24 Aug 2026, 13:47 UTC≈15,000 views18 reactionsread 3 September 2026 Photo
🏠 አሁን ላይ 94 ካሬ ሜትር ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል?
ቤት ለመስራት ሲያስቡ እነዚህ ጥያቄዎች ያጋጥሙዎታል፡ እነዚህን ካዎቁ ግምቱን ያውቃሉ፡፡
📍 የት ነው የሚገነባው? (አዲስ አበባ ወይስ ከከተማ ውጪ?)
🏗 በምን አይነት ማቴሪያል ይሰራል? (ጂ+0፣ ጂ+1፣ በHCB 15 ወይስ?)
ውጤቱስ
📋 ምን ያህል የቁሳቁስ እና የገንዘብ ወጪ ያወጣል? ምን ምን ያስፈልጋል? ምን ያክል ጊዜ ?
እነዚህን ጥያቄዎች በትክክለኛ መረጃ እና በአጭር ጊዜ ለመመለስ 👉 https://estimator.et/ ላይ በመግባት በነጻ ይሞክሩት!
🎁 የዚህ ገጽ ተከታዮች ልዩ ስጦታ! የፕሮሞ ኮድ CONPROXY26 በመጠቀም 100% በነጻ፡ ✅ ሙሉ የ BOQ Excel ፋይል ማውረድ ✅ …
👍14❤4
20 Jul 2026, 07:28 UTC≈12,100 views68 reactionsread 3 September 2026 Photo
ማን አለ እንደ አውራ ጎዳና :
አገርን ያቀና ::
Ethiopian Roads Administration እንኮን 75ኛ ዓመት አደረሳችሁ :: ለተከፈለው መሰዋትነት እናመሰግናለን 👏👏👏
🙏34👍20❤13👏1
15 Jul 2026, 13:55 UTC≈10,600 views31 reactionsread 3 September 2026 Forwarded from @ConstructionResourcesPhoto
🚨 የህንፃ መሳሪያዎች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል! 🇪🇹
ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2018 (እ.ኤ.አ 2026) ባሉት 3 ወራት ብቻ የአንዳንድ ማቴሪያሎች ዋጋ እስከ 290% አድጓል።
• ጂፕሰም ቦርድ፡ 📈 290% ጭማሪ
• ሲካ ሴራም (Sika Ceram)፡ 📈 150% ጭማሪ
• ብሎኬት (HCB) እና ኮንክሪት፡ 📈 ከፍተኛ ጭማሪ
የአርማታ ብረት እና የሲሚንቶ ወቅታዊ ዋጋስ ምን ይመስላል? ፕሮጀክትዎን ከመጀመርዎ በፊት ሙሉ የዋጋ ዝርዝሩን እዚህ ይመልከቱ፡
👇👇
🔗 https://constructionproxy.com/construction-materials-price-as-of-june-30-2026-gc/
❤15👍14😁1😭1
10 Jul 2026, 16:58 UTC≈10,500 views25 reactionsread 3 September 2026 Forwarded from @constructionIEFile
የ2018 ዓ/ም 4ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
2018E.C 4nd Quarter Construction Works Document (Only Direct Cost)
❤25
11 Jun 2026, 05:12 UTC≈15,700 views47 reactionsread 3 September 2026 Forwarded from @ConstructionResourcesPhoto
የማሽን ኪራይ ዋጋ
Source: @EquipmentProxy_Bot
👍34❤13
9 Jun 2026, 20:20 UTC≈18,200 views15 reactionsread 3 September 2026 Photo
ማስታወቂያ
👍9❤6
7 Jun 2026, 14:20 UTC≈16,800 views56 reactionsread 3 September 2026 Video
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ባለሙያዎች ማህበር (ECoTMPA) ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (June 12, 2026) ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በኢንተር ላክዠሪ ሆቴል (Inter Luxury Hotel) በሚካሄደው “የኮንስትራክሽን ጤና እና ደህንነት” (Construction Health & Safety) በተሰኘው ዓለም አቀፍ አውደ-ጥናት ላይ ክቡርነትዎ እንዲገኙ በታላቅ አክብሮት ይጋብዛል።
ኢንጂነር ሶፎንያስ
የማህበሩ ፕሬዝዳንት፣
መገኘት እምትችሉ በ 0931200604 ሰማችሁን በማድረግ ወይም ስማችሁ በመፃፍ ተባበሩን ።
6 የጥናት አቅራቢዎች ካ አውሮፓና እና አሜሪካ የሚመጡ በመሆኑ እድሉ እዳያመልጣችሁ!
🙏29👍15❤11🥰1
28 May 2026, 06:52 UTC≈33,500 views23 reactionsread 3 September 2026 Photo
🚜 ለማሽነሪ ባለቤቶች እና የኪራይ አማራጮችን ለምትፈልጉ ተቋራጮች በሙሉ!
የኪራይ ዋጋዎችን ለመገምገም፣ የሚገኙ ማሽነሪዎችን እና መሣሪያዎችን በቀላሉ ለማግኘት እንዲሁም ለማስተዋወቅ በዚህ ቦት ላይ ያለ ምንም ክፍያ መመዝገብ ይችላሉ።
✅ የማሽነሪ ኪራይ ዋጋ መረጃ
✅ የሚገኙ ማሽነሪዎች ፍለጋ
✅ የተረጋገጡ አቅራቢዎች
✅ በTelegram ቀላል አጠቃቀም
በተጨማሪም አከራዮች በዝርዝሩ ውስጥ ጎልተው እንዲታዩ መመዝገብ ይችላሉ።
🤖 Bot:
@EquipmentProxy_Bot
🌐 Website:
https://equipment.conproxy.et
❤18👍5
27 May 2026, 06:31 UTC≈16,800 views25 reactionsread 3 September 2026 Forwarded from @constructionIEFile
This is a requirement for Construction Consultancy Firm registration.
ይህ ለኮንስትራክሽን አማካሪ ድርጅት (Construction Consultancy Firm) ምዝገባ መስፈርት ነው።
👍16❤8🙏1
12 May 2026, 14:43 UTC≈48,400 views71 reactionsread 3 September 2026 File
የ2018 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
2018E.C 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ
@ConstructionProxy
👍43❤28
12 May 2026, 11:33 UTC≈21,700 views54 reactionsread 3 September 2026 በ civil Engineering
በ COTM
- Site Engineer
- Office Engineering
-Project Manager
- inspector
- Forman
- ለሁሉም መመሪያ እና መረጃ የሚለቀቅበት professional page ነው follow አርጉት
Tiktok ላይ ቁም ነገር።
https://www.tiktok.com/@conproxy?_r=1&_t=ZS-96IXY1Yy9z8
👍25❤22👏7
4 May 2026, 16:48 UTC≈28,500 views56 reactionsread 3 September 2026 Photo
አዲስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ 🛢️📈
በነዳጅ ዋጋ ላይ የ25 ብር ጭማሪ ተደረገ።
አዲስ አበባ | ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ስራ ላይ የሚውል አዲስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ ማድረጉን አስታውቋል 📢📅
ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በወጣው ይፋዊ መግለጫ መሠረት፣ የዋጋ ማስተካከያው የተደረገው የዓለም የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀደም ብሎ በተላለፈው የዋጋ ግንባታ ለፈጻሸም ውሳኔ መሠረት መሆኑ ተገልጿል 🌍📊
በአዲሱ የዋጋ ማስተካከያ መሠረት አዲስ አበባ ከተማ የሚሸጡ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በ…
❤41😭11😁3👏1
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @constructionproxy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.