23 Jul 2026, 18:24 UTC358 views7 reactionsread 8 August 2026 ከአላህ የኾነ ሰላምና እዝነት ፣ ክብር በሚከበርባቸው፣ ልቅና በሚደሳባቸው፣ ለዓለማት እዝነት ተደርገው በተላኩት ፣ ለዚያ የብርሃን ዘውድ ፣ የሀቅ አገልጋይ ፣ ለቃል ኪዳኑ አክባሪ ፣ የፍጥረታት ዕንቁ ፣ የአላህ ወዳጅ የኸልቁ አማላጅ በሆኑት ባለ ታላቅ ጠባይ በነብዩል አሚን ሰለዋቱላሂ አለይሂ ወአሊሂ ወሰለም ላይ ይሁን 💚
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ 💚
🥰4❤3
9 Jul 2026, 21:34 UTC680 views15 reactionsread 8 August 2026 አህመድ: ያሲን: ጧሃ 💚💚
በስሙ ሚገኘው ክብረቱ ማዕረጉ፤
ትንሽ ያሉት ሁላ ባንቱ ነው ማደጉ።
የቀን መንገዳችን ሲመሽ ብርሓናችን
በማዕሸር ሜዳ ላይ ጠበቃ ዋሳችን።
ይላል ዛሒዳችን...
ባወደስነው ቁጥር ማወደስ አነሰን
የሐቢበላህ ﷺ ፍቅር ያንገበገበው በደዊን ደግሞ ቀብራቸው ፊት ቁሞ ይህንን ልብ የሚሰቅዝ ግጥም ይገጥማል፤ ይህ በአል ኡትቢ የተዘገበው የበደዊኑ ግጥም የሐቢበላህ መስጂድ ውስጥ ተከትቦ እናገኘዋለን
يَا خَيْرَ مَنْ دُفِنَتْ فِي الْقَاعِ أَعْظُمُهُ
فَطَابَ مِنْ طِيبِهِنَّ الْقَاعُ وَالأَكَمُ
የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብይ ﷺ፣ ከነፍሴ በላይ በምወዳቸው መልዕክተኛ ላይ ይውረድ 💚
…
🥰10❤5
Live stream started
16 Jun 2026, 20:21 UTC923 views13 reactionsread 8 August 2026 Photo
✨እያንዳንዱ ሰው በራሱ
የውስጥ ጉዞ ላይ ተሳፋሪ ነው።
✨ውጭ የምትፈልገውን
ከውስጥ ታገኛለህ።
@limugenet 🍁
@limugenet 🍁
❤13
26 May 2026, 20:17 UTC≈1,060 views10 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @medina_tubePhoto
እንኳን አደረሳችሁ 🥳
❤10
24 May 2026, 12:08 UTC≈1,060 views13 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @MuhammedNessimPhoto
ተሰውፍ ተሰውፍን ለማያውቁ ፦
ተሰውፍ በእስልምና ውስጥ ያለ መንፈሳዊ መንገድ ነው። ዋና ግቡ ሰው ከሃያሉ አላህ ﷻ ጋር የቅርብ መንፈሳዊ ግንኙነት እንዲኖረው ልቡን ማጥራት እና ፍቅር፣ ትሕትና፣ ሰላም እና መልካም ሥነ-ምግባር ማበረታታት ነው።
● የሱፊይነት እውነተኛ መንገድ ሸሪዓና የነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ሱና ነው።
● ተሰውፍ ከአላህ ጋር በኢህሳን ሥርዓት አደብ (ስነ-ምግባር) ማሳየት ነው።
● ተሰውፍ የተወዳጁን ነቢይ ﷺ ፈለግ መከተል ነው።
● ተሰውፍ ለወንድምህ ለራስህ የምትወደውን መውደድ ነው።
● ተሰውፍ ልብህ ከአላህ በስተቀር ከሁሉም ነገር ንጹህና ጥሩ እንዲሆን ማድረግ ነው።
● ተሰውፍ አላህን እንደምታየው ማምለክ ነው፤ እርሱን ባታየውም እርሱ…
❤13
17 May 2026, 14:41 UTC924 views8 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Dinel_islam
የዙል ሂጃ ፆም ከሰኞ ይጀምራል
የቻለ ይፁም...✨
❤4👍4
29 Apr 2026, 04:45 UTC≈1,300 views12 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Dinel_islam
ንጋታችንን በዚች ዐያ ተደቡር እናስውበውማ
ادْخُلُوهَا بِسَلَامٍ ۖ ذَٰلِكَ يَوْمُ الْخُلُودِ
«በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው» (ይባላሉ)፡፡(50:34)
1."በሰላም ግቧት"
ይህ አቀባበል በራሱ ትልቅ ትርጉም አለው። እዚህ ጋር "ሰላም" ሲባል፡-
ከጭንቀት ነፃ መሆን፡ ከዱንያ ፈተና፣ ከሞት ስጋትና ከትንሣኤ ቀን ድንጋጤ በኋላ የሚመጣ ፍጹም እረፍት ነው።
ከጥላቻ መጽዳት፡ በገነት ውስጥ ባሉ ሰዎች ልብ ውስጥ ምንም ዓይነት ቅያሜ ወይም ጥላቻ እንደማይኖርና በመካከላቸው ሰላማዊ ፍቅር ብቻ እንደሚሰፍን ያሳያል።
2. "ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው"
ይህ ቃል በሰው ልጅ ልብ ውስ…
❤11🥰1
20 Mar 2026, 14:37 UTC≈1,530 views14 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Dinel_islamPhoto
🌺ሸዋልን እንፁም
.....አቡ አዩብ ረ.አ እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)እንዲህ ብለዋል።።።። ረመዷንን የጾመና እርሱን አስከትሎም ከሸዋል ወር ውስጥ ስድስት ቀናትን ያከለ አመቱን ሙሉ እንደጾመ ይቆጠርለታል!
@Dinel_islam @Dinel_islam
❤12👍2
20 Mar 2026, 09:00 UTC≈1,220 views5 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @medina_tubePhoto
መልካም ዒድ ለሁላችሁም!!!
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
❤5
9 Mar 2026, 23:44 UTC≈1,410 views17 reactionsread 8 August 2026 Photo
✨ስለ አላህ ፍቅር
"إذا اشتغل القلب بذكر الله، أضاءت الروح بنور المحبة." 🌟🌙
"ልብ በአላህ ዝክር (ውዳሴ) ከተጠመደ፣ ነፍስ በፍቅር ብርሃን ትበራለች።
—✨🦋 ሀቢብ ኡመር ኢብን ሀፊዝ✨🦋
#ዝክር #ፍቅር #መንፈሳዊነት
ያሸሐበ ዳኒ
❤17
9 Mar 2026, 00:05 UTC947 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @alhadratube1Sticker
Sticker, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @limugenet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.