🙌🧎➡️*አንተን ነው እንጂ ጥብቅ አድርጎ መያዝ ያዘኝ እያሉ ማልዶ በጠዋት በአንተ እጅ ነግቶ መዋል ደጅህ እየጠኑ*🧎♀🙌 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

Channel
ተስፋ በኢየሱስ
@HopeOfJesusChannel
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
27,304subscribers
+94 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001336535251 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @HopeOfJesusChannel |
| Description | የኢየሱስ ሕይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ የኢየሱስን ሞት ዘወትር በሰውነታችን ተሸክመን እንዞራለን። 2ቆሮ4-10 ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ 👉 @Tes_b37 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 1 September 2026 |
| Measurements held | 24 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 1 September 2026 |
| On Telegram | t.me/HopeOfJesusChannel |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 1 Sept 2026, 05:06 | 27,304 | +8 |
| 31 Aug 2026, 08:24 | 27,296 | +45 |
| 30 Aug 2026, 08:54 | 27,251 | +25 |
| 29 Aug 2026, 06:26 | 27,226 | -14 |
| 28 Aug 2026, 07:48 | 27,240 | -18 |
| 27 Aug 2026, 08:06 | 27,258 | +19 |
| 26 Aug 2026, 05:42 | 27,239 | -8 |
| 25 Aug 2026, 09:16 | 27,247 | -18 |
| 24 Aug 2026, 05:57 | 27,265 | -10 |
| 22 Aug 2026, 13:58 | 27,275 | +11 |
| 21 Aug 2026, 02:53 | 27,264 | +2 |
| 20 Aug 2026, 05:58 | 27,262 | +8 |
| 19 Aug 2026, 09:28 | 27,254 | +18 |
| 18 Aug 2026, 11:49 | 27,236 | -27 |
| 17 Aug 2026, 14:17 | 27,263 | -20 |
| 16 Aug 2026, 05:54 | 27,283 | +52 |
| 14 Aug 2026, 16:03 | 27,231 | -18 |
| 13 Aug 2026, 06:28 | 27,249 | +6 |
| 12 Aug 2026, 07:22 | 27,243 | +21 |
| 11 Aug 2026, 10:36 | 27,222 | first reading |
Engagement
33 posts held, back to 17 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 58 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 3.70%
- avg views ÷ 27,304 subscribers
- Avg views / post
- 1,010
- 15 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 15
- of 33 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 1 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 33 (17 June 2026 – 1 September 2026) |
| Views total | 15,138 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 1 Sept 2026, 09:11 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- 382
- Videos
- 20
- Links
- 6
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 1 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እምነት 'አውቃለሁ' ይላል ገና ምንም ነገር እንኳን በማታዩበት ጊዜ አትርሱ የእግዚአብሔር ተስፋዎች አስቀድመው የእናንተ ናቸው። እምነት ማለት እርሱ የገባው ተስፋ እንደሚፈጸም ማረጋገጫና እርግጠኝነት ነው። አጥብቃችሁ ያዙ ማመናችሁንም ቀጥሉ። እምነት ተስፋ ያደረግነው ነገር እንደሚፈጸም ርግጠኛ የምንሆንበት፣ የማናየውም ነገር እውን መሆኑን የምንረዳበት ነው። አባቶችም የተመሰከረላቸው በዚሁ ነው። 📖ዕብራውያን 11÷1-2📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
በዘላለም ኪዳን ደም የበጎች ታላቅ እረኛ የሆነውን ጌታችን ኢየሱስን ከሞት ያስነሣው የሰላም አምላክ፣ ፈቃዱን እንድታደርጉ በመልካም ነገር ሁሉ ያስታጥቃችሁ ደስ የሚያሰኘውንም በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእኛ ያድርግ፤ ለእርሱ እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን። 📖 ዕብራውያን 13÷20-21📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
*አይዞህ ብቻ አንተ በርታ ባሪያዬ ሙሴ የሰጠህን ትእዛዝ ሁሉ በጥንቃቄ ጠብቅ፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲሳካልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።* *ይህ የሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፤ በውስጡ የተጻፈውን ሁሉ በጥንቃቄ እንድትፈጽመውም ቀንም ሆነ ሌት ከሐሳብህ አትለየው ይህን ካደረግህ ያሰብኸው ይቃናል ይሳካልም* 📖 ኢያሱ 1÷7-8📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
*ዛሬ ልታውቁት የሚገባችሁ እውነት ይህ ነው፡ በእግዚአብሔር ፊት እና እንደ እግዚአብሔር ቃል ነገሮችን እያደረጋችሁ ከሆነ ግራ አትጋቡ ትክክለኛ ቦታ ላይ ናችሁ። ነገሮች እደጠበቃችሁት እየሆኑ ባይሆን እንኳን* ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
*እንዲሁም ኢየሱስ በራሱ ደም አማካይነት ሕዝቡን ሊቀድስ ከከተማው በር ውጭ መከራን ተቀበለ።* *ስለዚህ እኛም እርሱ የተሸከመውን ውርደት ተሸክመን ከሰፈር ውጭ ወደ እርሱ እንውጣ።* *ምክንያቱም በዚህ ቋሚ ከተማ የለንም፤ ነገር ግን ወደ ፊት የምትመጣዋን ከተማ እንጠብቃለን።* 📖 ዕብራውያን 12÷12-17📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
*የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል አትርሳ* አብርሃምም በትዕግሥት ከጠበቀ በኋላ የተሰጠውን ተስፋ አገኘ። 📖 ዕብራውያን 6÷15📖 እግዚአብሔር ለአብርሃም ለዘሩ የውርስ የተስፋ ቃል ሰጠው፤ ነገር ግን ሊገምተው ከሚችለው በላይ ይህንን የተስፋ ቃል ይጠብቀው ነበር፡፡ የዛሬው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ‹‹አብርሃም ለብዙ ጊዜ ጠበቀ፤ በትዕግስትም ጸና›› ብሎ ይናገራል፡፡ በእነዚ ጊዜያት እርግጠኛ ነኝ እውነተኛውን የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል ደጋግሞ ደጋግሞ እያስታወሰ ነበር፡፡ ለረጅም ጊዜያት የተራዘመው የተስፋ ቃል ስንጠብቅ ከመጠበቃችን የተነሳ ከእግዚአብሔር የምንሰማውን ማንኛውንም ነገር ከመስማት ወደ መጠራጠር እናዘነብላለን፡፡ ምናልባት አንተም በአሁኑ ሰዓት አን…
*ከታማኙ ጋር ታማኝ ትሆናለህ እንከን ከሌለበት ጋር ያለ እንከን ትሆናለህ* *ከንጹሑ ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ ለጠማማው አንተ ትጠምበታለህ።* *አንተ ትሑታንን ታድናለህ ትዕቢተኛውን ዐይን ግን ታዋርዳለህ።* *እግዚአብሔር ሆይ አንተ መብራቴን ታበራለህ አምላኬ ሆይ ጨለማዬን ብርሃን ታደርገዋለህ።* *በአንተ ጒልበት በሰራዊት ላይ እረማመዳለሁ በአምላኬም ኀይል ቅጥር እዘላለሁ።* የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው የእግዚአብሔር ቃል የነጠረ ነው። መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ እርሱ ጋሻ ነው።* 📖መዝሙር 18÷25-30📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
"ሕይወትን ብቻችንን እንድንጋፈጠው ፈጽሞ አልተፈጠርንም! እግዚአብሔር በምናደርገው ነገር ሁሉ የሚረዳንና ሁልጊዜ ከእኛ ጋር የሚኖር አጋራችን እንዲሆን የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ ሰጥቶናል።" *ኀይልን የሚያስታጥቀኝ፣ መንገዴንም የሚያቃና እግዚአብሔር ነው። እርሱ እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች ያደርጋል በከፍታዎችም ላይ ያቆመኛል።* *እጆቼን ለጦርነት ያሠለጥናቸዋል ክንዴም የናስ ቀስት መገተር ይችላል።* *የድል ጋሻ ሰጥተኸኛል ቀኝ እጅህም ደግፋ ይዛኛለች ዝቅ ብለህም ከፍ አደረግኸኝ።* ከሥሬ ያለውን ስፍራ ለአረማመዴ አሰፋህልኝ እግሬም አልተንሸራተተም።* 📖መዝሙር 18÷32-36📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆…
"ነገሮች መልካም በሆኑበት ጊዜ በእግዚአብሔር ማመኑ ቀላል ነው ነገር ግን እምነታችሁ የሚገነባው ነገሮች አስቸጋሪ በሚሆኑበት ጊዜ ነው።" *ወንድሞች ሆይ፤ በእስያ ስለ ደረሰብን መከራ እንድታውቁ እንወዳለን፤ በሕይወት ለመኖር እንኳ ተስፋ እስከምንቈርጥ ድረስ ከዐቅማችን በላይ የሆነ ጽኑ መከራ ደርሶብን ነበር።* *በርግጥም የሞት ፍርድ እንደ ተፈረደብን ይሰማን ነበር፤ ይህም የሆነው ሙታንን በሚያስነሣ በእግዚአብሔር እንድንታመን እንጂ፣ በራሳችን እንዳንታመን ነው።* *እርሱ እንዲህ ካለው የሞት አደጋ አድኖናል፤ ያድነናልም፤ ወደ ፊትም ደግሞ እንደሚያድነን ተስፋችንን በእርሱ ላይ ጥለናል።* 📖 2ኛ ቆሮንቶስ 1÷8-10📖 …
*አብርሃም ምንም እንኳ ዕድሜው ቢገፋም፣ ሣራም ራሷ መካን ብትሆንም፣ ተስፋን የሰጠውን ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረ በእምነት የልጅ አባት ለመሆን በቃ።* *ስለዚህ እንደ ሞተ ሰው ከሚቈጠር ከዚህ ከአንድ ሰው፣ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛና እንደ ባሕር ዳር አሸዋ ተቈጥሮ የማያልቅ ዘር ተገኘ።* 📖ዕብራውያን 11÷11 📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
Showing the 12 most recent of 33 posts we hold for @HopeOfJesusChannel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@protestantmezemur · 40,381
Telegram ranks this channel #32 of 76 here — alongside 75 others — read 30 August 2026
@zema_sink · 38,968
Telegram ranks this channel #34 of 75 here — alongside 74 others — read 31 August 2026
@christian_mezmur · 78,461
Telegram ranks this channel #36 of 79 here — alongside 78 others — read 25 August 2026
This channel appears in 3 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 1 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ተስፋ በኢየሱስ” (@HopeOfJesusChannel), 27,304 subscribers as measured 1 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/HopeOfJesusChannel.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.