🔖 ታላቅ የምስራች ለሀዋሳና አካባቢዋ የሱና ወዳጆች በሙሉ! 🌟 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ~እነሆ! መሻኢኾችና ኡስታዞች የሚታደሙበት ፣ ድናችንን የምንተዋወስበት፣ መንፈስን የሚያድስ የዳዕዋና የኮርስ ድግስ በሀዋሳ ከተማ ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። "مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ" "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ፤ ልክ እንደ ሰሪው አጅር አለው።" ያልሰሙትን በማሰማትና በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ በአካል በመገኘት የዕውቀት ተካፋይ ይሁኑ! 🛋 የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች፦ ● 🎙️ ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ (ከወለጋ) ● 🎙️ ሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ (ከወሎ) ● 🎙…

Channel
قناة أبي حنيفة عبد الكريم لنشر التوحيد والسنة.✍
@Abuhanifa_2
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
679subscribers
-10 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001135506469 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Abuhanifa_2 |
| Created | Between 1 June 2017 and 30 September 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 13 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Abuhanifa_2 |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 20 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Sept 2026, 03:41 | 679 | +1 |
| 29 Aug 2026, 00:43 | 678 | +2 |
| 22 Aug 2026, 08:45 | 676 | -7 |
| 14 Aug 2026, 13:07 | 683 | -6 |
| 6 Aug 2026, 16:38 | 689 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:31 | 689 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 1 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
🔷የመልካምና የንፉግ ሰው የስራ ውጤት ኢማም ኢብኑል ቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "ንፉግ ሰው መልካም ተግባር ከመፈጸም ፣ በጎ እና መልካም ስራ ከመስራት የታገደ ጊዜ ፤ በሰራው ቢጤ ዋጋውን ያገኛል። ደረቱ አይሰፋም ፣ ልቡ ይጨናነቃል ፣ ትእግስት አይኖረውም ፣ ደስታው ቀላል ፤ ጭንቀቱ ፤ ሀሳቡ ፣ ሀዘኑ የበዛ ይሆናል። ጉዳዮ አይፈጸምም ፤ በሚፈልገው ነገር አይረዳውም።" الوابل الصيب (ص/ ٣٣) አሁንም እንዲህ ብሏል :- "ለጋስና ደግ ሰው ደረቱ እጅግ ሰፊ ፤ እርካታው ፣ ሰላሙ እጅግ የበዛ ይሆናል። ደግነት የጎደለው ስስታም ደረቱ እጅግ የተጣበበ ፤ ኑሮው እጅግ የደፈረሰ ፣ በጭንቀትና በሀዘን የተዋጠ ይሆ…
Photo, posted without a caption
💡 ቢድዓ እና የቢድዓ ሰዎችን ማጋለጥ ሱናን ከመጠብቅ ነው! 🎁 አህባሽ እና ሱፊዮችን የሚያጋልጥ የቴሌግራ ቻናል https://t.me/Mistre_ahbashe https://t.me/Mistre_ahbashe 🎁 ተክፊሪዮችን የሚያጋልጥ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/hadimu_takfiriyin https://t.me/hadimu_takfiriyin 🎁 ሙመይዓዎችን የሚያጋልጥ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia 👆 ኢኽዋኖችን፣ ሀጁሪዮችን ወዘተ የሚያጋልጥ ቻናሎች ደግሞ ያስፈልጉናል አህባቢ እንበርታ።
አዋጅ! አዋጅ! አዋጅ! አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ!! ዉድና የተከበራችሁ በየትኛውም የዓለም ዳርቻ የምትገኙ ሰለፊያ ሰለፊያት እህት ወንድሞች እናት አባቶች እነሆ የፊታችን #ጁሙዓ ማለትም (ሀምሌ 24/2018) በዓይነቱ ለየት ያለ ታላላቅ የሰለፍያ መሻይኾች የሚሳተፉበት የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችሁል። ስለሆነም በፕሮግራሙ ተገኝታችሁ ከኸይሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልእክታችንን እናስተላልፋለን። የፕሮግራሙ ቦታ በሀራ ሰለፊዮች የመስጂደል ፉርቃን የገቢ መሰብሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶቻችን ሸይኽ የሱፍ አህመድ, ከባህር ዳር ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት, ከሀራ ሸይኽ ሁሴን ከረም, ከሀራ ሸይኽ ሰዒድ ሙ…
🔷ከልጆች ይልቅ ለገንዘብ ትኩረት መስጠት ያለው ጉዳት ሸይኽ ብን ኡሰይሚን - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :- "ሰዎች ሆይ! ማህበረሰባችንን ብንፈትሽ ፣ ብዙዎቻችን ከቤተሰቦቻችን ይልቅ ስለ ገንዘባችን ይበልጥ ትኩረት እንደምንሰጥ እናገኘዋለን። ገንዘብ እንዴት ማግኘት እንዳለብን ፤ እንዴት ማሳደግ እንደምንችል ፤ እንዴት ማሻሻል እንደምንችልና እንዴት መጠበቅ እና እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብን ሰውነታችንን እና አእምሯችንን ጠምደነዋል። ስለ ቤተሰቦቻችን ግን አንጨነቅም። ስለእነርሱም አንጠይቅም። ስለአመጣጣቸው ወይም ስለአካሄዳቸው ወይም ስለጓደኞቻቸው ስለባልደረቦቻቸው አንጠይቅም። ይህ ትልቅ ስህተትና ግልጽ የሆነ አለማወቅ ነው። ምክንያቱም ለአንድ ሰው …
👉ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ አዲስ ሙሐደራ ◈ ርዕስ :- የተክፊሮች ና የሙመይዖች ስህተቶች 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አል ሀረዊይ ሀፊዘሁሏህ ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል ▣ የተክፊሮች ስህተት በስፋት ▣ ተክፊሮች መጠየቅ ያለባቸው ጥያቄወች ▣ ተክፊሮች ለሚያመጡት ሹብሀ ▣ የሙመይዖች ጥፋት በስፋት ▣ ለሚያነሱት ሹበሀ መልስ ከተነሱ ጥያቄወች መካከል ☑️ ተማሪወች በእንዲህ አይነት ዙሪያ ባንገባ ና ዝም ብለን የአቂዳ ኪታባችንን ካገኘነው ብንቀራ ምን ችግር አለው? እንዲሁም በኢልዛም ና በሌሎችም ርዕሶች ዙሪያ በሰፊው ተዳሷል። ✅ በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሰለፈይ ተማሪወች የቴሌግራም ቻናል በቀን 21/08/18 ሮብ ቀን የተላለፈ ግሩም ደዕዋ ። ቻናሉን …
قال الشيخ العلامة المحدث ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله : أُحذر نفسي وإياكم من الوقوع في البدع والوقوع في الأخلاق الفاسدة المنحرفة من الكذب والغش والخيانة والكتمان التي يتصف بها كثير من أهل الضلال والمحامين والمدافعين عن أهل البدع والضلال وإنني لأرجو من كل سلفي أن يكون رجلاً شريفاً أبياً صادقاً يحترم الصدق ويفي بالعهد ويفي بالوعد ويكون مثالاً واضحاً مشرقاً للأخلاق الإسلامية ولما جاء به الرسولﷺ ولا يتم ذلك إلا بمع…
I'm using imo Channel ኢሕሳን እስላማዊ ማእከል በኢትዮጲያ. Click the link to join us! https://mychannel.im/d/ucs.8615128029840842?anon_id=ch.AAAAAAAAAAAAAAAAAAAAACj4zVOuvHoaSXeQAvnoEyAJ0zqDrlvdCmD5n4qsZO3D&source=2&ownerid=ch.AAAAAAAAAAAAAAAAAAAAACj4zVOuvHoaSXeQAvnoEyAJ0zqDrlvdCmD5n4qsZO3D&pid=userchannel_normal&from=other
👆 ይችን የሸይኽ ምሳሌ አሁን ነው ማስተዋል የእናቱን ጡት ያጣ ህፃን ➶➶ እና ↙️↙️↙️ ስልጣን ያላገኘው ኢኽዋን ❴ሁለቱም ሲያገኙ ዝም ይላሉ❵ 【ሲያጡ ደግሞ ይጮሃሉ】 📝 قال شيخنا الشيخ محمد حياة الولوي حفظه الله تعالى፡ 📝 ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፦ 🏝 «أهم الأمور عند الإخوان العلو على الكراسي فإذا فقدوها صاحوا وإذا وجدوها راحوا مثلهم مثل الرضيع إذا فقد ثدي أمه صاح وإذا وجده راح» اه ¹ 🏝 «ኢኽዋኖች ዘንድ ከአሳሳቢ ነገሮች ወንበር ላይ ከፍ ማለት ❴ስልጣን መያዝ ነው።❵ ወንበሯን ያጡ ጊዜ ይጮሃሉ። ያገ…
🟢በሀቅ ሽፋን ጥሪ ወደ ነፍስ ደዕወህ (ጥሪ) መሆን ያለበት ግን ወደ አላህ ብቻ ነው። በኢኽላስ። {قُلْ هَٰذِهِۦ سَبِيلِىٓ أَدْعُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا۠ وَمَنِ ٱتَّبَعَنِى ۖ وَسُبْحَٰنَ ٱللَّهِ وَمَآ أَنَا۠ مِنَ ٱلْمُشْرِكِينَ} «በል: ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ በግልጽ ማስረጃ ላይ እኔም የተከተለኝም ሁሉ፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» ፡፡ https://t.me/Abuhemewiya
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Abuhanifa_2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
@bahruteka · 41,1744 postsAbu Imran Muhammed Mekonn
@AbuImranAselefy · 23,8253 postsየባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
@alateriqilhaq · 19,9432 posts🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
@Abuhemewiya · 16,6651 postدرر العلامة المحدث-ربيع بن هادي المدخلي
@DrRabeeM · 17,6251 postየሰለፊዮች መገናኛ - ملتقى السلفيين في إتيوبيا
@Multeqa_Ahlissuneh · 28,5801 postሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል ወሎዊ (አቡ መንሱር) Sheikh Muhammed Heyat (Abu Mensur)
@SheikMohmmedHyatHara · 14,7121 postየሙመይዓ መንጋን ጥመት በመረጃ ማጋለጥ
@aredualelmumeyia · 7,3331 postمدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
@medresetulislah · 19,8001 post
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
@bahruteka · 41,1744 postsAbu Imran Muhammed Mekonn
@AbuImranAselefy · 23,8252 postsየባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
@alateriqilhaq · 19,9432 postsየሰለፊዮች መገናኛ - ملتقى السلفيين في إتيوبيا
@Multeqa_Ahlissuneh · 28,5802 posts🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
@Abuhemewiya · 16,6651 postየሙመይዓ መንጋን ጥመት በመረጃ ማጋለጥ
@aredualelmumeyia · 7,3331 postدرر العلامة المحدث-ربيع بن هادي المدخلي
@DrRabeeM · 17,6251 postየተክፊር መንጋ ጥመትን በመረጃ ማጋለጥ
@hadimu_takfiriyin · 5,8971 postየሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
@haraselefi · 21,5261 postየሀዋሳ ሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
@hawassajemea · 3,2581 postየአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
@Mistre_ahbashe · 12,2291 postWoldia university selefyi student channel
@weldiaselefyistudent · 8311 post
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“قناة أبي حنيفة عبد الكريم لنشر التوحيد والسنة.✍” (@Abuhanifa_2), 679 subscribers as measured 5 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Abuhanifa_2.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.