10 Aug 2026, 04:07 UTC169 views1 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Faith_QueriesVideo
"ለምንድን ነው ዱንያን ከአኼራ የምታስበልጠው?"
"ለምን አትለወጥም?"
"ምን ያግድሃል?"
"በጌታህ ቃል ላይ ትጠራጠራለህ?"
"ወይስ እምነት የለህም?"
"ነቢዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) አታምንም?"
"በሞት ላይ ጥርጣሬ ላይ ነህ?"
"እንደምትሞት እርግጠኛ አይደለህም?"
"ከሞትክ ከሦስት ቀናት በኋላ የተመለከተህ ሰው፦"
"የዓይንህ ብሌኖች በጉንጮችህ ላይ ፈሰው፣
"ሆድህም በውስጡ ባለው ቆሻሻ የተነሳ ተቀዶ ያገኘዋል።"
"ከሰዉ ልጅ አካል መጀመሪያ የሚገማው ሆዱ ነው።"
"ወደዚህ ሁኔታ እንደምትቀየር እርግጠኛ አይደለህም?"
"ለምንድን ነው ለሕፃናት በሚመጥኑ ከንቱ ጨዋታዎች የምትጠመደው?"
"ለምንስ በሐቅ ሙስሊም አትሆንም?"
"ምንደነው የሚያግድህ?"
"…
👍1
Signed 𝚖𝚞𝚜𝚝𝚎𝚏𝚊 ▯ مصطفى
7 Aug 2026, 08:56 UTC400 viewsread 12 August 2026 🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
Signed ዳሩ ተውሂድ wave
6 Aug 2026, 17:12 UTC415 views1 reactionsread 12 August 2026 ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
የመርየም አለይሀ ሰላም ወላጅ አባት ማን ይባላል?
👍1
Signed ዳሩ ተውሂድ wave
5 Aug 2026, 17:20 UTC305 views2 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
ከዐብዱላህ ብኑ መስዑድ (አላህ ይውደድላቸው) ተይዞ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
" هَلَكَ الْمُتَنَطِّعُونَ - قَالَهَا ثَلَاثًا "
“አጉል አጥባቂዎች ጠፉ!” [ሙስሊም (2816)] ዘግበውታል።]
ማብራሪያ፡
የሐዲሱ ትርጉም
1. አል-ሙተነጢዑን (الْمُتَنَطِّعُونَ): ማለት በሃይማኖታዊ ድርጊቶች ወይም በንግግር ውስጥ ያለ አንዳች አስፈላጊነት ወሰን የሚያልፉ፣ ነገሮችን አላስፈላጊ በሆነ መንገድ የሚያጠብቁ ሰዎች ማለት ነው።
2. "ሙተነጢዑን" እነማን ናቸው?
ዑለማኦች ይህንን በበርካታ መንገዶች አብራርተውታል፡
ሀ. በሃይማኖት ውስጥ ወሰን ማለፍና አጉል ማጥበቅ
* አላህና መልእክተኛው ያገሩትንና ያቃለሉት…
👍2
Signed 𝚖𝚞𝚜𝚝𝚎𝚏𝚊 ▯ مصطفى
4 Aug 2026, 07:44 UTC438 viewsread 12 August 2026 ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ቁርአን ሲቀራ መላኢኮች ድምጹን ሰምተው ከሰማይ የወረዱለት ሰሀባ ማን ነው ?
Signed ዳሩ ተውሂድ wave
3 Aug 2026, 18:19 UTC513 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
ጉናን በአግባቡ መጠቀም ከቻልን የቲላዋችንን ጥፍጥና በግማሽ ያሳድግልናል ...!
ሚረዳው ግን ሚያውቀው ብቻ ነው!
👍6
Signed 𝚖𝚞𝚜𝚝𝚎𝚏𝚊 ▯ مصطفى
3 Aug 2026, 18:12 UTC255 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @Abu_lmran_AlaseriyFile
~ ለለተሚዮች አድርሱላቸው
እነሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ እና መሰል የለተሚያ መሪዎች አዳዲስ ነገሮችን አምጥተዋል ስንል በምክኒያት ነው። ለተሚዮች እንደሚታወቀው የኛ መሻኢኾች ሙብተዲዕ ያሏቸውን ሰዎች ተብዲዕ ካላደረጋቹህ ብለው ሰለፊዮችን "ኢልዛም" እያደረጉና ይህም ነጥብ "ኢጅቲሃድን" የሚያስተናግድ ነጥብ ነው ሲባሉ ያለ ዕውቀት አስሩን እየቀባጠሩ ያሉና ሸይኻቸው ሳይቀር ይህንን እውነታ ክዶ ከዑለማኦች ተቃራኒ የሆነን ንግግር መናገሩን አሰምተናል። ለማረጋገጥ ይህንን ያድምጡ ~ t.me/Abu_lmran_Alaseriy/1397
ከላይ ያያዝኩትን የድምፅ ፋይል አድምጡ። "ኢልዛም" የተሰኘው አዲስ ቃዒዳ ቀደምቶች ፈፅሞ የማያቁትና እንዴውም ያወገዙት ጉዳይ …
Signed 𝚖𝚞𝚜𝚝𝚎𝚏𝚊 ▯ مصطفى
3 Aug 2026, 03:25 UTC538 views10 reactionsread 12 August 2026 Photo
👆በዚ መልኩ ሸዳህ የያዘው ፊደል ከፊት ሲመጣ ለማጥበቅ አትታገሉ ሀረካውን ብቻ ነው አንብባቹ ማለፍ ሚገባቹ!
https://t.me/tuhfa_Channel_99
👍10
Signed 𝚖𝚞𝚜𝚝𝚎𝚏𝚊 ▯ مصطفى
2 Aug 2026, 18:19 UTC627 views12 reactionsread 12 August 2026 Photo
👆ይችን ኪታብ በትክክል ጠንክሮ የተማራት ሰው እርግጠኛ ነኝ ወሳኝ ሚባሉ የተጅዊድ አህካሞችን በትክክለኛው መንገድ ተረድቷል !
ቁርአንን ያኸተማቹ በሙሉ እንድትቀሯት ጋበዝኳቹ!!
👍12
Signed 𝚖𝚞𝚜𝚝𝚎𝚏𝚊 ▯ مصطفى
31 Jul 2026, 13:32 UTC646 viewsread 12 August 2026 🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
Signed ዳሩ ተውሂድ wave
30 Jul 2026, 19:51 UTC476 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @IbnuMuneworPhoto
"ሰዎችን ከሱና ማስወጣት ከባድ ነው" ይላሉ ኢማሙ አሕመድ። ይሄ ንግግር
1. የሱናን ጥብቅ እና ታላቅ ደረጃ ይጠቁማል። የሱናን ትልቅ ዋጋ (ቂማ) የተገነዘበ ሰው ሑክም ማስተላለፍ ላይ ይጠነቀቃል።
2. ሰውን ያላግባብ ከሱና ማስወጣት ምን ያህል ከባድ አደጋ እንደሆነ እንወስዳለን። ጉዳዩ ከግለሰብ አልፎ ደዕዋን ወይም ህዝብን የሚጎዳ አያያዝ ካለው ደግሞ መዘዙ ይበልጥ የከፋ ይሆናል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Signed 𝚖𝚞𝚜𝚝𝚎𝚏𝚊 ▯ مصطفى
30 Jul 2026, 19:19 UTC732 views2 reactionsread 12 August 2026 File
File, posted without a caption
👍2
Signed 𝚖𝚞𝚜𝚝𝚎𝚏𝚊 ▯ مصطفى
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @tuhfa_Channel_99. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.