2 Aug 2026, 17:43 UTC≈1,640 views14 reactionsread 8 August 2026 #NGAT_Registration_Extended
የተከበራችሁ ዉድ የሁለተኛ ድግሪ አመልካቾች
የNGAT መመዝገቢያ ቀን እስከ ራቡዕ መራዘሙንና የመፈተኛ ቦታ/ዩኒቨርሲቲ መቀየር ለምትፈልጉ እስከዛው ቀን የሚቻል መሆኑን ተገልጿል።
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ተራዝሟል።
የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://ngat.ethernet.edu.et
ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል።
ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል።
የፈተና መስጫ ጊዜው…
❤7💔5🙏2
25 Jul 2026, 08:18 UTC≈4,080 views21 reactionsread 8 August 2026 Photo
📢 የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ማስታወቂያ!
📅 የምዝገባ ጊዜ:
ከ ሀምሌ 15 እስከ ሀምሌ 25 / 2018 ዓ.ም ብቻ!
🔗 የምዝገባ ሊንክ:
👉 https://ngat.ethernet.edu.et
ማሳሰቢያዎች:
1️⃣ የፋይዳ መታወቂያ (Fayda ID):
ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ ቅድመ-ሁኔታ በመሆኑ ከወዲሁ ያዘጋጁ።
2️⃣ የአገልግሎት ክፍያ:
750 ብር (ሰባት መቶ ሀምሳ ብር) ሲሆን፣ ክፍያው በምዝገባ ወቅት በቴሌብር (Telebirr) ይፈጸማል።
3️⃣ የፈተና ጣቢያ:
ምዝገባው በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚካሄድ ሲሆን፣ የተመዝጋቢዎች ቁጥር ታይቶ የፈተና ጣቢያው ከምዝገባ በኋላ ይወሰናል።
4️⃣ የፈተና …
❤8🙏4👍3👎3🔥3
5 Jul 2026, 20:32 UTC≈3,640 views20 reactionsread 8 August 2026 Photo
የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተለያዩ ዙሮች በሰላም እየተካሄደ አንደሚገኝ ተገለጸ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ያሉ የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በአብዛኛው በስድስት ዙሮች በበይነ መረብ በተሳካ ሁኔታ በሰላም እየተፈተኑ ይገኛሉ። የተወሰኑ የመሠረተ ልማት ተደራሽነትና የኮምፕዩተር እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች በአራት ዙሮች በወረቀት ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል።
በተያያዘም በትግራይ ብሔራዊ ክልል በበይነ መረብ ለመፈተን ለተመዘገቡ 14,755 ተፈታኞች በስድስቱ ዙር ከሰኔ 23 2018 ዓ/ም ጀምሮ እየተሰጠ ያለ ሲሆን በወረቀት ለመፈተን ለተመዘ…
❤20
29 Jun 2026, 14:29 UTC≈4,400 views15 reactionsread 8 August 2026 Photo
የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ነገ ሰኔ 23 ይጀምራል።
(ሰኔ 22/ 2018 ዓ.ም )የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በ607 የፈተና ማዕከላት በስድስት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
ለፈተናው በድምሩ 563,501 ተፈታኞች የተመዘገቡ ሲሆን፣ 306,456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257,045 የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው።
አገልግሎቱ ለፈተናው የሚያስፈልጉ ሁሉንም ዝግጅቶች ማጠናቀቁንና የፈተና አስፈጻሚዎችን ወደ ፈተና ማዕከላት ማሰማራቱን ገልጿል።
ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከላት ሲቀርቡ የመፈተኛ መግ…
❤15
23 Jun 2026, 07:48 UTC≈4,470 views23 reactionsread 8 August 2026 Photo
Greetings,
Your 2018 End-Year Exit Examination result is now available. You can view your result by providing your username and download a temporary certificate from the results portal using the link below:
Link: https://result.ethernet.edu.et
Please note: If you have any complaints regarding your result, you can submit them online while viewing your results, as indicated on the portal. You do not need to come in …
❤17👍5👏1
21 May 2026, 19:12 UTC≈10,100 views34 reactionsread 8 August 2026 Photo
ማስታወቂያ
የሪሜዲያል ፈተና እና የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የምሰጥበት ቀን የተቀየረ መሆኑ ተገለጸ።
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ምክክር በማድረግ የሪሜዲያል እና EXIT EXAM ፈተናዎች የምሰጥባቸው ቀናት እንደምከተለው የተሸጋሸጉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
@FDRE_EAES_Official
❤28👍6
15 May 2026, 08:33 UTC≈25,900 views26 reactionsread 8 August 2026 Photo
የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ ሆኗል።
-------------------------- // -------------------------
(ግንቦት 07/2018 ዓ.ም) ደጋግሞ መለማመድ የእውቀትን እና የክህሎትን ጉድለት ይሞላል፤ በራስ መተማመንን ያሳድጋል ሲል አገልግሎቱ ገልጿል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በበይነ መረብ (CBT) ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።
በዚህም ሁሉም ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም USER Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግ…
❤21👍4👏1
24 Apr 2026, 21:11 UTC≈18,300 views28 reactionsread 8 August 2026 Photo
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል።
በሌላ በኩል ፦
- የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ
- የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም
- የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም
- የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እ…
❤16👍8🙏4
17 Apr 2026, 11:11 UTC≈5,920 views3 reactionsread 8 August 2026 https://www.linkedin.com/posts/hiveimpact-hivetraining-data-share-7449843972803457024-Dl6t?utm_source=share&utm_medium=member_android&rcm=ACoAAEY_QNYBie2aENduOvHwL_Qd2tUlip6EEaU
❤2🙏1
EAES: Educational Assessment and Examinations Service Official pinned a photo
2 Apr 2026, 20:05 UTC≈7,670 views21 reactionsread 8 August 2026 Photo
#EAES
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል።
ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦
በተፈጥሮ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዝክስ
በማኅበራዊ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ
የመልቀቂያ ፈተናው በየትምህርት አይነቱ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል።
የዝግጅት አግባቡ 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞው እና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፤ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል …
❤13👍8
EAES: Educational Assessment and Examinations Service Official pinned a photo
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @FDRE_EAES_Official. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.