 6 ኪሎ፣ አራት ኪሎ፣ ካዛንችስ እና ኡራኤል መሀል በነበረኝ እንቅስቃሴ ጠፍተውኛል።
ሁለቱንም መልሶ ማውጣት በጣም አድካሚ ስለሆነ እና እኔም ጊዜ ስለሌለኝ ሼር በማድረግ አፋልጉኝ። በጣም አመሰግናለሁ!
@ze_aymellel
@exam_bannk
1 Aug 2026, 11:08 UTC≈1,000 viewsread 12 August 2026 ★{በ0 አመት} አማራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ - For Fresh Graduates
♦Deadline: August 5, 2026
Amhara Bank invites fresh graduates for the following job positions.
✅ Position 1: Customer Service Executive – I (Fresh Graduates)
■ Qualification: BA in Banking & Finance, Accounting, Accounting and Finance, Business Administration, Economics, Management, Marketing Management, Banking and Insurance, Cooperative Accounting and Audi…
29 Jul 2026, 12:22 UTC≈1,300 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
Hijra Bank is Hiring: 100 Graduate Trainees!
Join the leading full-fledged interest-free bank! As a popular and rapidly expanding institution, Hijra Bank is looking for 100 fresh graduates to join our team as Graduate Trainees.
With zero experience required, this is your opportunity to build a rewarding career and take pride in being part of our incredible growth journey.
👉 👉For full details and to apply, click th…
🔥4❤1
25 Jul 2026, 14:01 UTC≈1,240 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ CDT-Africa ያበረከታቸው አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶች አምስት የፓተንት (Patent) እና የዩቲሊቲ ሞዴል ፓተንት ባለቤትነት መብት ማግኘቱ ይታወቃል፤
ይህንን ከኢትዮጵያ አእምሮአዊ ንብረት ጥበቃ ባለስልጣን በቅርቡ አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችና ባለቤትነት ስላገኛቸው አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችና ባለቤትነት የሚያብራራ ፕሮግራም ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት ይከታተሉ፤
https://youtu.be/rAxRUn4kgmA?si=e7k7vBoZsotWbO0y
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን Official Youtube Acccount ሰብስክራይብ ያድርጉ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
👏3
25 Jul 2026, 04:36 UTC≈1,400 viewsread 12 August 2026 File
Share 2019_Academic Calender_2026_27_FINAL.pdf
Share
@exam_bannk
24 Jul 2026, 09:22 UTC≈1,490 views5 reactionsread 12 August 2026 የ2018 በጀት ዓመትን በላቀ ስኬት ማጠናቀቃችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።
እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ የ1.5 ጊ.ባ ዳታ፣ የ15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ እና የ30 የጽሑፍ መልዕክት ስጦታዎች አዘጋጅተንልዎታል።
ስጦታዎቹን እስከ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም ምሽት 12:00 ሰዓት መጠቀም ይችላሉ።
ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!
ኢትዮ ቴሌኮም
From ኢትዮ ቴሌኮም
❤5
21 Jul 2026, 17:07 UTC≈1,610 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማስተርካርድ ፋውንዴሽን የአፍሪካ ከፍተኛ ትምህርት ለለውጥ (AHEFT) የመጀመሪያው ዙር ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተመረጠ!
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለውጥን በመምራት እና ለወጣቶች ዕድሎችን በማስፋፋት ዕውቅና ከተሰጣቸው አምስት የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው። ሽልማቱ በምርምር፣ በፈጠራ፣ በሰው ኃይል ልማት እና በማህበረሰብ ተፅዕኖ ላይ የምናደርገውን ሥራ የበለጠ ለማጠናከር የሚረዳ የ3 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍን ያካትታል።
ይህ ታላቅ ዕውቅና Reimagining Our Future ብለን የሰየምነው ስትራቴጂክ ዕቅዳችንን እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር ያለንን የረጅም ጊዜ አጋርነት የሚያንፀባርቅ ነው። እንደ ኢ…
❤6
19 Jul 2026, 22:08 UTC≈1,470 views11 reactionsread 12 August 2026 Photo
#WorldCup : ስፔን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆነች።
በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ከአርጀንቲና ጋር የተፋለመችው ስፔን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች።
የጨዋታው መደበኛው 90 ደቂቃ አልቆ በተጨማሪው 30 ደቂቃ ላይ ነው አንድ ጎል አስቆጥራ ያሸነፈችው።
በሙሉ ጨዋታው ስፔን ከፍተኛ ብልጫ ወስዳ ነበር።
ሊዮኔል ሜሲ ተከታታይ የዓለም ዋንጫ የሚያሳካበት እድል ሳይሰምር ቀርቷል።
@exam_bannk
🥰9❤2
19 Jul 2026, 17:06 UTC≈1,240 viewsread 12 August 2026 Photo
ማስታወቂያ
ምዝገባ ቀጥሏል!
በዚህ አጋጣሚ እስካሁን ማንኛውንም ስልጠና አጠናቃችሁ የምስክር ወረቀታችሁን (ሰርተፍኬት) ያልወሰዳችሁ ሰልጣኞች፤ ዘወትር በሥራ ሰዓት በአካል በመቅረብ እንድትወስዱ በአክብሮት እናሳስባለን።
እናመሰግናለን!
🗄ንግድ ስራ ት/ቤት
@exam_bannk
@exam_bannk
11 Jul 2026, 18:58 UTC≈1,580 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
🎓 " ከ2010 ዓ/ም እስከ 2015 ዓ/ም የዲግሪ ተመራቂዎች በሙሉ የትምህርት ማስረጃቸውን ለማረጋገጥ በድጋሚ ፈተና ሊፈተኑ ነው " በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ የተሳሳተና ህዝብ አደናጋሪ ነው።
በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች (በፌስቡክ እና ቲክቶክ) ላይ የኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ያዘጋጀውንና ለህዝብ አስተያየት ይፋ ያዳረገውን አዲስ ረቂቅ መመሪያ በማዛበት፣ " ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ሳይፈተኑ በመጀመሪያ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ የተመረቁ ተማሪዎች በሙሉ የትምህርት ማስረጃቸውን ለማረጋገጥ ሲባል በድጋሚ ፈተና ሊሰጣቸው ነው " በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ፍጹም የተሳሳተ እና ህዝብን የሚያደናግር ነው።
ህዝብ አስተያየ…
🥰4❤2
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @exam_bannk. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.