9 Aug 2026, 18:47 UTC311 views4 reactionsread 12 August 2026 File
አሊምን የገማ የሸተተ !!
የበሰበሰ የሸተተ !!
ብሎ የሚተች ሰውጋ ምን ልትማሩ ይሆን!?
ግን ሙስጦፋ አብደላ ተክፊሪው ወዴት
እየወሰዳቹህ ነው??
ከኡለማዎች እየለያቹህ
👉 አሊምም እሱ
👉ያአቂዳ ሰውም እሱ
👉ሱንይም እሱ
👌ሌላው ሁሉም የአቂዳ ችግርተኛ አድርጎ እየቆጠር እንዴት አስችሏቹህ ተከተላቹት??
እለማዎችን ተችቶ በጎን የነሱንም ኪታብ እያነበበ ምን ማለት ንው??
አረ ወደ አቅላቹህ ተመለሱ
https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8249
👉📚
https://t.me/Al_beyan_midya/9049
👍3❤1
9 Aug 2026, 16:35 UTC334 views6 reactionsread 12 August 2026 ሰህተት
ስህተት የመጨረሻ አይደለም፤ ወደ ስኬት የሚወስድ ትምህርት ነው፡፡ ስለዚህ ያለፉ ስህተቶችህን እንደ ሸክም ሳይሆን እንደ መማሪያ ተጠቀምባቸው፡፡ እራስህን ጠይቅ፦ "ከዚህ ምን ተማርኩ?” ብለህ ስታስብ የሚቀጥለው እርምጃህ የተሻለ ይሆናል።
አሸናፊ ማለት ፈጽሞ የማይወድቅ ሰው አይደለም፤ በወደቀ ቁጥር ተምሮ ደግሞ የሚነሳ ሰው ነው። አንድ ነገርካልተሳካልህ ተስፋ አትቁረጥ፤ ”ምን አጎደልኩ? በሚቀጥለው ጊዜ እንዴት የተሻለ አደርገዋለሁ?” ብለህ ጊዜ ውሰድ፡፡
ከስህተት በላይ አስተማሪ የለም። ስህተት ውድቀት አይደለም፤ ወደ ትልቅ ስኬት የሚወስድ ደረጃ ነው። ስለዚህ ዛሬ የወደቅክበትን ቦታ ነገ የምትቆምበት መሠረት አድርገው!!
👍6
9 Aug 2026, 03:38 UTC389 views10 reactionsread 12 August 2026 ✍ሻማን «ማን ጎዳሽ?» አሏት፤ «ከውጭ የመጣው ክብሪት ሳይሆን፣ ከውስጤ አቅፌ የያዝኩት ክር ነው የበላኝ» አለች ይባላል።
☀አንዳንዴ ክፉኛ የሚጎዳችሁ፣ ከሩቅ የመጣ ጠላት ሳይሆን “የእኔ ነው” ብላችሁ የያዛችሁት የቅርብ አካል ይሆናል....
👉👇
https://t.me/Al_beyan_midya/9047
❤6👍3💔1
8 Aug 2026, 04:21 UTC416 views5 reactionsread 12 August 2026 ሁለት ጥሩ ነገሮች ይኑሩህ
👉ሰምቶ መቻልና
👉ንቆ መተው!!
👍4❤1
7 Aug 2026, 18:36 UTC436 views4 reactionsread 12 August 2026 የህይወት እውነታዎች
1.ሁሉም ሰው ሊወደን አይችልም
2.እድሜ ሳይሆን ማስተዋል ጠቢብ ያደረጋል
3.ዝምታ ከድምፅ በላይ ይናገራል
4.ሰዎች በማንኛውም ሰአት ሊቀየሩብን ይችላሉ
5.እራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ደስታን ያሳጣል
6.ፈተና እና ችግር ትልቁ አስተማሪ ነገር ነው
❤4
6 Aug 2026, 12:19 UTC520 views5 reactionsread 12 August 2026 ✨ምክር_ከቁርዐን
👉ስለ ድምፅህ
🔹:وَاغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ
✨:ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ (ሉቅማን 19)
👉ስለ አካሄድህ
🔹:وَلَا تَمْشِ فِي الْأَرْضِ مَرَحًا ۖ
✨በምድርም ላይ የተንበጣረረክ ሆነህ፤ አትሂድ፡፡ (አልኢስራዕ 37)
👉ስለ አስተያየትህ
🔸:وَلَا تَمُدَّنَّ عَيْنَيْكَ
✨ዓይኖችህንም አትዘርጋ፡፡ (ጧሃ 131)
👉ስለ ነውራችን
🔸:وَلَا تَجَسَّسُوا
✨:ነውርንም አትከታተሉ፡፡( አልሁጅራት 12)
👉ስለ አመጋገባችን
🔸:وَكُلُوا وَاشْرَبُوا وَلَا تُسْرِفُوا ۚ
✨ብሉም፤ ጠጡም፤ አታባክኑም፡፡ ( አዕራፍ 31)
👉ስለ ንግግራችን
🔸:وَقُولُوا …
❤5
5 Aug 2026, 19:34 UTC444 viewsread 12 August 2026 🏆ጥሩ ነገር ለጥሩዎቸ🏆
🎬በጣም ጠቃሚ የሆኑ ኢስላሚ
ፁሁፎች እና ግጥሞች
ትምህርቶች የሚለቀቅበት
ምርጥ ቻናል ይዤላቹህ
ብቅ አልኩኝ
ለመቀላቀል
open
open
ሚለውን ተጫኑት
5 Aug 2026, 14:18 UTC487 viewsread 12 August 2026 ደረቅ ጥያቄ ✍
ከትልልቅ የቂያማ ምልክቶች መካከል ያልሆነው የቱ ነው??
ሀ// የደጃል መምጣት
ለ// ፀሀይ ከምዕራብ መውጣት
ሐ// የመህዲ መምጣት
መ// የኢሳ መውረድ
ሠ// የካዕባ መፍረስ
ረ// የረሱል ሰ.አ.ወ መላክ
ሰ// ሁሉም መልስ ነው
5 Aug 2026, 07:33 UTC542 views8 reactionsread 12 August 2026 ተስፋን የመሰለ ትልቅ
የመኖር ምክንያት የለም..
👍8
4 Aug 2026, 23:28 UTC580 views4 reactionsread 12 August 2026 File
👍 ግጥም ይደመጥ👍
🎙ኡሚ 🎙
ግጥም
======================
🎯https://t.me/Al_beyan_midya/9038
👍4
4 Aug 2026, 14:13 UTC615 views4 reactionsread 12 August 2026 🌿መፋቂያ ወይም ሲዋክ የነቢዩ ﷺ ሱንና ነው፡፡
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሓመሁሏሁ ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታቡ ላይ የመፋቂያ ጥቅሞች እንዲህ ብለው ነበር
1-يطيب الفم
🍏 አፍን ያጸዳል
2-يشد اللثة
🍏 ድድን ያጠነክራል
3-يقطع البلغم
🍏 አክታን ይቆርጣል
4-يجلو البصر
🍏 ዐይን ያጠራል
5-يذهب بالحفر
🍏 የጥርስ መቦርቦርን ያስወግዳል
6-يصحح المعدة
🍏 ሆዳችን ጤናማ እንድሆን ያደርጋል
7-يصفي الصوت
🍏 ድምጽን ያጠራል
8-يعين على الهضم
🍏 አላስፈላጊ ውፍረትን ያስወግዳል
9-يطرد النوم
🍏 እንቅፍን ያባራል
10-ينشط للقراءة
🍏 ለቂርኣት ያነቃቃል
11-ينشط للصلاة
🍏 ለሶላት ያነቃቃል
12-…
👍3❤1
4 Aug 2026, 04:02 UTC525 views19 reactionsread 12 August 2026 ሌሊቱን ቆሞ እየሰገደ ከማልቀሱ ብዛት እናቱ ''የኔ ልጅ ነፍስ አጥፍተሀል እንዴ?'' ብላ ስትጠይቀው ''አዎ ነፍሴን በወንጀል ገድያታለው።'' ብሎ መለሰ።
ደጋግ ቀደምቶቻችን ዒባዳ ላይ እንዲህ ነበሩ።
እኛስ?
👍19
Showing the 12 most recent of 24 posts we hold for @Al_beyan_midya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.