13 Aug 2026, 17:41 UTC199 viewsread 16 August 2026 ዋካ መጻሕፍት ~ Waka Books ~~~~~~
የተለያዩ መጽሐፍትን ፣ የጥናት ወረቀቶችን ፣ የደራሲያን አጫጭር እና ረጃጅም ጽሁፎች በቀላሉ የሚያስቀምጡበት እና የሚያገኙበት ፤ በነጻነት የሚሸጡበት እና የሚገዙበት ዌብ ሳይት ነው።
ዋካ ቡክስ መጽሐፍትን እና የድርሰት ሥራዎችን ሁሉ በቀላሉ የሚያገኙበት እና የሚጠቀሙበት ዘመኑን የመሰለ ግዙፍ ፕላት ፎርም ነው ። ዊብ ሳይቱን እየገባቸው Log in በማድረግ የምትፈልጉትን አገልግሎት ተጠቀሙ ።
~~
Hard copy መጸሐፍ የምትሸጡም ሆነ የምትገዙ እየገባችሁ እርስ በርሳችሁ በራሳችሁ አድራሻ መገበያየት ትችላላችሁ ። ሌላው የማይገኙ መጽሐፍትን መሸጥ የምትፈልጉ በዌብ ሳይቱ በኩል ተነጋግራችሁ ኮተቤ መምህ…
Signed Tsega
8 Aug 2026, 13:59 UTC456 viewsread 16 August 2026 ሀገርን መውደድ በዘውግ ( በብሔር ) ተኮር ፌደራሊዝም
~~
ሀገር እንዴት ይወደዳል?
ይህ ገለጻ (Presentation) ጊዜውን የዋጀ እጅግ ተገቢ እና ወሳኝ ሲሆን አቀራረቡም ሆነ ውይይቱ እጅግ የሞቀ ነው ። ይህ ወሳኝ ገለጻና የሞቀ ውይይት በተከታታይ የሚቀርብ ስለሆነ እንድትከታተሉት እየጠየቅን ዩቱቡንም #subscribe #shares በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
https://youtu.be/dHQtj8uF9Fg?si=maNcIU0ITIqHb-VC
Signed Tsega
8 Aug 2026, 07:12 UTC419 viewsread 16 August 2026 Photo
❝ ተሰጥኦን ፍለጋ ❞
ስለ ተሰጥኦ ምንነት እና ለሥኬት ያለው አይተኬ ሚና ከበርካታ ንባቦቹ እና ከሕይወት ዘመን ተሞክሮዎቹ ቀምሮ ለትውልዱ ያቀርባል ። አቅራቢው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ዘነበ ወላ ነገ በቀን 3/12/ 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ላይ በዐውደ ፋጎስ የውይይት መድረክ ላይ በወመዘክር አዳራሽ በመገኘት ተሰጥኦ ያለውን ሁለንተናዊ ፋይዳ ለኢትዮጵያውያን ይናገራል ። በሰዓቱ በመገት ይከታተሉ ይወያዩ ።
Signed Tsega
5 Aug 2026, 10:39 UTC462 views2 reactionsread 16 August 2026 ነገር ይቀይርልኛል” ብላ በምትተማመንበት በምናሴ ትነጠቃለች። ተአምር በሚያስብለው በጡት ወተት ምክንያት ለሕይወቷ ትርጉም ለመስጠት ትታትራለች። የጡት ወተቷን ምርምር በማድረግ ለትልቅ ዓለምአቀፍ በጎ ተፅዕኖ ታደርጋለች ተብላ የተቆጠረችው ሥዕለማርያም የዓለም አቀፍ መሳለቂያና ትችት ምንጭ ትኾንባታለች። ይህ ሁሉ ትርጉም የሌለው ድግግሞሽ ነው። ይህ ደግሞ በሳርተር የተገለጸውን “existence without essence”-ን ያሳያል።
የህላዌነት መሠረታዊ ሐሳብ ነጻነት ነው፤ ግን ነጻነት ፍርሃትን ይወልዳል። ሄላም ለአሮን ፍቅሯን መናገር ትችላለች፤ ነገር ግን ዝምታን መርጣለች። የግራጫው መዝገቡ፣ የእንጀራ እናቱ የምታደርስበትን በደል እንደሚያውቀው ሁሉ ሄላምም …
❤2
Signed Tsega
5 Aug 2026, 10:39 UTC305 viewsread 16 August 2026 ይገኛል።
በሌላኛው የድኅረ-ቅኝ-ግዛት ኂስ (postcolonial criticism) መዝሙረ ሄላምን ስንመለከት መጀመሪያ ላይ “ፈረንጅ ሲያደንቀኝና ሲገረምብኝ የሰሙ የአገሬ ደነዞች በየተራ “ካላስ የኔ ጎሳ ናት” … እያሉ መሻማት ጀመሩ ትላለች - ሄላም። በኋላ ደግሞ በተነዛባት አጓጉል ወሬ … የሄላምን ጡት ንቀው፣ አንጓጥጠው፣ አባረዋት ሲያበቁ የፈረንጅ የዱቄት ወተትን ይመርጣሉ። ይህ በባሕላዊ ማንነትና በዘመናዊነት መካከል የሚዋልል ማኅበረሰብን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ የድኅረ-ቅኝ-ግዛት አካል ነው። በሌሎቹ የአዳም ሥራዎች ውስጥ ድኅረ-ቅኝ-ግዛት አተያይ በቋንቋና በኪነ-ጥበብ ምርጫ ውስጥ እንዴት እንደሚንፀባረቅ ያሳያል። በመዝሙረ ሄላም ላይ ደግሞ ምዕራባዊው…
Signed Tsega
5 Aug 2026, 10:39 UTC291 views1 reactionsread 16 August 2026 መዝሙረ ሄላም ላይ የተደረገ አጭር ኂሳዊ ንባብ
ከቢኒያም አቡራ
አዳም ረታ ታሪክን ከነገሥታት፣ ከመሪዎች፣ ማኅበረሰቡ ባበጀው ድልድል ውስጥ ‹ላዕላይ› ከሚባሉት ደረጃዎች አንጻር አያስመለክተንም። ታሪካዊ ከሚባሉ አጋጣሚዎች ውስጥ የተዘነጉትን ጥቃቅን የታሪክ ኹነተ-ደቂቅ (micro-events) ይመርጣል። ይወስዳል መንገድ ላይ … “ቀዳዳ” በተሰኘው ታሪክ ላይ ፍንዳታውን ከሚሞት ዘመድ፣ ከሚደነግጥ ለማኝ፣ ከሚሰነጠቅ የወፍ እንቁላል፣ ከሚፈስ የእናት ወተት ጋር Micro-Macro Connection በመፍጠር የትልቁ ቀዳዳ መፈጠርን ከሚጢጢዬ ሽንቁሮች ጋር ያስተሳስርልናል። እንዲህ ያሉ የኒው ሂስቶሪሲዝም ባሕሪያትን ከዚህ ቀደም ባሳተማቸው መጻሕፍቱ ውስጥ በተለያየ …
❤1
Signed Tsega
27 Jul 2026, 15:31 UTC798 views2 reactionsread 16 August 2026 Photo
የሀገር ግንባታ ! ጽንሰ ሃሳብ እና ትግበራ !
~~~~~~
ዶ/ር ብርሃኑ ሌንጅሶ በዐውደ ፋጎስ የውይይት መድረክ ላይ በመቅረብ የኢትዮጵያ የታላላቅ አሳቢያንን ብቃት የሚፈትነውን የምንጊዜም አንገብጋቢ ጉዳያችን ላይ ምሁራዊ ጥናታቸውን እጅግ ኃላፊነት በተሞላበት መልኩ አቅርበዋል ። ምሁራዊ ኃቀኝነትን ከተጋነነ ንዑሳን ብሔርተኝነት እና ሀገራዊ ብሔርተኝነት ተረክ ጋር አስታርቀው የተጓዙበት ርቀት አሁን ኢትዮጵያ ካለችበት ዘርፈ ብዙ ችግር አጻር ምሳሌ የሚሆኑ ምሁር መሆናቸውን ታዳሚያን ገልጸዋል ።
~~~~~
ዶ/ር ብርሃኑ ሌንጂሶ የሀገር ግንባታን ጽንሰ ሃሳብ እና እድገት የዓለምን ታሪክን ንቡር ጠቅሰው ከአብራሩ በኋላ የኢትዮጵያንም የሀገር ግንባታ ሙከራ በተ…
❤2
Signed Tsega
22 Jul 2026, 09:57 UTC771 views1 reactionsread 16 August 2026 Photo
89ኛው ዙር የዐውደ ፋጎስ የውይይት መድረክ
~~~~~~
ርእስ :- ❝የሀገር ግንባታ : ከጽንሰ ሃሳብ እስከ ትግበራ❞
አቅራቢ :- ዶ/ር ብርሃኑ ሌንጂሶ ( የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊሲ ጥናት መሥራች እና የቀድሞ ምክትል ዳይሬክተር ፤ ለበርካታ ዓመታት በትምህርት እና በምርምር ፖለቲኮ - አካዳሚ ጽሁፎችን ሲያበረክቱ የኖሩ ፣ በዩኒቨርስቲ በመምህርነት ያስተማሩ፣ ብሔርተኝነት የሚል ዳጎስ ያለ መጽሐፍ የጻፉ እና በተለያዬ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት ላይ ያገለገሉ አካዳሚክ የፖለቲካ ሰው ናቸው)
ቀን :- እሁድ ሐምሌ 19/ 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00
ቦታ :- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዘክር እና ቤተ መጻሕፍት ( ወመዘክር ) አዳራሽ ።
ከቻሉ የዶ…
❤1
Signed Tsega
17 Jul 2026, 17:48 UTC821 views3 reactionsread 16 August 2026 ደ*ደብ መሆን ያምረኛል!
~~
ቢሮው እንደገባን በታላቅ ፍቅርና አክብሮት ተቀበለን ፣ ስልኩን አንስቶ ደወለና ጥሩ ፒዛ እና ጥብስ አምጡልን አለ ። ጥብስ አልቋል አሉት ። በቃ ያለውን ፒዛና ቀይወጥ ይሁን ብሎ ትኩስ ነገርም በምርጫችን አዘዘልን። በኢትዮጵያ ባህል እየቆረሰ ይህችን ጨርሷት እያለ በቢሮው መገበን ። ቢሮው ያምራል ። ልጁም ደስ ይላል ። ፍጹም ነጻነት በተሞላበት መልኩ ፣ የእውቀትም ፣ የሀብትም ፣ የደረጃም ልዩነት ሳይኖረን በነጻነት እያወጋን ጨዋታችንን አደራነው።በነጻነት ስላችሁ በሙሉ ነጻነት አይደለም ። የምንጠብቃቸው ሰው ሰራሽ ሕጎች አሉ ።ግን መንፈሳችን እየተነቃቃ ይሄድ ነበር። በቁሳዊው ዓለም እና በመንፈሳዊው ዓለም መካከል እዚያም …
👍2❤1
Signed Tsega
14 Jul 2026, 03:21 UTC950 views0 reactionsread 16 August 2026 Photo
ስለ ሊቅ አፅቁ በዐውደ ፋጎስ የቀረበ ምርጥ ጥናት
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ስለ ሊቅ አፅቁ ሕይወት፣ አስደናቂ ስብእና እና አበርክቶዎች በዲ. አሻግሬ አምጤ በመረጃዎች ላይ በመመስረት እጅግ በተመጠነ ፤ ውብ በሆነ አቀራረብ ፤ ትህትና በተሞላበት ምሁራዊ አገላለጽ ፤ አዳዲስ ምልከታዎችን ባሳዬ መልኩ ጥናቱን አቅርቧል ። የመድረኩ ታዳሚያን ባልተለመደ መልኩ በመደነቅ እና በመገረም ለአቅራቢው ከፍተኛ አክብሮት እና ምሥጋና በማቅረብ በርካታ አስተያየቶች እና ጥያቄዎችን አቅርበዋል ። እንደ ዲ. አሻግሬ ያሉ በመረጃ እና በንጹህ ኅሊና የሚተነትኑ ከአድሏዊነት ነጻ የሆኑ ሰዎች ኢትዮጵያ ያስፈልጓተልም በማለት አስተያየት ተሰጥቷል።
የቀረበው ጽሑፍ…
Signed Tsega
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @BeneficialBook1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.