11 Aug 2026, 11:06 UTC347 views12 reactionsread 12 August 2026 Photo
በሻሻው፣ ቀልብ ዳባሹ፣ ሩሕ አሳሹ፣ ለሁሉ ደራሹ፣ እንባ አባሹ፣ አልባሽ አጉራሹ፣ ኒዕማ ደጋሹ፣ ትንሽ አንጋሹ፣ የተሰበቀን ጦር መላሹ፣ የማር ፍትፍቱ፣ የኑር ክምሩ፣ ንብርብሩ እርጎ፣ ለዲኑ ብሎ፣ ሸይኹን መርጦ ከምቾቱ መከዳ፣ ከድሎቱ መደብ ሸርተት ያለው ዛት፣ ምላሱ ለዚክር እንጂ የማይሰላው፣ አጋዳጁ፣ ሐጃ ፈጁ፣ የሰይድ አልፈኪ ቱፍታ፣ የቲጃኒዮች ኩታ፣ የአበል አባስ ትንፋሽ፣ የሰይድ አሕመድ አልጋ ወራሽ፣ የሶላተል ፋቲሕ ማሳ፣ የኢንሳኑል ከማል ማዕና!
የዘውዲቱ የሰይደት ሐና ራስ፣ የ’ነ ሰይድ መሕዲ፣ የ’ነ ሰይድ መሐመድ ዋና፣ የሰላሙ ኮረብታ፣ የዒልሙ ዓይነታ፣ ሙሒቡ፣ ምሁሩ፣ ሸሪፉ፣ ተቅዩ፣ ባለ ከሽፉ፣ እንደ ትልቁ ሰው በኸልቁ ጭንቀት ሲወዘወዝ ጎኑ …
❤12
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
11 Aug 2026, 04:55 UTC423 views6 reactionsread 12 August 2026 Video
Video, posted without a caption
❤6
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
10 Aug 2026, 16:29 UTC538 views6 reactionsread 12 August 2026 ሰይዲና ዐባስ [ረዲየላሁዐንሁ] ነቢዩን [ﷺ] ያወደሱበት ግጥም ውስጥ ጥልቅ ግንዛቤ አለ።…
የነቢዩ [ﷺ] የትውልድ ቀንን በማስታወስ፣ ከሌሎች ነቢያዊ ክስተቶች በተለየ ሁኔታ መውሊዱን በመጥቀስ እና ክቡሩ ውልደታቸው ለዓለም ያመጣውን ብርሃን በአንክሮ በመግለጽ በግጥም ሰድረውታል። እንዲህ ይላሉ: ‐
وأنتَ لما وُلدتَ أشرقتِ الأرضُ
وضاءتْ بنورِكَ الأفقُ
فنحنُ في ذلكَ الضياءِ وفي النورِ
وسُبُلِ الرشادِ نخترقُ
እንዲህ ለመተርጎም ሞክሬያለሁ፦
በተወለድክ ጊዜ የዓለም መብራት በራ፤
በኑርህ ብቅታ፣ አድማስ ፈነጠቀ፣ በድምቀትህ ጮራ።
በውበትህ ጸዳል፣
በፍንጥቅህ ፍካት፣
በግርማህም ፍኖት፣
መጥቀን እንሄ…
❤6
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
9 Aug 2026, 23:01 UTC566 views7 reactionsread 12 August 2026 የአላህ ነቢይ [ﷺ] እንዲህ ብለዋል፦ «ማንኛውም ሙስሊም በንጽሕና (ዉዱእ) አላህን የዘከረ ሆኖ ካደረ፣ በሌሊት ከእንቅልፉ ቢነቃና ከዱንያም ሆነ ከአኺራ መልካም ነገርን ከአላህ ቢለምን፣ አላህ የለመነውን በእርግጥ ይሰጠዋል።»
አሕመድና አቡ ዳውድ በሶሒሕ ሰነድ ዘግበውታል።
❤7
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
9 Aug 2026, 23:01 UTC546 views4 reactionsread 12 August 2026 የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ ብለዋል፦
«ለሰዎች [ጆሮ እንዲደርስለት ብሎ ሥራውን] የሚያሰማ ሰው አላህም በቂያማ ቀን ያሰማበታል።»
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
🔸መልካም ሥራን ሰዎች እንዲሰሙለትና እንዲያወድሱት ብሎ የሚሠራ፣ ለአላህ፣ የቂያማን ምንዳ ሽቶ ብቻ ያልሠራ ሰው፣ አላህ በቂያማ ቀን የውስጥ ዓላማውን በሰዎች ፊት ይገልጥበታል። ሚስጥሩን ለፍጥረት አሳውቆ ያዋርደዋል።
❤4
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
9 Aug 2026, 23:01 UTC512 views4 reactionsread 12 August 2026 ሰይዲና ዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ [ረዲየላሁ ዐንሁ] እንዲህ ይላሉ፦
«ነቢዩ [ﷺ] ወደ ደረታቸው አስጠጉኝና: «አላህ ሆይ! ጥበብን አስተምረው።» አሉ።»
ቡኻሪ ዘግበውታል።
:
ያ ረቢ እድያህን ስጠን!
❤4
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
9 Aug 2026, 12:32 UTC596 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
📚 تنبيه الانام ، في بيان علو مقام نبينا محمد عليه افضل الصلاة وازكى السلام
✍ ؛ لسيدنا الشيخ الإمام عبد الجليل بن محمد القرواني
1⃣https://t.me/MuhammedNessim/2752
2⃣https://t.me/MuhammedNessim/1054
3⃣https://t.me/MuhammedNessim/1055
4⃣https://t.me/MuhammedNessim/2860
5⃣https://t.me/MuhammedNessim/2862
6⃣https://t.me/MuhammedNessim/2864
❤5
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
9 Aug 2026, 03:03 UTC632 views9 reactionsread 12 August 2026 ▪️ በሕይወታችን ውስጥ ያሉ ማዕበሎች
➧ አንድ ቀን ሙላ ነስሩዲን ብዙ መንገደኞችን የጫነች የአንድ ጀልባ መሪ (ካፒቴን) ነበር። በጀልባዋ ውስጥ ብዙ የተማሩና የተከበሩ ሰዎች ነበሩ፤ ምሁራን፣ ጠበቆችና ባለሀብቶች ይገኙበታል። ጉዞው ረጅም ነበር። ሙላ ጊዜውን ለመጠቀም ስለ አምላክ፣ ስለ መንፈሳዊ ሕይወት እና ልብን ከትዕቢትና ከራስ ወዳድነት ስለማጽዳት አስፈላጊነት ማውራት ጀመረ። ነገር ግን አብዛኞቹ መንገደኞች ለንግግሩ ትኩረት አልሰጡትም። እነርሱ ከምንም በላይ በራሳቸው ዕውቀት፣ አመክንዮ እና ችሎታ ይተማመኑ ነበር። ስለዚህም ሙላን እየተሳለቁበት ንግግሩም ዋጋ እንደሌለው አድርገው ይቆጥሩት ነበር። በጉዞው አጋማሽ ላይ በድንገት ታላቅ ማዕበል ተነሳ። ኃይለ…
👍5❤4
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
7 Aug 2026, 00:03 UTC877 views21 reactionsread 12 August 2026 #ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ!
የወጋው አይድንም ጦሩ የሑብሁ!
ነቢ ኢድሪስን ለጀነት ሲያጨው ሩሁን ሰልሎት ነው። የዒሳ ልቅናም የመጣው የሩሃኒያው ትንፋሽ ከእርሱ ቢመጣ ነው። የስሙ መወሳት በያዕቁብ ቢዘልቅ ነው በዩሱፍ ሽታ ዓይኑን አብርቶ የናፍቆት እሳት ልቡን ያሳረረው። ለውሑ ለሙሳ ከኑሩ ኑቅጣ ተቆንጥሮ ቢከተብለት ነው ዓይኑ የማዕና ዛቱን ዳብሶት "ኑቡዋዬ ቀርቶ፣ ተከታዩ በሆንኩ" ያሰኘው ፣ መልሶ መላልሶ "ሙስጦፋ ሙጅተባ" ያስባለው። ረቂቁ የነብዬ ፍቅር በአንቢያዎቹ የፈሰሰባቸው ጊዜ ነው፣ ኑቡዋውም የሚጫንባቸው ፣ በዚያው ቅፅበት ነው ፈተናውም የሚነባበረው። ከነቢ ተይዞ ነው የሚሰናሰሉት። ሙሐባቸው በሰይድ ሙሳ ላይ ጠንቶ ወዲህ ምስኪን ፣ ወዲህ ቁጡ ፣ አንዴ…
❤21
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
7 Aug 2026, 00:02 UTC763 views1 reactionsread 12 August 2026 Photo
#ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ!
የወጋው አይድንም ጦሩ የሑብሁ!
❤1
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
6 Aug 2026, 06:55 UTC957 views16 reactionsread 12 August 2026 ታዋቂው የእናታችን ኸዲጃ [ረዲየላሁ ዐንሃ] ንግግር ታላቅ የፍቅር እና የታማኝነት ትምህርት አለው።…
የአላህ ነቢይ [ﷺ] የመጀመሪያውን ወሕይ ከተቀበሉ በኋላ በፍርሃት ወደ ቤታቸው ሲመለሱ፣ እናታችን ኸዲጃ [ረዲየላሁ ዐንሃ] እንዲህ በማለት አጽናናቻቸው፦
«كَلَّا وَاللَّهِ لَا يُخْزِيكَ اللَّهُ أَبَدًا...»
«በፍጹም አይሆንም! በአላህ እምላለሁ፣ አላህ ፈጽሞ አያዋርድህም፤ ዝምድናን ታፀናለህ፣ እንግዳን ታከብራለህ፣ ችግረኞችን ትረዳለህ፣ በእውነተኛ መንገድ ላይ በሚደርሱ ድንገተኛ መከራዎች ላይም ሰዎችን ታግዛለህ።»…
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
እነዚህ በጎ ሥራዎች ብዙ ወጪና ሀብት ይጠይቃሉ። ይህን ሁሉ ለማከናወን ነቢዩ [ﷺ]…
❤16
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
4 Aug 2026, 09:05 UTC≈1,030 views13 reactionsread 12 August 2026 اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد وعلى آل سيدنا ومولانا محمد
አልላሁምመ ሶልሊ ወሰልሊም ወባሪክ ዐላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመዲን ወዐላ ኣሊ ዐላ ሰይዲና ወመላና ሙሐመዲን፡፡
❤13
Signed Nessim Mahaba #ነሲም @nessim #نسيم #محبة @nessim_muhaba @MuhammedNessim
Showing the 12 most recent of 26 posts we hold for @MuhammedNessim. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.