File, posted without a caption

Channel
ከግጥም ማዕድ
@Getemk2g
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
876subscribers
+3 since we began measuring on 10 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001415056133 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Getemk2g |
| Created | 5 June 2021 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 10 September 2026 |
| Last confirmed live | 12 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 12 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Getemk2g |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Sept 2026, 22:59 | 876 | +3 |
| 10 Sept 2026, 23:22 | 873 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 5 June 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 2 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 43s
- Average length
- 43s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
በአንደበት ቃሌ መሀል ዝም ያለ ጩኸት መልቶ፣ በእቅፌ እንባ ስፍር የሚናገር ቃል አውጥቶ፣ ከእቅፉ እንድገባ መሀል እጁን እንዳገኘው፣ ነፍሴን ከእጁ ስር ሰጥቶ መጣል ለተመኘው፣ አያይ ይሆን መጎስቆሌን ፣ አያይ ይሆን እንባ ቃሌን፣ በሕይወቴ እንዳነግሰው እንድሰጠው ሙሉ አካሌን፣ በፈለኩት በዳበሳ በወደኩኝ ከእግሩ ስር፣ ለእግሮቹ አፈር ትቢያ መዳበሻ በሆነልኝ የኔ ጸጉር፣ በደረስኩኝ ቀራንዮ፣ ፍቅሩ ገብቶኝ ባልኩኝ ወዮ፣ በተገኘው ካረፈበት፣ ሽቱ ይዤ ላፈስበት፣ ከዚህ ሁሉ ልቡና ጋር ወደቤቱ ብገሰግስ ፣ እላለሁኝ ስለሐጢአቴ ተንበርክኬ አንዴ ባለቅስ፣ ሙቅ እቅፉን በቀመስኩት፣ ችንካሮቹን ግርፋቱን ከዮሐንስ ጋር ባየሁት፣ በተጠጋሁ ከደረቱ፣ በዝሙቴ ብሰለጥን ባ…
እናቷ ጸበል ግባ አሉኝ ልጃቸውን ወስደው ካበቁ በኋላ ልቤ እንዲቆስል፣ ጸበል ተጠምቄ ልክ እንደ ጂኒ እሪ ብላ ጮሀ ትወጣ ይመስል ። @getemk2g @getemk2g @getemk2g
ማርያም ዝምታ ነች ማርያም አልቅሰው ሲነግሯት፣ መናገሩን ስትችል ዝም ነው ሚቀናት፣ ማርያም እንኳን በሰው ጭንቀት በራሷ ልቡና የእሳት ሰይፍ ሲያልፍ፣ ምነው ማለት ስትችል የእርሷ ንግግር ከዝምታም አያልፍ፣ ማርያም እንዲህ ናት አልቀሰው ሲነግሯት አብራ ታለቅሳለች፣ ለሳቅ ለደስታ ግን ዝምን ትመርጣለች፣ ማርያም እንዲህ ናት እርቃኑን አቁመው ልጇን ሲገርፉባት፣ ከብዙ ሺ ቃላት አንድ እንባ ያላት ማርያም እንዲህ ናት ማርያም ነፍስ ናት አትመረምርም ፣ ስትሰራብን እንጂ ሥጋ አካል ገዝፋ ስትኖር አትታይም፣ ይህች ናት ማርያም ነገሯ አርምሞ፣ ሰው የሚድንባት ዝም ባለ ቃል ታክሞ፣ ማርያምስ ምንጭ ናት የሰላም በዝምታዋ ቃል ሰው ከመዳን አይድ…
Date: 24 Oct 2023 Subject: አየሁሽ አንቺን መናፈቄን በየለት ውሎዬ ስነግርሽ ኖሬአለው፣ ፍቅሬን ብትገፊም እመካብሻለሁ አስብልሻለው፣ ደግሞ ያየሁሽለት ሲነሳ ህመሜ፣ ሳልጠግብሽ ሳልረካ ሲጠፋ ሰላሜ፣ እታመማለሁኝ እንዳዲስ አፍቃሪ፣ ከሌላ እንዳልደርስ አድርገሺኝ ፈሪ፣ ያላንቺ አማራሪ፣ ሰው ሲያይ የቀድሞ የተለየውን ሰው፣ የጥላቻ እሳት ውስጡ ሚለኮሰው፣ የኔ አጀብ ጉድ ነው ሳይሽ ነው ምሳሳው፣ ደሞ ዛሬ አየሁሽ ልትናፍቂኝ ነው፣ እንደ ሙሾ አድራሽ ደረቴን ስደቃ ሳነባ ላድር ነው፣ አወይ መውደድ ደጉ አወይ ማፍቀር ደጉ፣ ስለይሽ ናፍቆታት በውስጤ አደጉ፣ ሆዴ ደሞ አየሁሽኝ ፣ ከአይኔ ሳትርቂ ደጋግመሽ ናፈቅሺኝ፣ እኔ ያንቺ ጎጆ ኮሳሳው ደሳሳው ፣ ራቅ…
።።።።።።።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።።።።። በአምላክ ፊት መቆም ፣ ችግርን መጠቆም፣ ትልቅ መፍቴሄ አለው በአምላክ መታመን፣ በፊቱ መማጸን፣ ያሰጣል ጉልበትን፣ እርሱን ብቻ ማመን በእርሱ ላይ መደገፍ፣ ከሞት ነው የሚያተርፍ፣ ስለዚህ ወዳጄ ሲከፋህ ጩህበት አልቅሰህ ተጣራ፣ ካንተ ይወገዳል የነፍስህ መከራ። ተ✍️ በ ኃይለ ሚካኤል ቀን/7/09/2018 @getemk2g @getemk2g @getemk2g
@getemk2g @getemk2g @getemk2g
እውነትም ለሰዎች ያ ሞት ነው ያነሰን፣ እኛ እየሸሸነው አምላክ አለው ሲለን
፠፠፠፠፠ ሕሊና ፠፠፠፠ ልቤ ወደ ግብጽ ሂድ ይለኛል፡ በረሃ በረሃዉን ያሰኘኛል፡ ይበራል ሕሊና ሁሌ ግብጽን ፡ ሊፈልግ አምላክን፡ እሻለው ስዱድ ብላቴና ፡ በጀርባዋ ሕይወት አለና፡ ይህች ብላቴና ማናት የበቀለች ቁጥቋጦ፡ ለምለም ግብጽ የሆነው በረሃው ተውጦ፡ በጸደይ ወር እንዴት ነው የወረድኩ ከግብጽ በረሃ፡ ጥማት ባየለበት ምግብ በጠፋበት የሚጠታ ዉሃ ፡ እንዴት ወረድኩኝ ግብጽ እንዴት ናፈቀችኝ አዛኝት እናቴ ፡ ግብጽ ወርዳለች ሲሉ ጨርቄን ማቄን ሳልል የወጣው ከቤቴ፡ እንዴት አገበረኝ ፍቅሯ የእመብርሃን ፡ ለበረሃው ጉዞ መግብን የረሳሁኝ የዘነጋው ዉሃን፡ አረ እንዴት ሆነልኝ እመቤቴን መውደድ፡ አረ እንዴት ሆነልኝ ከ እርሷ ጋር መሰደድ፡ የታለ የጠማኝ በ…
።።።።።።።ድካም።።።።።።። የ ድካም ብርታቱ በ አምላክ መረታቱ፣ ይባል ነበረ በዘመነ ጥንቱ፣ ዛሬ ግን ድካሜን ቀይሬው፣ አምላክን ከወንበሩ ሽሬው፣ በራሴ ደከምኩ እኔው። ✍️ አቤል አለማየሁ ቀን 26/11/2017 @getemk2g @getemk2g @getemk2g Please join
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ጌታ እንዳንለው እንደ ባርያ ሮረ፣ ባርያ እንዳንለው በመስቀል ዙፋን ነው እርሱ የከበረ፣ ነቢይ እንዳይባል አምላክ ሆኖ ሠራ፣ አምላክም ላይሰኝ ቁጭ ብሎ በላ ከሐጢአተኛ ጋራ፣ ዝቅ ብሎ ሲገለጥበምድር እንደ ተራ፣ በጨለማችን ላይ ብርሐን ሆኖ በራ። ✍️ በ አቤል አለማየሁ ቀን11/11/2017
ብዙ ጊዜ ቢቆይብኝም ስዬ ጨርሼዋለሁ
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Getemk2g. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Mgetem · 27,444
Telegram ranks this channel #3 of 55 here — alongside 54 others — read 10 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ከግጥም ማዕድ” (@Getemk2g), 876 subscribers as measured 12 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Getemk2g.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.