6 Aug 2026, 05:02 UTC885 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
የፌዴሬሽን ም/ቤት የጠ/ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎችን ኢ-ሕገመንግሥታዊ ሲል ሻረ
👉 " በሌላ ሰው መሬት ላይ የተገነባ ቤት የመሬቱን ባለይዞታ ባለቤት አያደርግም። "
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ጉባኤው፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቀደም ሲል የሰጣቸውን አስገዳጅ ውሳኔዎች ኢ-ሕገ-መንግሥታዊ ናቸው ሲል ሽሯቸዋል።
በዚህም መሠረት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት "በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት የሠራ ሰው የቤቱ ባለቤት ይሆናል" በማለት በመዝገብ ቁጥር 30101 እና 36638 ላይ የሰጣቸውን አስገዳጅ ውሳኔዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሕገ-መንግሥቱን የሚቃረኑ ናቸው በማ…
👏1
5 Aug 2026, 17:47 UTC471 views3 reactionsread 8 August 2026 የኃይል አቅርቦት መቋረጥ ማስታወቂያ! ⚠️
ለሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ሲባል ከዚህ በታች በሰፈሩት ሰዓታት እና አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳውቋል።
⏱️ ከጠዋቱ 4፡00 እስከ ማታ 11፡00 ሰዓት
አካባቢ 1: ኮተቤ፣ መሪ፣ አያት አደባባይ፣ ሲቪል ሰርቪስ፣ መሪ ሚካኤል፣ ተ/ብርሃን አምባዬ፣ ቡራዩ መስጊድ እና አካባቢው
አካባቢ 2: ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ፣ ፀርሐ ፅዮን ቤ/ክ፣ ቡራዩ ወለጋ ሰፈር፣ ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ እና አካባቢው
አካባቢ 3: ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል፣ ቶልቻ፣ ድሬ ከአስፋልት በላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ፣ ሲሊ፣ ከ…
❤2👍1
5 Aug 2026, 12:23 UTC≈1,090 views1 reactionsread 8 August 2026 የኮንክሪት ሕንፃዎችን በ3ዲ (3D) ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ የመገንባት አብዮት! 🏗️✨
በዓለማችን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ የሚገኘው የ3ዲ ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ፣ ከግንባታ ፈጠራ ባለፈ ተጨባጭ መሬት ላይ ወርዶ አመርቂ ውጤቶችን እያመጣ ይገኛል።
በቅርቡ በካሊፎርኒያ ሳክራሜንቶ ከተማ በ12 ቀናት ውስጥ ብቻ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ባለ 1,200 ስኩዌር ጫማ መኖሪያ ቤት፣ የዚህ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትልቅ ማሳያ መሆኑን አረጋግጧል።
ይህ ፕሮጀክት ከፈጠራ ባለቤትነት ባለፈ ለወደፊቱ ሕጋዊ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት ትልቅ መንገድ ጠራጊ ሆኗል።
የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
የትብብር ሥራ፡ ፕሮጀክቱ የተካሄደው በK4K Constru…
❤1
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
3 Aug 2026, 13:28 UTC≈1,360 views2 reactionsread 8 August 2026 🏗 የዛሬ ምሽት ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም የሬዲዮ ፕሮግራማችን ዝግጅት! 🧱
🎙 ወቅታዊ ጉዳይ
በኡራኤል አደባባይ አቅራቢያ ከ700 ሚሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ ባለ 12 ፎቅ የቤትና የንግድ ህንፃ ግንባታ ሊጀመር ነው!
በዚህ አዲስ ፕሮጀክት ዙሪያ ዝርዝር ጉዳዮችን ለመነጋገር የድርጅቱን ባለቤትና ዋና ስራ አስፈፃሚ በቀጥታ ወደ ስቱዲዮ ጋብዘናል፤ ቆይታ ይኖረናል።
💬 "የኮንስትራክሽን ጉዳዮች እንወያይ" 📋 (ክፍል ሁለት)
ካለፈው ሳምንት የቀጠለውና ዛሬ የምናነሳው ነጥብ፦
"የመሠረተ ልማት እና የሪል ስቴት ፕሮጀክቶች አፈፃፀም፦ ያሉበት ተግዳሮቶችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች"
የእርስዎን ጥያቄ፣ ሃሳብና አስተያየት በቀጥታ እንቀበላለን። ሃሳብዎን ለመ…
❤1🙏1
3 Aug 2026, 11:20 UTC≈1,240 views2 reactionsread 8 August 2026 ✈️ የቢሾፍቱ ግዙፍ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ወቅታዊ ሁኔታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ አቅራቢያ በቢሾፍቱ ከተማ እየገነባ ስላለው አዲስ ግዙፍ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት አዳዲስ መረጃዎችን ይፋ አድርጓል።
ቁልፍ ነጥቦች፡
የገንዘብ ድጋፍ ማጠናቀቂያ ጊዜ፡ ዓለም አቀፍ አበዳሪዎች ለፕሮጀክቱ የሚያደርጉትን የብዙ ቢሊዮን ዶላር የብድር ማፅደቅ ሂደትእስከ መጋቢት 2027 ሙሉ በሙሉ ያጠናቅቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። ፕሮጀክቱ ከ 8 ቢሊዮን ዶላር በላይ የፋይናንስ ጥያቄዎችን የሳበ ሲሆን፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ (AfDB) ዋና አስተባባሪ በመሆን የ 500 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎት አሳይቷል።
ሌሎች አበዳሪዎች…
❤1🙏1
2 Aug 2026, 16:46 UTC≈1,260 views1 reactionsread 8 August 2026 🌍 የሳምንቱ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ዳሰሳ
🏗️ 1. አውስትራሊያ ለ2032 ኦሎምፒክ ግዙፍ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክት ይፋ አደረገች
በብሪስቤን 2032 ኦሎምፒክን ለማስተናገድ አዲስ ስታዲየም፣ የውሃ ስፖርት ማዕከል፣ ድልድዮችና ሌሎች የከተማ ልማት ሥራዎችን የሚያካትት ቢሊዮኖች ዶላር የሚያወጣ ማስተር ፕላን ቀርቧል። ይህ ፕሮጀክት የስራ ዕድል፣ የከተማ ማሻሻያና የኢኮኖሚ እድገት እንደሚያመጣ ይጠበቃል።
🌍 2. የዓለም የአቅርቦት ሰንሰለት ችግር በግንባታ ዘርፍ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው
በምዕራብ እስያ ያለው የጂኦፖለቲካ ችግር የግንባታ ቁሳቁሶች አቅርቦትን በማስተጓጎል ብዙ ፕሮጀክቶች እንዲዘገዩ አድርጓል። በዚህ ምክንያት አንዳንድ አገሮች የግንባታ ፕሮጀክ…
❤1
1 Aug 2026, 10:15 UTC≈1,490 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
የመኖሪያ ቤት አከራይ ተከራይ ውል እድሳት እስከ ነሀሴ 30 /2018 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዜጎችን የኑሮ ጫና ለመቀነስ እና በኪራይ ገበያው ላይ የሚስተዋሉ ህገ-ወጥና ዘፈቀዳዊ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመግታት እየወሰደ ባለው እርምጃ የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ መወስኑን ተከትሎ የውል እድሳት ምዝገባም ከ ሐምሌ 1 / 2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ይህንን ተከትሎ በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ-ተከራይ የውል እድሳት ምዝገባ ግዜ እስከ እስከ ሀምሌ 30 /2018 ዓ.ም የነበረው እስከ ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አሳውቋል…
❤1👍1
30 Jul 2026, 17:07 UTC≈4,100 views2 reactionsread 8 August 2026 በመንግሥት በተገነቡ መንገዶች ላይ ለሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች አዲስ ዓመታዊ ግብር ሊጣል ነው! 🚗🛣️
መንግሥት ባስገነባቸው መንገዶች ላይ በሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣል አዲስ ዓመታዊ የግብር ሥርዓት ሊዘረጋ መሆኑ ተገለጸ።
የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ዋሲሁን በላይ እንደገለጹት፣ ይህ ግብር ተሽከርካሪዎች ከመደበኛው ዓመታዊ ምርመራ (ቦሎ) ጋር ተያይዞ በየዓመቱ የሚከፈል ይሆናል።
🔍 የግብሩ ዋና ዋና ነጥቦች፡
አሰባሰብ ሁኔታ: እንደ ተሽከርካሪዎቹ ዓይነት እና እንደሚያመነጩት የካርቦን ጭስ መጠን ይለያያል።
የትግበራ አካሄድ: ብዙ ጭስ የሚለቁ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ከፍተኛ ግብር ሲከፍሉ፣ አዳዲስ እና አነስተኛ ጭስ የሚያወጡ ተሽከርካሪዎች ደ…
❤2
29 Jul 2026, 11:03 UTC≈1,970 views3 reactionsread 8 August 2026 🏗️ ጃንቦ Vs ጀንቦሮ: የሪል እስቴት የንግድ ስም ውዝግብ
ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
"ጀንቦሮ ሪል እስቴት" (Jenboro Real Estate) የተሰኘ የንግድ ስም በሕጋዊ መንገድ ለማስመዝገብ ለኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ማመልከቻ ማቅረቡን ተከትሎ፣ ከ "ጃምቦ ሪል እስቴት" ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል።
በጉዳዩ ዙሪያ የጃምቦ ሪል እስቴት የድርጅቱ ኃላፊዎች የሚከተሉትን ነጥቦች አንስተዋል፦
የፍርድ ቤት ክስ ባለበት ሁኔታ: በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የንግድና ኢንቨስትመንት ችሎት ተይዞ በነበረው ክስ ላይ ገና ውሳኔ ባልተሰጠበት ወቅት፣ ተመሳሳይ ስም ይዞ ለመመዝገብ መሞከሩ ጉዳዩን የበለጠ እንደሚያወሳስበው ገልጸዋል።
የቀን…
👍2❤1
29 Jul 2026, 05:58 UTC≈1,890 views1 reactionsread 8 August 2026 ሰላም የኢትዮ ኮን ቤተሰቦች! ዛሬ በዓለም አቀፍ የሪል እስቴት ገበያ እየታዩ ያሉ አዳዲስ አዝማሚያዎችን፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀሞች እና የኢንቨስትመንት አቅጣጫዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
🌍 1. ዘላቂነት እና "ግሪን ሕንፃዎች" (Green Buildings)
በአሁኑ ወቅት የዓለም ትልልቅ ሪል እስቴት አልሚዎች ትኩረት ሙሉ በሙሉ ወደ አካባቢ ጥበቃ እና ዘላቂ ልማት ላይ አተኩሯል።
የኢነርጂ ቅልጥፍና፡ አዳዲስ ሕንፃዎች ፀሐይን በኃይልነት የሚጠቀሙ (Solar-powered)፣ የ rainwater harvesting (የዝናብ ውሃ መሰብሰቢያ) ሲስተም ያላቸው እና ካርቦን አመንጪነታቸው እጅግ ዝቅተኛ በሆኑ ቁሳቁሶች እየተገነቡ ይገኛሉ።
የገበያ ፍላጎት፡ ዓለም አቀ…
❤1
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @ethioconradio. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.