7 Aug 2026, 05:01 UTC73 views3 reactionsread 7 August 2026 ❣ጾመ ፍልሰታ/ጾመ ማርያም/
🌺ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ ተሰደደ፤ ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሄደ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ «ፈለሰት ማርያም እምዘይበሊ ኀበኢይበሊ፤ ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም፣ ከምድር ሕይወት ወደ ሰማያዊ ሕይወት፣ ተሻገረች» በማለት ፍልሰታ የሚለውን ቃል ትርጓሜ አመሥጥሮ ገልጾታል፡፡
🌺ጾመ ፍልሰታ ከእመቤታችን ድንግል ማርያም የዕረፍት ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ እመቤታችን በዚህ ዓለም ፷፬ ዓመታትን በሕይወተ ሥጋ ከቆየች በኋላ ጌታችን የእናቱን ተድላ ነፍሷን እንጂ ተድላ ሥጋዋን አይወድምና ጥር ፳፩ ቀን ፵፱ ዓመተ ምሕርት አረፈች፡፡ ዕረፍቷም እንደሌላው ሰው…
🙏3
Signed Thousand_rraa
7 Aug 2026, 02:31 UTC72 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
😍1
Signed ⚡️ይሳኮር⚡️
6 Aug 2026, 09:58 UTC144 views0 reactionsread 7 August 2026 #የጾመ_ፍልሰታ_ለማርያም_አመጣጥ_ታሪካዊ_ዳራ_ትውፊትና_አሁናዊ_ይዞታ
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም አደረሳችሁ አደረሰን!!
ጾመ ፍልሰታ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚታወቁት ሰባት አበይት አጽዋማት መካከል አንዱ ሲሆን፣ ከነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 15 ቀን ይጾማል። "ፍልሰታ" የሚለው ቃል “ፈለሰ” ተሰደደ ከሚለው ግስ የወጣ "ከቦታ ወደ ቦታ መፍለስ (መሸጋገር)" የሚል ፍቺ ያለው ነው።
የድንግል ማርያምን ሥጋ ከዕረፍቷ በኋላ ከጌቴሴማኒ ወደ ገነት መፈለስንና በኋላም ትንሣኤዋንና ዕርገቷን የሚያሳስብ ነው።
#አመጣጥና_ታሪካዊ_ዳራ፦ እንደ ቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት፣ ድንግል ማርያም ባረፈች ጊዜ ሐዋርያት ሥጋዋን ሊቀብሩ ሲወስዱ አይሁድ…
5 Aug 2026, 20:01 UTC116 views4 reactionsread 7 August 2026 የጾመ ፍልሰታ ከመግባቱ በፊት
1. ሐዋርያት ጾሙን ለምን ጾሙት?
ጾመ ፍልሰታ ማለት ምን ማለት ነው?
«ፍልሰታ» የሚለው ቃል «ፈለሰ» (ከቦታ ወደ ቦታ ተዛወረ/ተሻገረ) ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን፣ «ጾመ ፍልሰታ» ማለት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋ ከሞተች በኋላ ከምድር ወደ ሰማይ የመፈለሷን (የማረጓን) ምስጢር በማሰብ የሚጾም ጾም ነው።
ለምን እንጾማለን?
👉የሐዋርያትን አርአያ ለመከተል፦ ሐዋርያት የእመቤታችንን ሥጋ አይተው ለመባረክ ያበቃቸው ዘንድ «እሱ(ቅዱስ ቶማስ)ያየውን እኛ ሳናይ» ብለው ያደረጉትን ጾምና ጸሎት አርአያ በማድረግ።
👉 የእመቤታችንን ትንሣኤና ዕርገት ለማሰብ፦ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእመቤታችንን ሥ…
❤1👍1🥰1🙏1
5 Aug 2026, 18:42 UTC103 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1😍1
5 Aug 2026, 04:50 UTC120 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🥰3⚡1❤1😍1
Signed ⚡️ይሳኮር⚡️
4 Aug 2026, 10:37 UTC133 viewsread 7 August 2026 File
#አማኑኤል #አምላክ
አማኑኤል አምላክ ምስጋና ይገባሃል
ለአዳም ልጆች ሁሉ ሕይወትን ሰጥተሃል
እልልታ ይገባል ለታላቁ ጌታ
ድኅነትን ለሰጠን በኅጢአታችን ፈንታ
እንደ ምስኪን ደሃ አንገቱን ቀልሶ--- እሰይ የምሥራች
ምሕረት ላረገልን እንባችንን አብሶ--- እሰይ የምሥራች
ከባርነት ቀንበር ፍጹም ነጻ ወጣን---- እሰይ የምስራች
ደስ ይበለን በአንተ በትንሳኤህ ብርሃን---- እሰይ የምስራች
አዝ======
ከለሜዳ ለብሶ እርቃኑን የዋለው---- እሰይ የምስራች
የኛ መድኃኒዓለም ሞትን ድል አረገው---- እሰይ የምስራች
ጨረቃና ከዋክብት ደም አለቀሱለት----- እሰይ የምስራች
ሞትን ድል ለነሳው እናመስግን በእውነት------ እሰይ
የምስራች
አዝ======
መግደ…
3 Aug 2026, 03:13 UTC131 views3 reactionsread 7 August 2026 ሐምሌ 27/2018
#መድኃኒታችን_መድኃኔዓለም
#ፃድቁ_አቡነ_መብዐ_ፅዮን
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
#እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ
👉ስለሰው ልጅ ፍቅር ሲል ራሱን አሳልፎ የሰጠው፣ ተበዳይም እርሱ ካሳ ከፋይም እርሱ ሆኖ ዓለምን ሁሉ ያዳነው #መድኃኔ_ዓለም ክርስቶስ ኢየሱስ ምሳሌ የሌለው አባትነቱን ስጋውንና ደሙን በመስቀል ላይ በመስጠት ገለፀልን
👉ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ የሆነውን ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ በምዕራፍ.27÷45 እንደጻፈው ከስድስት ሰዓት ጀምሮም እስከ ዘጠኝ ሰዓት ዓለም ሁሉ ጨለማ ሆነ #ፈጣሪዋ_በዕንጨት_መስቀል ላይ ተሰቅሎ ባየችው ጊዜ ፀሐይ ጨለመች እርሱም ከእመቤታችን ከ…
🙏2😍1
3 Aug 2026, 03:13 UTC132 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
1 Aug 2026, 05:10 UTC213 views0 reactionsread 7 August 2026 በትላትናው እለት የጉባኤው የመጀመሪያ ቀን በደማቅ ሆኔታ በጸሎትና በዝማሬ ተጀምሯል ።
በመቀጠልም በደብሩ ዘማርያን ዝማሬና በመ/ር አብርሃም የጎሮ ቡታ ቅዱስ ዮሐንስ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ስብከት ወንጌል ዋና ሃላፊ ትምህርተ ወንጌል ተሰቷል።
#ጉባኤው_ቅዳሜ ማለትም ከዛሬ 10 ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ ቀጣይነት ስላለው እናንተ ምእመናን በሰዓት በቅጥር ጊቢ ውስጥ በመገኘት የመዓዱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛቹኃል።
አዘጋጅ: የደብሩ ስብከተ ወንጌል
ማሳሰቢያ፦ ስትመጡ ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ❕❕👬👭
ብቻችሁን መምጣት❌
30 Jul 2026, 05:06 UTC197 viewsread 7 August 2026 https://t.me/hayimanote_abew_eotc/756?single
Signed Gamer
30 Jul 2026, 05:06 UTC189 viewsread 7 August 2026 ቅዱሳን ገድላት
https://t.me/hayimanote_abew_eotc/771
ክብረ ክህነት እና ሌሎች አሪፍ pdfoch
https://t.me/hayimanote_abew_eotc/940
ድርሳናት እና ሌሎች pdf
https://t.me/hayimanote_abew_eotc/896?single
https://t.me/hayimanote_abew_eotc/789
በብሉይ ኪዳን ለሚነሱ ጥያቄዎች እንደየ መፅሐሃፋቸው መልሶቻቸው
https://t.me/hayimanote_abew_eotc/1438
ሐዲስ ኪዳን ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች በሙሉ መልስ
https://t.me/hayimanote_abew_eotc/747
ሃይማኖተ አበው እና ሌሎች መፅሐፍ
https://t.me/hayimanote_abew_eot…
Signed Gamer
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @Fenote_Abew. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.