8 Aug 2026, 10:26 UTC980 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
"ማህበሩ እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ የሚመሰገን ነው ተባለ"
ይህ የተባለው የኢፌዴሪ የትምህርትና ሥልጠና ባለስልጣን መመሪያ ቁጥር 990/2016 ማሻሻያ ላይ ለመወያየት ነሀሴ 1/2018 በትምህርት ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ በጠራው የገፅ ለገፅ የውይይት መድረክ ላይ ነው።
ለውይይት የቀረበው የመመሪያ ማሻሻያው ዋና ማጠንጠኛ ህግን በመተላለፍ ሲኦሲ ሳይመዘኑ የከፍተኛ ትምህርት የቀጠሉ ዜጎች ያጋጠማቸውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ያለመ ነው። የማህበሩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሞላ ጸጋይ ከሲኦሲ ጋር በተያያዘ ያጋጠመውን ችግር መፍትሔ እንዲሰጠው ማህበሩ ለአመታት ጥረት ሲያደርግ እነደነበረ አስታውሰው ባለስልጣኑ የማህበሩን የአመታት ጥያቄና የዜጎችን እንግልት ከግምት …
❤3
Signed Tewelde Aregawi
3 Aug 2026, 11:45 UTC≈2,710 views8 reactionsread 12 August 2026 Photo
#Update
የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
ፈተናውን ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂ ተመዛኞች ከሐምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት Fayda and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ጤና ሚኒስቴር አሳስቧል።
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር መጠን ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመ…
❤8
Signed Tewelde Aregawi
3 Aug 2026, 08:05 UTC≈1,710 views4 reactionsread 12 August 2026 ማሰታወሻ ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፦
የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) በክረምት የአረንጓዴ አሻራ እና በጎ ተግባራት ስራዎች ጉዳይ ለመወያየት የጠራው ስብሰባ ነገ ሐምሌ 28/2018 በትምህርት ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፥30 ጀምሮ እንደሚደረግ ማስታወስ እንወዳለን።
የማህበሩ ጽ/ቤት
❤3👍1
Signed Tewelde Aregawi
24 Jul 2026, 18:45 UTC≈4,220 views0 reactionsread 12 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Tewelde Aregawi
24 Jul 2026, 16:01 UTC≈4,660 viewsread 12 August 2026 Photo
ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ
___
የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Signed Tewelde Aregawi
24 Jul 2026, 04:37 UTC≈2,660 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍3
Signed Tewelde Aregawi
6 Jul 2026, 15:43 UTC≈5,120 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ
____
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018 እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
▪ ይህ መረጃን የማስተሳ…
❤5
Signed Tewelde Aregawi
3 Jul 2026, 20:00 UTC≈3,750 views10 reactionsread 12 August 2026 Photo
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
___
በሰኔ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትች…
❤10
Signed Tewelde Aregawi
23 Jun 2026, 18:58 UTC≈12,300 views8 reactionsread 12 August 2026 ቅሬታዎን ያስገቡ!
በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት ቅሬታዎን በኦንላይን ያስገቡ፡፡
➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ
➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ
➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ
➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡና መሠል ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡
👍4❤2👏1😱1
Signed Tewelde Aregawi
23 Jun 2026, 08:52 UTC≈20,100 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
Greetings,
Your 2018 End-Year Exit Examination result is now available. You can view your result by providing your username and download a temporary certificate from the results portal using the link below:
Link: https://result.ethernet.edu.et
Please note: If you have any complaints regarding your result, you can submit them online while viewing your results, as indicated on the portal. You do not need to come in …
❤6
Signed Tewelde Aregawi
23 Jun 2026, 04:26 UTC≈5,970 views4 reactionsread 12 August 2026 Photo
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
___
ጤና ሚኒስቴር ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በመረጣችሁት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ወደ ፈተና ጣቢያ ስትመጡ የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
ከጤና ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ
❤4
Signed Tewelde Aregawi
12 Jun 2026, 13:08 UTC≈4,680 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤6
Signed Tewelde Aregawi
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @ephetveta. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.