4 Sept 2026, 15:23 UTC233 viewsread 5 September 2026 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር፣የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት እና የአ.አበባ ግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በመተባበር ለ3 ተከታታይ ቀን ሲሰጥ የነበረው የ13ኛው ዙር የConstruction Health & Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና እንዲህ ባማረ እና በደመቀ ሁኔታ በተለይ በማህበሩ የቦርድ ሂሳብ ሹም ዶክተር ዘለቀ ረዲ ወግ እና ቁም ነገር አዘል ትምህርትና ምክር እንዲሁም የCMI የስልጠና እና ትምህርት ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢ/ር ቤዛዊት ጌታቸው ንግግር የመዝጊያ መረሀ ግብር ተጠናቋል።
Signed Solomon ur
4 Sept 2026, 15:23 UTC242 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Solomon ur
4 Sept 2026, 15:23 UTC256 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Solomon ur
4 Sept 2026, 15:23 UTC265 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Solomon ur
4 Sept 2026, 15:23 UTC269 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Solomon ur
4 Sept 2026, 15:23 UTC267 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Solomon ur
4 Sept 2026, 15:23 UTC268 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Solomon ur
4 Sept 2026, 11:11 UTC230 viewsread 5 September 2026 Forwarded from @ethioconradio
🏙️ የኢትዮ ኮን የሳምንቱ የሪል ስቴት ዜና እና ትንተና
በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ የሪል ስቴት ገበያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ መጥቷል።
የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ዋጋ መዋዠቅ እና የከተማዋ መስፋፋት በገበያው ላይ የራሳቸው ተጽዕኖ እያሳደሩ ይገኛሉ።
🔍 አሁን ላይ በገበያው የሚታዩ ዋና ዋና ሁኔታዎች፡
የቦታ ምርጫ: ከከተማ ማዕከል ውጪ በሚገኙ እንደ ለገጣፎ፣ ሰበታ፣ አያት እና ኑጂ አካባቢዎች የሚደረጉ አዳዲስ የጋራ እና የግል መኖሪያ ፕሮጀክቶች ፍላጎት እየጨመረ ነው።
የግንባታ እቃዎች ተጽዕኖ: በሲሚንቶ እና ብረት ዋጋ ላይ የሚታዩ ለውጦች ፕሮጀክቶች በሚጠናቀቁበት ጊዜ ላይ ጫና እያደረጉ ይገኛሉ።
የግልጽነት ፍላጎት: ገዢዎች የኩባንያዎ…
Signed Tg dire .....
3 Sept 2026, 07:31 UTC334 viewsread 5 September 2026 Forwarded from @ethioconradioPhoto
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል ታሪካዊ የትብብር ስምምነት መፈረሙን ገለጹ
******
በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል ዛሬ መፈረሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት እንዳስታወቁት፣ ይህ አዲስ የሚቋቋመው ኩባንያ በ100 ቢሊዮን የኢትዮጵያ ብር ካፒታል የተቋቋመ ሲሆን፣ ዓለም አቀፉ የፋይናን…
Signed Tg dire .....
2 Sept 2026, 17:46 UTC492 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Solomon ur
2 Sept 2026, 17:46 UTC501 viewsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Solomon ur
2 Sept 2026, 17:46 UTC462 viewsread 5 September 2026 በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር ፤በአዲስ አበባ ግንባታ እና ቁጥጥር ባለስልጣን እና በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በጋራ በመሆን የሚሰጠው የConstruction Health and Safety እንዲሁም Construction Ethics ስልጠና 13ኛው ዙር ዛሬ ነሀሴ 27/2018 ዓ.ም እንዲህ በደመቀ ሁኔታ የጀመረ ሲሆን ስልጠናው ለተከታታይ 3ቀናት የሚቀጥል ይሆናል።
Signed Solomon ur
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ccaeethiocon. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.