14 Jul 2026, 05:09 UTC304 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @EthiogeezmedianibabPhoto
▣ ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ ንባብ ቤት ከመስከረም 1/2019 ዓ/ም ጀምሮ አኹን ያለውን የተማሪ ቍጥር ለመጨመር እና በግል እንዲኹም በቡድን መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን በስፋት ተቀብሎ ለማስተማር አስቧል። ይኽን ለማድረግ ደግሞ ተጨማሪ የንባብ ትምህርት በማስተማር ልምድ ያላቸውን መምህራን ዝግጁ አድርጎ መጠበቅ ይፈልጋል። እርስዎም በንባብ ቤታችን ውስጥ ተቀጥረው በግል እና በቡድን የሚማሩ ተማሪዎችን ለማስተማር ከፈለጉ ከታች ያለውን ፎርም በትክክል ሞልተው ማመልከት ይችላሉ።
ግልጽ እና ዝርዝር መረጃ ዋጋ አለው፡፡
👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/8xXeeXP3KkdS1zQXA
❤2
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
20 Jun 2026, 03:07 UTC684 views5 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Ethiogeezmedianibab
የመዝሙረ ዳዊት የንባብ ትምህርት!
▣ ክፍል 1 ➺ [መዝ 1-10]
➺https://youtu.be/f0MX0Pp7hl4?si=QC92rDaVTyczg9z
▣ ክፍል 2 ➺ [መዝ 11-20]
➺ https://youtu.be/sznZEeWJvyc?si=9n_XkLT0n2gbFI_r
▣ ክፍል 3 ➺ [መዝ 21-30]
➺ https://youtu.be/naEA86jaOFU?si=tV_J2Sdu5gVUf7fL
▣ ክፍል 4 ➺ [መዝ 31-40]
➺ https://youtu.be/T5R0ps46HKA?si=fOZTyY6TlEtIP3Sj
▣ ክፍል 5 ➺ [መዝ 41-50]
➺ https://youtu.be/VeWTU8FCT98?si=Y9M42eLxz7eFajVe
▰▰▰▱▱▱▰▰▰
▣ ቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ!
➺ …
❤5
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
19 Jun 2026, 14:22 UTC561 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Ethiogeezmedianibab
https://youtu.be/T5R0ps46HKA?si=6JGa4aVWLQDz6uYh
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
6 Jun 2026, 18:25 UTC796 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Ethiogeezmedianibab
ሰላም እንዴት አመሻችኹ?
ይኽን ቪዲዮ ለጓደኞቻችኹ በማጋራት ተባበሩኝ።
https://youtu.be/naEA86jaOFU?si=hYZ06YRip3rFGDM1
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
6 Jun 2026, 05:04 UTC716 viewsread 7 August 2026 Photo
ሰላም ለክሙ!
የግእዝ ቋንቋ ትምህርታችንን ልንጀምር
1 ቀን ብቻ ቀረው።
ለመማር የቴሌግራም ቻናል : @Lgeez12
ለሚማሩ መልእክቱ ይደርሳቸው ዘንድ ይኽንን በቅንንነት የ ቴሌግራም Story በማድረግ ላልሰሙት እናሰማ።
ምሽት ላይ ስለ ትምህርት አሰጣጡ ገለጻ የሚደረግ ይኾናል።
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
19 May 2026, 17:18 UTC737 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Ethiogeezmedianibab
.
.
.
▣ ይኽን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ማየትና አስተያየት በመጻፍ ለኹሉም እንዲዳረስ አግዙን።
https://youtu.be/f0MX0Pp7hl4?si=yCbwhqU8nTzbhlC
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
14 May 2026, 05:35 UTC691 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @EthiogeezmedianibabVideo
▰▰▰▱▱▱▰▰▰
🔸 ቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ!
➺ @EthiogeezmediaNibab
🔸 በግል ፣ በቡድን እና በቤተሰብ ከዘወትር ጸሎት ጀምሮ እስከ መዝሙረ ዳዊት እንዲኹም የገድላት እና የድርሳናት ንባብ ባሉበት ኾነው በቀላሉ መማር ከፈለጉ በ 0913514905 [@Ethiogeezmedia] ቴሌግራም ላይ ይጻፉልን፡፡
🔸 ከዚኽ በተጨማሪ የአማርኛ እና የ እንግሊዘኛ ቋንቋ እናስተምራለን።
▶️ YouTube = https://www.youtube.com/@EthioGeezMedia2
🔺
🔹
🔹
Signed ◦•●◉✿ኅብስቱ✿◉●•◦
8 May 2026, 02:54 UTC769 views4 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @EthiogeezmedianibabPhoto
.
.
.
✅ የቤት እንስሳት በግእዝ!
[ክፍል አንድ]
▣ ፈረስ = ፈረስ = Horse
➻ አፍራስ = ፈረሶች = Horses
▣ በቅል = በቅሎ = Mule
➻ አብቅልት = በቅሎዎች = Mules
▣ አድግ = አህያ = Donkey
➻አእዱግ = አህያዎች = Donkeys
▣ ገመል = ግመል = Camel
➻አግማል = ግመሎች = Camels
▣ ከልብ = ውሻ = Dog
➻ አክላብ ፣ ከለባት = ውሾች = Dogs
▰▰▰▱▱▱▰▰▰
💠 ቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ!
➺ @EthiogeezmediaNibab
💠 በግል ፣ በቡድን እና በቤተሰብ ከዘወትር ጸሎት ጀምሮ እስከ መዝሙረ ዳዊት እንዲኹም የገድላት እና የድር…
❤3👏1
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
28 Apr 2026, 04:21 UTC829 views0 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Ethiogeezmedianibab
.
.
.
✉️ቢያንስ ለ አምስት ወዳጅዎ ያጋሩ!
🌐 በ ቴሌግራም
🌐 በ ዋትሳፕ
🌐 በ ፌስቡክ
🌐 በ ዩቱብ
🌐 በ ቲክታክ
▶️ የዘወትር ጸሎት
https://youtu.be/Qu5oTkBjrEU?si=yR_jLDc_fJIOnS1e
▶️ የሰኞ ውዳሴ ማርያም
➺ https://youtu.be/T6VQkDHbsYQ?si=KcVAnX2M9xYPxzLS
▶️ የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም
➺ https://youtu.be/ZHkEQRQvJfQ?si=09IgxF-QA3d3h3PW
▶️ የረቡዕ ውዳሴ ማርያም
➺ https://youtu.be/-jGLa555jyI?si=aan6Qvke7troWRqC
▶️ የኀሙስ ውዳሴ ማርያም
➺ https://youtu.be/OXCmcXyTYxY?si=xo93Hqm-qDBtCrR…
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
20 Apr 2026, 04:21 UTC881 views3 reactionsread 7 August 2026 🔴
🔴
🔴
ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ ንባብ ቤት
[@Ethiogeezmedianibab]
የውዳሴ ማርያም ማውጫ!
💠 የዘወትር ጸሎት
🔺🔻 ይጫኑ
💠 የሰኞ ውዳሴ ማርያም
🔺🔻 ይጫኑ
💠 የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም
🔺🔻 ይጫኑ
💠 የረቡዕ ውዳሴ ማርያም
🔺🔻 ይጫኑ
💠 የኀሙስ ውዳሴ ማርያም
🔺🔻 ይጫኑ
💠 የዐርብ ውዳሴ ማርያም
🔺🔻 ይጫኑ
💠 የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም
🔺🔻 ይጫኑ
💠 የእሑድ ውዳሴ ማርያም
🔺🔻 ይጫኑ
💠 ይዌድስዋ መላእክት
🔺🔻 ይጫኑ
💠 አንቀጸ ብርሃን
🔺🔻 ይጫኑ
💠 ድርሳነ ሚካኤል
🔺🔻 ይጫኑ
💠 የዮሐንስ ወንጌል
🔺🔻 ይጫኑ
💠 የውዳሴ ማርያም መግቢያ!
🔺🔻 ይ…
❤2🕊1
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
25 Mar 2026, 06:38 UTC≈1,090 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @EthiogeezmedianibabVideo
🔹
🔹
🔹
🫵
"ከሳምንት በኋላ በግሌ እማራለሁ"
እያልን እነኾ ዓመቱ ግማሽ ኾነ። ገና እንጨርሰዋለን።☺️
አይ ነገ ማለት ከንቱ🫵
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
17 Mar 2026, 06:56 UTC≈1,060 views9 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Ethiogeezmedianibab
🔹
🔹
🔹
🔸 የሰኞ ውዳሴ ማርያም 🔸
[@Ethiogeezmedianibab]
▣ ውዳሴሃ⬇️
▣ ለእግዝእትነ⬆️
▣ ማርያም⬇️
▣ ድንግል⬇️
▣ ወላዲተ_አምላክ⬇️
▣ ዘይትነበብ⬆️
▣ በዕለተ_ሰኑይ⬇️።
🔺🔹🔺🔹🔺🔹
💠 ፩➺ በሰኑይ [ፈቀደ]
▣ ፈቀደ ⬆️
▣ እግዚእ ⬇️
▣ ያግዕዞ ⬆️
▣ ለአዳም ⬇️
▣ ኅዙነ ⬆️
▣ ወትኩዘ_ልብ ⬇️
▣ ወያግብኦ ⬆️
▣ ኀበ_ዘትካት⬇️
▣ መንበሩ። ⬇️
▣ ሰአሊ⬆️
▣ ለነ⬆️
▣ ቅድስት⬇️::
🔺🔹🔺🔹🔺🔹
💠 ፪ ➺ ለሔዋን
▣ ሠረቀ⬆️
▣ በሥጋ⬇️
▣ እምድንግል⬇️
▣ ዘእንበለ_ዘርዐ_ብእሲ⬇️
▣ ወአድኀነነ⬆️
▣ ለሔዋን⬆️
▣ እንተ_አስሐታ⬇️
▣ ከይሲ⬇️
▣ ፈትሐ⬆️
▣ ላዕሌ…
❤8🕊1
Signed ✿ Ethio Geez Media ✿
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @yeweketmaed. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.