30 Jul 2026, 14:23 UTC489 views26 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
"የ19 ዓመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ወደ ህክምና ማዕከል በሄደችበት ማደንዘዣ በመውጋት አስገድዶ መድፈር የፈፀመው ዶ/ር በ21 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ" የሚል ዜና አየሁኝ።
"በሃኪም እንዴት ይሄ ይፈጸማል?" ማለት ሞኝነት ነው። በሃኪም ቀርቶ በሃይማኖት አስተማሪም ይፈጸማል። መፍትሄው አጭርና ቀላል ነው። ማንኛዋም ሴት ከባዳ ወንድ ጋር ተገልላ ልትገኝ አይገባትም። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
لا يخلوَنَّ رجلٌ بامرأةٍ فإنَّ الشيطانَ ثالثُهما
"አንድ ወንድ ከባዕድ ሴት ጋር ብቻውን አይነጠል፤ ምክንያቱም ሶስተኛቸው ሸይ^ጧን ነውና።" [ቲርሚዚይ፡ 2165]
"ሶስተኛቸው ሸይ^ጧን ነው" የሚለው አጉል መልካም እምነት እንዳያዘናጋን ጥ…
👍16❤10
28 Jul 2026, 17:42 UTC969 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥
👇👇👇
https://youtu.be/BdI20vT7mo0
👍6🤮1
27 Jul 2026, 20:26 UTC≈1,160 views19 reactionsread 8 August 2026 Photo
🎉 የምስራች ለታሪክ ወዳጆች
አዲስ ፕሮግራም በአዲስ መንፈስ
የጀግናው ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ታሪክ ክፍል 1
📌 ነገ ማታ 2:30 በዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁን።
ሲለቀቅ ኦንዲደርሳቹህ የደወል ምልክቷን ማብራት እንዳይዘነጉ!
👇👇👇
www.youtube.com/c/ikhlastube2
👍15🔥2❤1🤯1
20 Jul 2026, 17:31 UTC≈1,460 views8 reactionsread 8 August 2026 Photo
🔥🔥 ኢኽዋኖች ና ቃሪእ ሚሻሪ አል ዓፋሲ ሰሞኑን ፍጥጫ ላይ ናቸው 🔥
👇👇👇
https://youtu.be/D2m8Zj6lzHc
👍6🔥2
18 Jul 2026, 09:25 UTC≈1,460 views17 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @ABUUBEYDAH_ALWANPhoto
ዓሊይ ቢን አቢ ጣሊብ እና ሙዓዊያህ ቢን አቢሱፍያን መካከል በነበረው አለመግባባት ፤ የቢዛንታይን ንጉስ ሂረቅል እንዲህ ብሎ ፃፈለት ለሙዓዊያህ
"قد علمنا بما وقع بينكم وبين علي بن أبي طالب، وإنّا لنرى أنكم أحق منه بالخلافة، فلو أمرتني أرسلت لك جيشاً يأتون إليك برأس علي".
"በእናንተ እና በዓሊይ ቢን አቢጣሊብ መካከል የተከሰተውን አውቀናል። እናተ ከእርሱ የተሻለ መሪነቱ(ኺላፋው) ይገባቹሀል ብለን እናስባለን። ከፈለክ እዘዘኝ ሰራዊት ልላክልህ እና የዓሊይን ጭንቅላት(ገድለውት) ያምጡልህ።" ብሎ ፃፈለት።
ሙዓዊያህ እንዲ ብሎ መለሰለት
"أخوان تشاجرا، فما بالك تدخل في…
❤12👍5
12 Jul 2026, 15:25 UTC≈12,300 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
🎉🎉 አስደሳች ዜና ዓረብኛ ፅሁፍ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ 🎉🎉
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው
11ኛ ዙር የዓረብኛ ፅሁፍ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ!
አስደሳች ዜና ከኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ የዐረብኛ ፅሁፍ መማር ለምትፈልጉ በሙሉ እንሆ 11ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
የትምህርቱን አሰጣጥ እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ
👇👇👇
https://t.me/ikhlastube2/1239
✍️ ለመመዝገብ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ 👇👇
t.me/Ikhlasonlinemedresa
ወይንም በቴሌግራም ቁጥራችን +251951635447 ያናግሩን!
👍3🔥1
12 Jul 2026, 10:22 UTC≈2,080 views12 reactionsread 8 August 2026 Photo
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
የምወዳችሁና የማከብራችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ፣ እንደምታውቁት በግሌም ሆነ በስራዬ የምጠብቀው ግላዊነት አለ፤ ነገር ግን ከዚህ በላይ መደበቅ ያልቻልኩት የውስጤ ህመም አለ። እናቴ ለአመታት በጤና እክል ስትሰቃይ ቆይታለች። ዛሬ ግን ዶክተሮች ህመሟን መለየት ችለዋል። ህመሟ ከባድ ነው፤ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና ካልተደረገላት የሽንት መቆጣጠር ችግርን ጨምሮ ለከፋ አደጋ እንደምትጋለጥ ነግረውኛል።
የቀዶ ጥገናው ወጪ ከ400,000 ብር በላይ ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዓት ይህንን መጠን በአንዴ ማሟላት ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛል። እናቴን ለማሳከም ከአላህ በታች የእናንተን እገዛ እሻለሁ።
እንደምትረዱት ጉዳዩን ወደ ሚዲያ ማውጣት አልፈለኩም…
😢7❤4👍1
Live stream finished (42 minutes)
10 Jul 2026, 18:10 UTC≈1,380 views6 reactionsread 8 August 2026 የቆየሁት በኔትወርክ ምክንያት ነው
👍6
10 Jul 2026, 18:06 UTC≈2,100 viewsread 8 August 2026 ተጀምሯል
https://t.me/ikhlastube2?livestream=803158f4ac5ef700ac
Live stream started
9 Jul 2026, 02:50 UTC≈3,460 views14 reactionsread 8 August 2026 Photo
🎓የምስራች 🎉
#9ኛ ዙር የአረብኛ እጅ ፁሁፍ ተማሪዎች ምርቃት ፕሮግራም
--------------------------
ኢኽላስ ኦንላይን አካዳሚ በኦንላይን ለተከታታይ 4 ወራቶች ሲያስተምራቸው የቆዩ የ9ኛ ዙር ዓረብኛ ፁሁፍ ተማሪዎችን ነገ ማታ (ጁሙዓ ሀምሌ 3/2018) ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ፕሮግራም እንደሚያስመርቅ ስናበስረዎ በታላቅ ደስታ ነው ።
በመሆኑም እርሶ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል ።
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት
በቴሌግራም
👇👇👇
t.me/ikhlastube2
በዩቲዩብ
👇👇👇
Www.youtube.com/ikhlastube2
👍11❤2🎉1
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @ikhlastube2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.