5 Aug 2026, 08:56 UTC165 views4 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @MOhamedAljawi
ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ማውጫ
1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ
3- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ
4- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
5- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር
6- አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ
7- ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ
9- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናሲር ሙሐመድ
10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን ዝናቤ
11- አቡ ፈውዛን ዐብዱ ሸኩር ሙሐመድ
12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ
13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ
14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን
15- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት
16- አቡ ዐብዲላህ ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ
17- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
18- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን
19- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ
20-…
👍4
25 Jul 2026, 08:32 UTC671 views27 reactionsread 7 August 2026 አንዳድ ወንዳወንዶች የት እንደነበሩ ልገራቹህና የራሳችንን ወንድነት እንፈትሽበት
👍25🕊2
22 Jul 2026, 08:21 UTC906 views33 reactionsread 7 August 2026 አንዳድ ግዜ ከ ሆኑ ሰዎች ጋር አንድ ላይ ሁነን ግን አብረን አይደለንም ፤
በአንፃሩ ደግሞ አብረን ሁነን አንድ ላይ አይደለንም ።
አላህ ለአይንም ለልብም የሚሞሉ ሰዎች ይስጠን !
እኛንም የምንሞላ ያድርገን !
አሚን
✍𝐀𝐋𝐖𝐀𝐍 𝐀𝐋𝐈 𝐀𝐋-𝐀𝐖𝐀𝐒𝐇𝐈(أبو عبيدة)
t.me/ABUUBEYDAH_ALWAN
👍25❤4🔥3🍓1
18 Jul 2026, 08:49 UTC≈4,550 views30 reactionsread 7 August 2026 Photo
ዓሊይ ቢን አቢ ጣሊብ እና ሙዓዊያህ ቢን አቢሱፍያን መካከል በነበረው አለመግባባት ፤ የቢዛንታይን ንጉስ ሂረቅል እንዲህ ብሎ ፃፈለት ለሙዓዊያህ
"قد علمنا بما وقع بينكم وبين علي بن أبي طالب، وإنّا لنرى أنكم أحق منه بالخلافة، فلو أمرتني أرسلت لك جيشاً يأتون إليك برأس علي".
"በእናንተ እና በዓሊይ ቢን አቢጣሊብ መካከል የተከሰተውን አውቀናል። እናተ ከእርሱ የተሻለ መሪነቱ(ኺላፋው) ይገባቹሀል ብለን እናስባለን። ከፈለክ እዘዘኝ ሰራዊት ልላክልህ እና የዓሊይን ጭንቅላት(ገድለውት) ያምጡልህ።" ብሎ ፃፈለት።
ሙዓዊያህ እንዲ ብሎ መለሰለት
"أخوان تشاجرا، فما بالك تدخل في…
❤16👍7💯3🔥3🍓1
16 Jul 2026, 16:05 UTC≈1,270 views22 reactionsread 7 August 2026 ወንድ ልጅ ከተገፀባቸው ውብ የሁኑት ባህሪያት 2ቱ ዋና ናቸው።
الْقَوِيُّ =ብርቱ
الْأَمِينُ = ታማኝ
ሁሉቱ ባህሪ የሰበሰበ ወንድ !
የወንድነት ውሃ ልክን ይዟል።
ነቢዩላህ ሙሳን ዓለይሂሰላም ስትገልፃቸው ያቺ ሴት ምን አለች መሰላቹህ :-
قَالَتْ إِحْدَاهُمَا يَا أَبَتِ اسْتَأْجِرْهُ ۖ إِنَّ خَيْرَ مَنِ اسْتَأْجَرْتَ الْقَوِيُّ الْأَمِينُ
ከሁለቱ አንደኛይቱም «አባቴ ሆይ ቅጠረው፡፡ ከቀጠርከው ሰው ሁሉ በላጩ ብርቱው ታማኙ ነውና» አለችው፡፡
አላህ ያድርገን !
አሚን !
✍𝐀𝐋𝐖𝐀𝐍 𝐀𝐋𝐈 𝐀𝐋-𝐀𝐖𝐀𝐒𝐇𝐈(أبو عبيدة)
t.me/ABUUBEYDAH_ALWAN
❤16👌6
15 Jul 2026, 05:07 UTC≈1,130 views14 reactionsread 7 August 2026 Photo
የህፃናት መድረሳ ላይ የምታስተምሩ ይቺን ኪታብ እዩዋት
ጥሩ ሁና አጊንቻለሁ ።
❤14
15 Jul 2026, 05:05 UTC966 viewsread 7 August 2026 File
الأربعون النووية
ክፍል =4
#الحديث
الفقير إلى عفو ربه :- أبو عبيدة ألوان بن علي الأواشي
14 Jul 2026, 11:00 UTC≈1,180 views39 reactionsread 7 August 2026 አላህ ይስጣቹህ አሚን በሉ !
የብቸኝነት ስሜት ጉርጓድ ውስጥ ስትሆኑ ብቸኝነትን ስትፈልጉ የማይተዋቹህ ሰው ይስጣቹህ !
አሚን !
✍𝐀𝐋𝐖𝐀𝐍 𝐀𝐋𝐈 𝐀𝐋-𝐀𝐖𝐀𝐒𝐇𝐈(أبو عبيدة)
t.me/ABUUBEYDAH_ALWAN
👍37🥰1😁1
14 Jul 2026, 03:41 UTC≈1,310 views19 reactionsread 7 August 2026 ቃዒዳ ስታቀሩ ማቆየት ላይ ሳይሆን ማስቻል ላይ አተኮሩ !
ስለቆዩ ሳይሆን የሚችሉት ክትትል ሲያገኙ ነው ።
የኡስታዝ ስራ 80% ነው ቃዒዳ ላይ።
የኡስታዝ ስራ ደግሞ ተልቂን ብቻ አይደለም ፤
ደጋግሞ ማዳመጥም ጭምር ነው።
✍𝐀𝐋𝐖𝐀𝐍 𝐀𝐋𝐈 𝐀𝐋-𝐀𝐖𝐀𝐒𝐇𝐈(أبو عبيدة)
t.me/ABUUBEYDAH_ALWAN
💯13👍6
13 Jul 2026, 05:05 UTC≈1,770 views29 reactionsread 7 August 2026 فَقَالَ رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ
«ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ» አለ፡፡
🥰21👍8
12 Jul 2026, 14:22 UTC≈1,350 views32 reactionsread 7 August 2026 አንድ ጓደኛዬ ሐፊዘሁላህ ምን አለኝ:-
"ሰበብ ስታደርስ ያንን ነገር ካልተገበረ እንደሚሞት ሰው ሁነህ አድርስ !
ስትመካ ደግሞ ምንም ሰበብ እንዳላደረሰ ተስፋውም ምኞቱም አላህ እና አላህ ብቻ እንደሆነ ሰው ተመካ !"
ሰበብ እና ተወኩል ማለት ይሄ ነው።
2ቱንም በጌዜ እና በአግባብ ፤ በነፍሲያ ሳንታለል፤ በስንፍናም ሳንከበብ !
ዞር ብዬ ሳይ አብዘሀኛዎቻችን
ሰበብ ስናደርስ አላህን እንረሳለህ !
ሰበብን ማድረስን ስንተው ስንፍናችንን በተወኩል እንደበቃለን !
እናስተካክል !
✍𝐀𝐋𝐖𝐀𝐍 𝐀𝐋𝐈 𝐀𝐋-𝐀𝐖𝐀𝐒𝐇𝐈(أبو عبيدة)
t.me/ABUUBEYDAH_ALWAN
❤23👍5👌4
11 Jul 2026, 19:55 UTC≈3,870 views6 reactionsread 7 August 2026 እስቲ አሕባቢ ባሁኑ ዙር ትንሽ ሰው ቦታ ነው ያለው
ኸጥ ትምህርት ተወዳድራቹህ ስለምትመዘገቡ
ቶሎ ሄዱ
@Ikhlasonlinemedresa
🥰5❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ABUUBEYDAH_ALWAN. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.