ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
❤6🥰3
Signed Merry G

Channel
@Mgetem
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Posts recorded as deleted · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
27,686subscribers
+255 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
| Telegram ID | -1001292744552 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Mgetem |
| Description | በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ @Solasc12 @Solasc13 @Mgetem_group ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ @Ortho_quotes |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 6 November 2026 |
| Measurements held | 57 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 6 November 2026 |
| On Telegram | t.me/Mgetem |
Music — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 10 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 93% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Nov 2026, 10:50 | 27,686 | +6 |
| 5 Nov 2026, 11:09 | 27,680 | +49 |
| 4 Nov 2026, 07:26 | 27,631 | +99 |
| 3 Nov 2026, 04:17 | 27,532 | +18 |
| 2 Nov 2026, 01:49 | 27,514 | -8 |
| 31 Oct 2026, 23:56 | 27,522 | +13 |
| 30 Oct 2026, 22:05 | 27,509 | +5 |
| 29 Oct 2026, 23:06 | 27,504 | +9 |
| 28 Oct 2026, 19:49 | 27,495 | -2 |
| 27 Oct 2026, 17:19 | 27,497 | +1 |
| 26 Oct 2026, 15:39 | 27,496 | +14 |
| 25 Oct 2026, 14:14 | 27,482 | +4 |
| 24 Oct 2026, 16:35 | 27,478 | -5 |
| 23 Oct 2026, 18:55 | 27,483 | -13 |
| 22 Oct 2026, 20:47 | 27,496 | -35 |
| 21 Oct 2026, 16:07 | 27,531 | +9 |
| 18 Oct 2026, 14:56 | 27,522 | +10 |
| 17 Oct 2026, 14:19 | 27,512 | -4 |
| 14 Oct 2026, 15:37 | 27,516 | +3 |
| 13 Oct 2026, 03:47 | 27,513 | first reading |
39 posts held, back to 12 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 144 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 4 November 2026 |
|---|---|
| Posts held | 39 (12 June 2026 – 4 November 2026) |
| Views total | 58,015 |
| Reactions total | 528 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 6 Nov 2026, 16:06 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 6 November 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
2,342 reactions across 37 posts, in 7 distinct kinds. The most used accounts for 74.1% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 1,735 | 74.1% | |
| 🥰 | 250 | 10.7% | |
| 👍 | 169 | 7.22% | |
| 👏 | 122 | 5.21% | |
| 😢 | 52 | 2.22% | |
| 🤬 | 8 | 0.342% | |
| 👎 | 6 | 0.256% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 37 of the 39 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 2,342 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 39 most recent posts we hold, published 12 June 2026 to 4 November 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Telegram’s own ‘edited’ marker: 3 of 9 posts held from the last 30 days (33.3%) carried it when this register last read them. The marker says a post was changed after publishing, not what it said before — this register holds the earlier wording only where an edit fell between two of its own reads (see the edit ledger and how it is measured).
ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
❤6🥰3
Signed Merry G
ኃያሉ ጊዮርጊስ | ዘማሪ ፍቃዱ አማረ @Mmezmur ኮከብ ሲወጣ አየን በልዳ ሠማይ ሐያሉ ጊዮርጊስ ቆሟል ዘንዶው ላይ ቤሩታዊት ተነሽ አትሞችም ተጽናኝ አውሬው ተሸንፏል በአምላክሽ እመኝ አዝ ሕዝቡን የሚያስጨንቅ ሠው ገብሩኝ ብሎ ጊዮርጊስ አደቀቀው በእግሮቹ ሥር ጥሎ የንጉሡ ልጅ ቤሩት ዕጣው ለአንቺ ሆኗል ከግንዱ ሊፈታሽ ፈረሰኛው ቆሟል አዝ በጣዖታት ምድር አዲስ ጸሐይ ወጣ በጽድቅ እያበራ ጊዮርጊስ ታጥቆ መጣ እንግዲህ አፍጵሎን አቴና ሆይ እፈር ምድሪቱን ይገዛል የአምላካችን ክብር አዝ ዱድያኖስ መንግስቱን አልቻለም ሊያጸና ታላቁ ሠማዕት ቅጥሩን ሠብሯልና በአነገበው መስቀል አምላኩን ገለጸ የድል በፍታን ለብሶ ጭፍሮቹን ገሠጸ አዝ በይድራስ ተራራ ቅኔን ያስተ…
❤29🥰2
የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር | ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ @Mmezmur የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር እመቤቴ ሆይ ካንቺ በቀር ለደካማ ሰው መጠጊያ እኮ ነሽ ሀዘን ጭንቀቴን የምረሳብሽ /2/ አዝ ቅዱሳን አበው አንቺን መረጡ/2/ ከሲዖል ዓለም ስላመለጡ ጻድቅ በስራው ያኔ ሲድን/2/ እጠራሻለው ድንግል አንቺን አዝ የጭንቄ ደራሽ አክሊሌ ነሽ/2/ ቂም በቀል አያውቅ የዋህ ልብሽ ልቤ ለፍቅርሽ ሰፊ ስፍራ አለው/2/ ባዘንኩኝ ሰዓት እጠራሻለው አዝ ዋሴ ነሽ ለኔ ድንግል እናቴ/2/ ስምሽ ጠበቀኝ ከልጅነቴ ሁልጊዜ ለኔ በጎ አረግሽልኝ/2/ ምን ልበል ላንቺ ቃላታም የለኝ አዝ ላዘንኩኝ ለኔ ደስታዬ ነሽ/2/ ያረጋጋሽኝ ፈጥነሽ ደርሰሽ ስምሽ ኃጥአንን የሚቀድስ/2/ ከሞት ወደ ሕ…
❤40👍7🥰5👏1
ዓለም ላይ ተሁኖ የምን ፅድቅ ስራ መዝናናት ነው እንጂ ዳንኪራ ጭፈራ... ልሄድ አካባቢ ሸምገልገል ሲያደርገኝ ፅድቅም እሰራለሁ ንስሐ እየገባሁኝ አለና ተኝቶ በጠዋት ሊነሳ ለዓለሙ ምኞት ለስጋ እየሳሳ እንደተኛ ነጋ ዳግም ሳይነሳ ። ✍️ሀብቱ ከእግዚአብሔር https://t.me/Mgetem https://t.me/Mgetem https://t.me/Mgetem
😢41❤34🥰14👏7👍5
የሰማዩን ምስክር @Mgetem ጨለማን ሰባሪ_ብርሃን ወጥቶብሻል ሞትን የሚገድል_ትንሳኤን ወልደሻል ንጽሕ መሶበ ወርቅ_ ድንግል ተብለሻል ለከበረው ክብርሽ_ስግደት ይገባሻል። የሰማዩ ምስክር_ የታየው በራማ በምድራዊው ገነት_ እነሆ ተሰማ የመልአኩን በስራት_ኤልሳቤጥ ስትደግመው በሆዷ ያለው ጽንስ_ ደስታ አዘለለው መጥምቀ መለኮት_ክብሩ ከፍ ያለ ነው። ለኛ ስለሰጠች _ የሕይወት እንጀራን ሁሌም ለዘለአለም_ እንወዳታለን የምስራቋ ደጃፍ_የወለደች ፀሐይ የኤልሳዕ ማሰሮ_ የበረከት ሲሳይ። የፍቅር የሰላም _ የምሕረት መገኛ የምንመካብሽ _ ነይ ነይ ወደ እኛ ኖርዶስ ቀሲመታት_ በጎ መዓዛ ነሽ የአማኑኤል ማደሪያ_ የለም የሚመስልሽ። ጌታዬ ከሰጠኝ_ እናቴ እልሻለ…
❤80🥰21👍11
እኔ ማነኝና? @Mgetem መላእክት በፊትሽ ፈርተው ከሰገዱ ኪሩቤል ሱራፌል አንችን ከጋረዱ እኔ ማነኝ እና ፊትሽ እቆማለሁ በየትኛው ብዕሬ ስላንች እጽፋለሁ ገብርኤል ሊያበስርሽ ከፊትሽ መጣና በፍርሀት ሰገደ ጎንበስ አለና ከክብሩ በልጦበት የአንች ልዕልና እሱ እንዲህ ከሆነ አንች ፊት እምቆም እኔ ማነኝ እና? ቁጥር አልባ ብራና ባሕር ሙሉ ቀለም በሊቃናት አባቶች ቢደረስ ቢጻፍም አንችን የሚገልፅሽ ከቶ አልተገኘም ብቻ ይበል ትውልድ እፁብ ድንቅ ለዓለም http://t.me/Mgetem http://t.me/Mgetem http://t.me/Mgetem
❤63👍25🥰13👏4🤬4
በገና ከነቦርሳው መግዛት የምትፈልጉ እና መማር የምትፈልጉ በ 0936290305 ላይ ይደውሉ።
❤15
Signed Merry G
ሚካኤል አልኩኝ @Mgetem የቱ ችግሬ ነው የትኛው ጭንቀቴ ስምህን ስጠራ የሚቆም ከፊቴ ሚካኤል ሚካኤል አልኩኝ ስንቱን አለፍኩኝ እንኳን መጥቼ ቆሜ ከፊትህ ደርሰህልኛል ካሳቤ ቀድመህ ቅዱስ ሚካኤል ልዩ ነው ያንተስ ልጅህ ቆሜያለው ሆነኝ ሞገስ ዙርያየ ሰፍረህ ሳትርቅ ከጎኔ በበረሃው ላይ ሆንከኝ ወገኔ አንተው ከዋላ አንተው ከፊቴ አለህ ሚካኤል ለኔ አባቴ አቅም የለውም ሞት አንተ ፊት ትቀይራለህ ወደ ሕይወት በቅድመ እግዚአብሔር ለኔ የምትቆም በለአም የለም ርቋል መርገም ወደ እርስቴ የምታደርሰኝ እውነት ሕይወትን የምትመክረኝ ብርሃን ሆኗል የኔ ጎዳና እየመራኸኝ መግበህ መና http://t.me/Mgetem http://t.me/Mgetem http://t.m…
❤54🥰19👍9👏7
https://youtu.be/9fZopVq04qc?si=Cjvn5h9JAGRgbEBj
❤7🥰2
ጠፍቼ ሳለው... (ሳሙኤል አለሙ) @Mgetem ° ° በለመለመው መስክ ላይ እኛ በጎቹ ፥ ነበርን አንድ-ላይ ስንግጥ ባንድ ላይ ስንጠጣ ባንድ ላይ የማይነጥፈው ሳለ ፥ ሳለ ተንዠርግጎ ለወዲያ ማዶ ፥ አንገቴ አስግጎ አረሙ ናፍቆኝ ፥ ካንተ አመለጥኩኝ። ° ° አረሙ ናፍቆኝ መግደሉ ናፍቆኝ ዝሙቱ ናፍቆኝ ስርቆቱ ናፍቆኝ ይኸው ጠገብኩኝ ፥ ካይነት ካይነቱ ጣዕሙ አልሆነኝ ፥ እንደ ትላንቱ። ° ° ጣዕሙ አልሆነኝ አንገዳገደኝ እንዴት ልመለስ... አስሬ እያነሳ ፥ አስሬ እየጣለኝ ወደ በጎችህ... የማት[ቀላቅለኝ] ፥ እየመሰለኝ ከደጅህ እመለሳለሁ። በኩነኔ አፍሬያለሁ። ° ° ከደጅህ እመለሳለሁ። በምን አይኔ አይሃለሁ። ውቅያኖስ ያህል ፥ ሀጥያት ነበረኝ ባንዲት ዕ…
❤76👏28🥰6👍4
ታውቂያለሽ ጭንቅ ይለኛል ጭንቅ_ንቅ ውጥ'ር _ውጥርጥር፤ ዙሪያየን ጥያቄ ጋርዶት የማይሆን የቢሆን አ'ጥር፤ አንድ ዕለት ሰርግ ብትሔጂ ካንቺ ጋር ልጅሽ ባለበት፣ ዶኪማስ* የጠራው ድግስ በድንገት ወይን አለቀበት፤ (አይደል!?) እናማ እናንዬዋ ሳይነግሩሽ ችግሩ ገባሽ፣ "ወዳጄ" ብለሽ ጠራሽው፣ልጅሽን ሆዱን አ'ባባሽ፤ ከዛማ፦ ምን ከዛስ አለው! . ባዶ ጋን የሆነው ሆነ... ዓይን ችሎ እስኪመለከት፤ ፍስሐ (ወይን አስታፌስሕ) በምልጃሽ ባንቺ ልመና_ሞላበት ልጅሽ በረከት ሌላ ቀን አንድ ወንጀለኛን ምስኪኑ ያንቺን ስም ጠርቶ ቢለምን ውሃ ከያዘው፤ (በጥቂት ጠ'ብ አርጎ ሄደ) መች አውቆት!_ ክቡድ ሀጢያቱን በዚህች ፅድቅ እንዳስሰረዘው! . (እንግዲህ ባንቺ ልመና) …
❤89🥰15👏10👍6😢4
ታስባለህ አሉ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ታስባለህ አሉ ምን እበላ ብለህ የህይወት እንጀራ መሆኑን ረስተህ ታስባለህ አሉ ይጠማኛል ብለህ እንደማይጠሙ የጠጡት ዘንግተህ:: ታስባለህ አሉ ነገ ለሚጠፋ ረስተሃል አሉ የልብህን ተስፋ:: ትፈራለህ አሉ ትንሽዋን ኮሽታ ተሸሸገች አሉ ነፍስህ ሞትን ፈርታ:: ሮጠህ ላታመልጥ አትሽሽ ከፊቱ ይልቅ ያሳርፋል መቅረብ ወደ ቤቱ:: እልፍ ማዳን አለው እልፍ ሰላም በእጁ እንባ መጣሪያ ነው ጌታ ለወዳጁ:: ምንም ላትፈይድ ብታስብ ብታስብ እዛም እዛም አትበል ልቦናህን ሰብስብ:: ይልቅ እጆችህን ለልመና አንሳቸው አለ በዙፋኑ ሰጥቶ የማይሰለቸው:: ✨✨✨መንፈሳዊ ግጥም ብቻ✨✨✨ http://t.me/Mgetem http://t.me…
❤95👍20👏19🤬3
Showing the 12 most recent of 39 posts we hold for @Mgetem. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
We recorded 1 post on @Mgetem as deleted — posts this register held that were missing from the channel’s public page on two separate reads, taken from different network addresses at least an hour apart.
A deletion is not wrongdoing. This register can see that a post it held is no longer on the channel’s public page, and when — not why. Expired ad placements, reposts, rotating links and corrections all look the same. This is a count of recorded detections, not an exact total: it misses deletions we could not see, because only a post we held and later re-read inside the page can be seen to go, and it may include a small number of wrong records. How this is measured.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Telegram’s own answer, not this register’s. When this register asks Telegram’s API what is similar to this channel, this is the list it returns, in the exact order Telegram returns it — never re-sorted by subscribers or by anything else this register measures. The relationship, and the order, are Telegram’s; we record them and date them, and make no claim of our own about which of these channels actually resemble this one.
Read from Telegram’s recommendation API, most recently 10 September 2026. Telegram holds a list like this for a small and growing share of the register — how this is measured, and why most channel pages show nothing here.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መንፈሳዊ ግጥም ብቻ” (@Mgetem), 27,686 subscribers as measured 6 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Mgetem.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.