8 Aug 2026, 10:38 UTC7 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @UstazAbuzarhassenAbutolhaFile
🚫 ረድ በሙስጦፋ ዐብደሏህ
● ክፍል (2)
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ከተዳሰሱ ነጥቦች፦
— የነብያት ወራሾች የሆኑትን ዑለማኦች ክብር መጠበቅ ግደታ ነው .!
— ጃሂሉ አቡ ኒብራስ በሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ ላይ በተናገረው አግባብነት የሌለው ንግግር ላይ መልስ ተሰጥቶበታል .!
— ስለ ዑዝር ቢል-ጀህል፣ ተክፊር አል-ሙጥለቅ፣ ተክፊር አል-ሙዐየን የሸይኹል-ኢስላምን ንግግር በማጣቀስ ተብራርቷል .!
🎤 በደንብ ይደመጥ
ክፍል (1) ለማግኘት፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/17621
|| የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
👍1
8 Aug 2026, 05:49 UTC14 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @bahrutekaPhoto
Photo, posted without a caption
7 Aug 2026, 20:34 UTC22 viewsread 8 August 2026 ግቡ አዳምጡ ወሳኝ የሆነ እርእስ ወሳኝ በሆነ ጊዜ
እሱም የሙስጦፋ አብደሏህ ተክፊሪይ በሆነው ግለሰብ ላይ ሁኔታ እየተብራራ ነው
በሸይኹና አቡ ዘር
በመረጃ ናስማልኝ
https://t.me/+wNZoL6wJstBjYTFk
7 Aug 2026, 19:11 UTC21 viewsread 8 August 2026 Photo
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ!
ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡
🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል
🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት
🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት
👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
7 Aug 2026, 18:36 UTC15 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @hussenabass123File
☑️ ወሳኝ የጁሙዓህ ኹጥባ ምክር
✔️ ርእስ:- ቅድሚያ ለተውሂድ አሏህን ብቻ አምልኩ በሱ አታጋሩ !
🎙የሸይኻችን ሁሰይን አባስ ተማረ በሆነው በውዱ ወንድማችን አቡ መርዋን «ሀፊዘሁሏህ»
🕌 አፋፍ በሰለፍዮች መስጂድ
🗓 ነሐሴ / 𝟏 / 20 - 18
ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን ሼር
እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/hussenabass123
https://t.me/hussenabass123
7 Aug 2026, 17:16 UTC20 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @AbusufyanAselefyFile
ሙስጠፋን ስሙት እስኪ
ሰለ ሼይኽ ረቢዕ የተናገረዉን
https://t.me/AbusufyanAselefy
7 Aug 2026, 13:41 UTC25 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @hussenabass123
ጥያቄ ለሸይኻችን እንድቀርብላቹህ የምፈልጉ በዚህ መላክ ትችላላችህ ባረከሏሁ ፊኩም 👇
@Abusufyan444
7 Aug 2026, 13:40 UTC22 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @hussenabass123
🔴 አሁን ልዩ የሙሃደራ ፕሮግራም ተጀምሯል
🎙በውዱ ሸይኻችን ሱሰይን አባስ ወርቄ
«አሏህ ይጠብቃቸውና»
✅ በቀጥታ ስ ር ጭ ት ይከታተሉ
በፍጥነት ገባ ገባ ይበሉ
--👇
--👇
--👇
ለሌሎችም ሼር ሼር በማድረግ የአጅሩ
ተካፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፈኩም
👇ሙሃደራውን ለመከታተል👇
https://t.me/hussenabass123?livestream=ed2ac70482f3ddc877
7 Aug 2026, 10:53 UTC26 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @UstazAbuzarhassenAbutolhaFile
●ወሳኝ የጁሙዓህ ኹጥባ (ምክር)
ርዕስ :-" ከቢድዐና ከቢድዐ ባለቤቶች ኡማውን ማስጠንቀቅ ግዴታችን ነው "🔹
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ
🗓 ነሐሴ / 𝟏 / 𝟐𝟎𝟏𝟖
ይደመጥ !
✈️https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
7 Aug 2026, 07:24 UTC32 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Tewhid_Sunah_beTullugana_ketema
سنن يوم الجمعة : ➊ قراءة سورة الكهف ➋ الإغتسال ➌ السواك ➍ الطيب ➎ التبكير إليها. ➏ أن يلبس الإنسان أحسن ثيابه. ➐ أن يُكثِر من الصلاة على النبي ﷺ
والاجتهاد في الدعاء
የጁሙዓቀን ሱናወች
1) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
2) ገላን መታጠብ
3), ሲዋክ መጠቀም
4), ሽቶ መቀባት
5), ወደጁሙዓ ስላት መጣደፍ
6), ጡሩ ከሆኑ ልብሶቹ መልበስ
7), በነብዩ ﷺ ላይሰለዋት
https://t.me/Tewhid_Sunah_beTullugana_ketema
ሼር ያድርጉ
5 Aug 2026, 11:08 UTC51 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
🔖 ታላቅ የምስራች ለሀዋሳና አካባቢዋ የሱና ወዳጆች በሙሉ! 🌟
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
~እነሆ! መሻኢኾችና ኡስታዞች የሚታደሙበት ፣ ድናችንን የምንተዋወስበት፣ መንፈስን የሚያድስ የዳዕዋና የኮርስ ድግስ በሀዋሳ ከተማ ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል።
"مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ"
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ፤ ልክ እንደ ሰሪው አጅር አለው።"
ያልሰሙትን በማሰማትና በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ በአካል በመገኘት የዕውቀት ተካፋይ ይሁኑ!
🛋 የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች፦
● 🎙️ ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ (ከወለጋ)
● 🎙️ ሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ (ከወሎ)
● 🎙…
❤1
5 Aug 2026, 02:09 UTC43 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @abumuazhusenedris
"ኢብኑ መስዑዶች ክፍቸቶች እንዳለባቸው አውቃለሁ አምነውባቸው ሳይሆን ለመስለሐ ብለው ነው የሰሯቸው" እያለ ዲፋዕ የሚያደርግን ሰው ሰማሁኝ።
እረ ቆም ብለን እናስብ ሰወች!! ለመስለሐ ብሎ መስራት ያድናል እንዴ? እንዲህ ከሆነማ መውሊድ ከመስለሐ በላይ ለነቢዩ ውዴታ ብለው ነው የሰሩትኮ።
ጉዳዩ ለመስለሐ ብሎ የመስራትና አለመስራት ሳይሆን ለመስለሐ ብሎ ከቢድዓ ሰወችጋ በጋራ ለደዕዋ መስራት እንደማይቻል ዑለሞች ነግረዋቸዋል ወይ ነው።
ይሄ ደግሞ ግልፅ ነው የቤታቸው መስታወት ድምፅ እስከሚያጋባ ድረስ እየተነገራቸው ነው ኪታቦችም በእጆቻቸው አሉ።
ስለዚህ መውሊድ ለነቢዩ ፍቅር ሲባል ይፈቀዳል የሚል ዓሊም መረጃ ከቆመበት ቡሃላ ከሱና እንደሚወጣው ሁሉ ለመስለ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AbdulAzizmuhamed1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.