ሰው የከጂዎች ጥላ ያመንኳቸው ሁሉ ጀርባቸውን ሰጡኝ፣ በቃል ኪዳን ፈንታ በጥርጣሬ ገፉኝ፣ ያበደርኳቸውን ፍቅርና እምነት፣ ቀበሩት በሴራ፡ በከንቱ ጭካኔ። የወሰዱትን አየር፤ የወሰዱትን ቃል፣ አንድም አይመልሱም፤ הሁሉም ይረሳል። የሰው ልጅ ወዳጅነት እንዲህ ከሆነ፣ ታማኝነት ጠፍቶ ውሸት ከሰፈነ... እንደ አጋጣሚ ግን ጥቂቶች ቀርተዋል፣ በጨለማ ውስጥ እንደ ኮከብ ያበራሉ፣ ከብዙ ከጂዎች መካከል ተለይተው፣ እውነተኛ ወዳጅ መኖሩን ያሳያሉ። 👇 https://t.me/Faith_Queries

Channel
የሩህ ስቅ قناة زاد الروح
@Faith_Queries
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
8,627subscribers
-41 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002285893532 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Faith_Queries |
| Created | 8 October 2024 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 6 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 6 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Faith_Queries |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Sept 2026, 09:20 | 8,627 | -25 |
| 2 Sept 2026, 11:54 | 8,652 | -13 |
| 30 Aug 2026, 02:54 | 8,665 | +3 |
| 27 Aug 2026, 11:47 | 8,662 | -3 |
| 24 Aug 2026, 04:14 | 8,665 | -4 |
| 20 Aug 2026, 07:12 | 8,669 | +10 |
| 16 Aug 2026, 21:37 | 8,659 | -15 |
| 13 Aug 2026, 12:26 | 8,674 | -12 |
| 10 Aug 2026, 19:15 | 8,686 | +20 |
| 8 Aug 2026, 01:23 | 8,666 | -2 |
| 7 Aug 2026, 23:30 | 8,668 | no change |
| 7 Aug 2026, 23:18 | 8,668 | first reading |
Engagement
22 posts held, back to 8 October 2024 — the reader has reached the start of this channel’s public history, so this is the full archive Telegram still exposes. Read across 10 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 22 posts for this entry, the most recent from 9 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 1m 26s
- Average length
- 43s
Measured directly from 2 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
ከጓደኛ ሁሉ በላጭ፣ የማይከዳው ቁርአን! ከጓደኛ ሁሉ በላይ፣ የመንገድ ብርሃን በምድር ላይ፣ የልብ እረፍት፣ የነፍስ መድኃኒት፣ ቁርአን ነው ታማኙ ወዳጅ። በጊዜ ሂደት የማይቀየር፣ ዕውቀቱ ሰፊ የማይለካ፣ ከእርሱ ጋር የዋለ በእውነት፣ ፈጽሞ አይፀፀትም አያትካ። የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/Faith_Queries
ዋና መልእክትና ማብራሪያ፦ ይህ ንግግር ሰዎችን ከዱንያ (የዚህች ዓለም) ጊዜያዊ ፍላጎቶችና ከንቱ ነገሮች በመላቀቅ ወደ አኼራ (የመጨረሻይቱ ዓለም) ዝግጅት እና ወደ አላህ መንገድ እንዲመለሱ የሚያሳስብ፣ መንፈሳዊ መቀስቀሻ (ዋዕዝ) ነው። ዋና ዋና ነጥቦች ማብራሪያ፦ የኧለማና የቀልብ መነቃቃት ጥሪ ሼኹ ሰውን ያስታወሱት አብዛኛው ሰው የዚህችን ዓለም ጊዜያዊ ደስታ ከአኼራ ዘላለማዊ ህይወት አስበልጦ እንደሚመርጥ ነው። አላህን በማመን፣ በቃሉ እና በመልእክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) መንገድ ላይ በመጓዝ ወደ እውነተኛ ለውጥ እንዲመጣ ይጎተጉታሉ። የሞትና የሰው ልጅ አካል ተፈጥሮአዊ እውነታ የሰው ልጅ የቱንም ያህል ውብ፣ ጠንካራ ወይም ባለሀብት ቢሆን ከሞተ…
"ለምንድን ነው ዱንያን ከአኼራ የምታስበልጠው?" "ለምን አትለወጥም?" "ምን ያግድሃል?" "በጌታህ ቃል ላይ ትጠራጠራለህ?" "ወይስ እምነት የለህም?" "ነቢዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አታምንም?" "በሞት ላይ ጥርጣሬ ላይ ነህ?" "እንደምትሞት እርግጠኛ አይደለህም?" "ከሞትክ ከሦስት ቀናት በኋላ የተመለከተህ ሰው፦" "የዓይንህ ብሌኖች በጉንጮችህ ላይ ፈሰው፣ "ሆድህም በውስጡ ባለው ቆሻሻ የተነሳ ተቀዶ ያገኘዋል።" "ከሰዉ ልጅ አካል መጀመሪያ የሚገማው ሆዱ ነው።" "ወደዚህ ሁኔታ እንደምትቀየር እርግጠኛ አይደለህም?" "ለምንድን ነው ለሕፃናት በሚመጥኑ ከንቱ ጨዋታዎች የምትጠመደው?" "ለምንስ በሐቅ ሙስሊም አትሆንም?" "ምንደነው የሚያግድህ?" "…
👂👂 ክፍል(3) የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤና መፍትሄ ዝግጅት፡ አል ኢማም ኢብኑ ረጀብ 📗 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት 👇 https://t.me/Faith_Queries/10227 ቻናላችን ለመቀላቀል👇 https://t.me/Faith_Queries
Photo, posted without a caption
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ! አልሃምዱሊላህ! ይህንን የምስራች በመስማታችን እጅግ ደስ ብሎናል። አላህ ስራህን የተባረከ፣ አትራፊ እና በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ ያድርግልህ። በሀላል መንገድ ለመስራት እና ራስህን ለመደገፍ ያደረግኸው ጥረት እጅግ የሚያስመሰግን ነው። ኢንሻአላህ ሁላችንም አቅማችን በፈቀደ መጠን መልዕክትህን በመጋራት እና በመደገፍ ከጎንህ እንቆማለን። አላህ በስራህ ላይ በረካውን አብዝቶ፣ የወደፊት እቅዶችህን ሁሉ ያሳካልህ። አሚን! 🤲🌸 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች! ወንድማችን በሀላል መንገድ ራሱየሀላል ስራን ማበረታታት የሁላችንም ሃላፊነት ስለሆነ፣ ሁላችንም ሼር (Share) በማድረግ እና በመደገፍ ከጎኑ እንቁም! በተለይ በዱባይ/U…
🌸 በአላህ ፈቃድ ስራ ጀምሬያለሁ—የሱና እህት/ወንድሞቼ አበረታቱኝ! 🌸 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ይድረስ በዲኔ ለምትደሰቱ፣ ስራ አጥቼ ስቸገር አብራችሁኝ ለተጨነቃችሁ የሱና ቻናሎች፣ ውድ ሰለፊዮች እህትና ወንድሞቼ በሙሉ፦ አልሃምዱሊላህ! አላህ በችሮታው በሩን ከፍቶልኝ፣ በሀላል መንገድ ራሴን የምደግፍበትን የኦንላይን ገበያ (Aylan Online Market) ስራ በይፋ ጀምሬያለሁ። ላደረጋችሁልኝ ትብብር እና ዱዓ ሁሉ አላህ ያጅራችሁን ይክፈላችሁ። ነገር ግን አሁንም ቢሆን የእናንተ ድጋፍና ማበረታታት ለእኔ ትልቅ ጥንካሬ ነውና ከራሳችሁ ላይ አልወረድኩም! ይህንን መልዕክት በየቻናሎቻችሁ ላይ ሼር (Share) በማድረግ እንድታግዙኝ በአላህ …
🤔 "ልጅህ ሲያድግ ወደ እንደዚህ ዓይነት ጉድጓድ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድን አስተምረው።"ኮፒ "የዲን እውቀት የለኝም ብለህ አትዘን፤ አህባሽ እና ሱፊ መሆን አለና አላህ ይጠብቀን።"= የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/Faith_Queries
ሰወች ይጠብቀናል ብለው ቅቤ ከሚቀቡት ዛፍላይ ሁለትኩባያ ቅቤ ሞልቅቄ አነሳሁና የቲሞችነበሩ ቀባኋቸው ።።። = የቴሌግራም ቻናል፡-👇 https://t.me/Faith_Queries
"አዛኞችን አዛኙ (አላህ) ይራራላቸዋል። በምድር ላይ ላሉት እዘኑ፤ በሰማይ ያለው ይራራላችኋል።" (አቡ ዳዉድ እና ቲርሚዚ የዘገቡት) የሐዲሡ ዋና ዋና ማብራሪያዎች 1. ምህረትና እዝነት የጋራ መሆናቸውን ይገልጻል ሰው ለፍጥረታት በሚያሳየው ርኅራኄና እዝነት ልክ አላህም ለእርሱ እዝነቱን ያወርድለታል። የአላህን እዝነትና ምህረት ለማግኘት መጀመሪያ እኛ ለሌሎች አዛኝና ሩህሩህ መሆን እንዳለብን ያሳያል። 2. "በምድር ላይ ያሉ" ሲባል ምን ማለት ነው? ሰዎችን ሁሉ፡ ሙስሊምም ሆነ ሙስሊም ያልሆነ፣ ዘመድም ሆነ ባዕድ ሳይለዩ ለሁሉም ሰው በጎ ማድረግንና ማዘንን ያካትታል። እንስሳትንና ፍጥረታትን፡ ለእንስሳት ምግብና ውኃ መስጠት፣ አለመበደልና አለማሰቃየትም የዚሁ…
የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤና መፍትሄዎች፦ የቀልብ (የልብ) መድረቅ አደገኝነት የአላህን ፍርሃት ማጣት፦ ልብ ሲደርቅ ግሳጼና ምክር አይገባውም፤ የቁርአንና የመለኮታዊ መመሪያዎች ስሜት አይነካውም። ለወንጀል አለመጨነቅ፦ ትናንሽም ሆኑ ትልልቅ ጥፋቶች ሲፈጸሙ የቁጭትና የፀፀት ስሜት አይሰማም። የአምልኮ (የዒባዳ) ጣዕም ማጣት፦ ሶላት፣ ዚክርና መልካም ስራዎች ደስታና እርካታ ከመስጠት ይልቅ እንደ ከባድ ሸክም ይሁናሉ። የቀልብ መድረቅ ዋና ዋና መንስኤዎች ከዚክርና ከቁርአን መራቅ፦ (አላህን) ማስታወስና ቃሉን ማንበብ መተው ልብን ያደፈዝዛል፣ ያደርቃል። ወንጀል ማብዛት፦ እያንዳንዱ የሚፈጸም ጥፋት በልብ ላይ ጥቁር ነጥብ ይጥላል፤ እየበዛ ሲሄድም ልብን ሙሉ…
Showing the 12 most recent of 22 posts we hold for @Faith_Queries. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የሩህ ስቅ قناة زاد الروح” (@Faith_Queries), 8,627 subscribers as measured 6 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Faith_Queries.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.