4 Sept 2026, 10:28 UTC535 views15 reactionsread 5 September 2026 የሰውን አሉባልታ አትስማ! 🛑👂❌
አሉባልታና ሐሜት የአእምሮ መካኖችና የራሳቸው ህይወት ባዶ የሆኑ ሰዎች ትልቁ መዝናኛ ነው። የሰዎችን ወሬ፣ አሉባልታና ያልተረጋገጠ መረጃ ወደ አእምሮህ እንዲገባ ስትፈቅድ፣ ሰላምህንና ትኩረትህን ለሌሎች አሳልፈህ እየሰጠህ ነው። ጥበበኛ ሰው የሚሰማውን ሁሉ አያምንም፤ የሚወራውንም ሁሉ ወደ ህይወቱ አያስገባም። አእምሮህ የንጹህ ሀሳቦች ማረፊያ እንጂ የሰዎች ቆሻሻ ወሬ መጣያ አይደለም!
በህይወት መንገድህ ላይ ሰላምህን፣ ትኩረትህንና አእምሮህን ከአሉባልታና ከሐሜት አጥርተህ ጠብቅ!
ሰዎች ስለ ሌሎች የሚያወሩት መጥፎ ወሬ ወይም በአንተ ላይ የሚነዙት አሉባልታ ያንተን ህይወት የመወሰን አቅም የለውም። የአሉባልታ ወሬዎችን አዳ…
❤15
Signed 𝓟𝓪𝓾𝓵𝓲 𝓟𝓪𝓾𝓵𝓲
4 Sept 2026, 08:29 UTC512 views3 reactionsread 5 September 2026 Forwarded from @bethuluu
😮የ9–12ኛ ክፍል እና 𝗨𝗔𝗧 (𝗔𝗨,𝗔𝗦𝗧𝗨,𝗦𝗜𝗧.. ተማሪዎች — ይህ ለእናንተ ነው!
ውጤታችሁን ማሻሻል እና ለፈተና በተሻለ ሁኔታ መዘጋጀት ትፈልጋላችሁ?
በቻናሉ:
📌 ✅የ9–12ኛ ክፍል የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ኖቶች
📝 ✅𝗘𝗨𝗘𝗘 & 𝗨𝗔𝗧 ጥያቄዎች ከማብራሪያ ጋር
🗣️ ✅የዕለት ተዕለት English 𝗩𝗢𝗖𝗔𝗕𝗨𝗟𝗔𝗥𝗬👌
📖 😍ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች እና የፈተና ምክሮች
🔒 ቻናሉ በቅርቡ 𝗣𝗥𝗜𝗩𝗔𝗧𝗘😱 ይሆናል። አሁኑኑ በነፃ ይቀላቀሉ!
👇 እዚህ ይቀላቀሉ:
https://t.me/highschoolnote
🔥3
Signed lide K
3 Sept 2026, 16:13 UTC660 views66 reactionsread 5 September 2026 ኖቫ :- ክፍል ፩፪
ውሸት የሆነው የቦጋለ ማንነት ብቻ ነው! እውነተኛው ቦጋለ ከሞተ አመታት አልፈዋል!
"እሺ ሚስቴስ ፊቴ እያየ ከሰው ጋ አልጋ ሌይ...?"
"ስማኝ አርት እኔ ቦጋለን ብቻ ነው ለስራ የቀጠርኩ!
ፊያሜታ ሚስትህ እንደሆነች በፍፁም አላውቅም!
ጭራሽ ፊያሜታንም አላውቃት! ሁሉም የቦጋለ ስራ ነው ሌላው!"
ፈታችኝ..."አሁን የፈለከውን ማድረግ ትችላለህ!" አንገቷን ሰብራ....
እየሮጥኩ ወደ ሳንቲያና ጋር ሄድኩ እየተንጠራራች አገኘኋት!
"ል...ልጄ ደህና ነሽ?"
"አዎ አባ ደስ ሚል እንቅልፍ ነበር....."
'ምንም አልሆንሽም ምንሽንም አልነኩሽም?"
"አዎ አባ ማንም አልነካኝም" ውስጤ ሲፈነጥዝ ይታወቀኛል
ወደ ደረቴ ስቤ አቀፍ…
🥰50❤16
Signed ፩፪
3 Sept 2026, 09:50 UTC623 viewsread 5 September 2026 Forwarded from @smrina1
"God may coax us through the wilderness but the outcome is Blessed. Satan however, seduces us with beauty and charm but the outcome is Ruin. That is why we must always look ahead."
Signed Smri 🦋
2 Sept 2026, 18:58 UTC736 views68 reactionsread 5 September 2026 የመጨረሻ ክፍል ኖቫ.....?
❤68
Signed ፩፪
2 Sept 2026, 17:43 UTC792 views51 reactionsread 5 September 2026 ኖቫ ክፍል:-፲፩
ቦጋለ........
"ሶስት..." ብሎ ቀበቶውን ሲፈታ ፍፁም ላይ ማልችለውን ነገር ለመሸሸግ አይኖቼን ከድኜ......
"ሰለፈጠረህ....ተው አታድርገው ተው..."
የልጅ ስቃይ እንዴት ይገረመማል?
ነገር ግን የጠበቅኩት የልጄ የሰቆቄ ድምፅ ሳይሆን......
የቦጋለ ከፍተኛ የስቃይ ድምፅና መሬት ላይ የመውደቅ ንዝረት ተሰማኝ!
አበፍርሃትና በድንጋጤ አይኖቼን አርገበገብኩ ቦጋለ በደም ተዘፍቆ መሬት ላይ ወድቋል።
ፊያሜታ በድንጋጤ አፏን ይዛ ወደ ኋላ አፈገፈገች።
ከ በስተ ጀርባዋ የነበረው የሳንቲያና ታይት.....ጠለፋት!
መቼም አስማተኛ አይደለች እንዴት ድንጋጤ በወረረው ሰውነት ላይ እራሷን መቆጣጠር ትችላለች?
ከ 4 ፎቅ ወደ ታ…
❤45👍5🔥1
Signed ፩፪
2 Sept 2026, 16:11 UTC745 views57 reactionsread 5 September 2026 ኖቫ ይፈለጋል እንዴ ? 😊
👍51❤2🤨2👎1🔥1
Signed ፩፪
2 Sept 2026, 03:25 UTC920 views48 reactionsread 5 September 2026 ኖቫ:- ክፍል ፲
ወደ ልጄ ክፍል ስገባ በብጣሽ ወረቀት መሬት ላይ.....
"በ 30 ደቂቃ ውስጥ ወደ ክለብ ተመለስ! አልያ ልጅህን ገልልሀለሁ"
ግዜ አላጠፋሁም "ኖቫ ነይ ክለብ እንመለስ"
"ክለብ ምን ነካህ አርተህ?" እንባዋ አላባራም..... አሁንም ይወርዳል።
"ሳንቲያ እዛ ነች ይገሉብኛል"
"ሳንቲያ ማ...ማነች?"
"ልጄ ነች ኖቪ ነይ" የእናቴን ደረቅ አካል ለመጀረሻ ግዜ ግንባሯ ላይ ሳምኩት።
እናትነቷ የኖቫ ይመስል አሁንም ቢሆን ማልቅሷን አላቆመችም።
"በቃ ኖቪ የሆነው ሆኗል የሞተ አረፈ ለልጄ እንድረስ"
"ልብህ ቆስሏል አይደል?"
"ኖቪ ....."
"አውቃለሁ ሁሉም ጠንካራ ሚመስሉ ሰዎች ስስ ናቸው"
ጉንጮቼን እየደባበሰች።
"እሺ …
❤28😱15😢4🤷♀1
Signed ፩፪
1 Sept 2026, 16:03 UTC923 views98 reactionsread 5 September 2026 እስኪ 100 ❤ አስገቡት እና ኖቫን እንቀጥል!
ምን ይመስላችኋል? ፍጠኑ ያለ 100❤ ፍንክች የለም😁
❤95👍1🥴1😢1
Signed ፩፪
1 Sept 2026, 05:45 UTC996 views26 reactionsread 5 September 2026 Forwarded from @PityTruth
እንደገባኝ ከሆነ ...
አብዛኛው ወላጅ ልጁ ስኬታማ እንዲሆን የሚፈልገው ለልጁ ህይወት አስቦ ሳይሆን፣ በራሱ ማግኘት ያቃተውን የስኬት flex፣ በልጁ ስኬት ሌሎች ላይ flex ለማድረግ ሲል ነው።
@PityTruth
👍16👎6❤3👏1
Signed Bahie💊
31 Aug 2026, 18:36 UTC≈1,100 views21 reactionsread 5 September 2026 Guys 👋
በነገራችን ላይ ኖቫ ከ 3 ክፍል በውሀላ ይፈፀማል!
እና እስካሁን በእኔ @sirius_black1212 እና በእናንተ መሀል ያለው ግንኙነት አሪፍ ነው!
እናም ስለ ኖቫ ምን ተሰምቷችኋል
👌13❤8
Signed ፩፪
31 Aug 2026, 18:25 UTC≈1,110 views36 reactionsread 5 September 2026 ኖቫ:-ክፍል ፱
ኖቫ ፊት ለፊቷ የነበረውን የ ወይን ጠርሙስ አንስታ ሎሌው አናት ላይ አፈነዳችው።
"እሩጥ አርተር"
ተያይዘን ከ ክለቡ ተፈትልከን ወጣን....
በእውነቱ እኔ እና ኖቫ ለ ሀገራችን እንዲህ ብንሮጥ ወርቅ ወርቁን ብቻ ነበር ምናስገባው!
ከ ኋላችን ሶስት ግዳንግድ ሰዎች ይከተሉናል....
እንዲህ ያለ ሁኔታችንን ስመለከት አንድ የአስቴር ዘፈን አዕምሮዬ ላይ ስንቅር አለ....
🎶እኔ ፍቅርን ሳበር ፍቅርም ሲያበረኝ
ወይ ፍቅር አይቀድመኝ ወይ እኔ አልቀድመው
እንኳን አበረረኝ እንኳን አበረርኩት
የት አገኘው ነበር ይህን አሳ መሳይ 🎶
"አርተር እያየህ" ፊቴ ካለው የ መብራት ፖል ጋ ተላተምኩ።
"ሀ...ሀ...አንተ ደንባራ እጄን ያዘኝ …
❤36
Signed ፩፪
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Fiction_123. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.