7 Aug 2026, 06:40 UTC634 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
🚨 በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በመስረታቸው በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በባምባሲ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋሉ!
ከማህበረሰቡ ወግ፣ ባህል እንዲሁም እምነት ያፈነገጡ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገለጸ።
📌 የመረጃው ዝርዝር፦
• ቦታ፦ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ባምባሲ ከተማ።
• ተጠርጣሪዎች፦ ታደለ እናውጋው እና በፀሎት እንየው የተባሉ ግለሰቦች በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በመመስረታቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል።
• የፖሊስ ምላሽ፦ በማህበረሰቡ ጥቆማና ተጠርጣሪዎቹም የእምነት ቃላቸውን በሰጡት መሠረት ፖሊስ ተገቢውን የምርመራ ስራ መጀመሩንና በቀጣይ ውጤቱን ይፋ እንደሚያደርግ ገልጿል።
(ምንጭ፦ የባምባሲ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬ…
🤬1😁1
6 Aug 2026, 19:55 UTC140 viewsread 8 August 2026 በአዋጅ ቁጥር 322/1995 መሰረት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተደራጀባቸው ክልሎች ያሉ የክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 78(2) እና 80(4) ድንጋጌ በተሰጣቸዉ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የዉክልና ስልጣናቸዉ በቀጥታ ያዩዋቸዉን የፌዴራል ጉዳዮች በይግባኝ የማየት ስልጣን ያላቸዉ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ሳይሆኑ በክልሉ እንዲደራጁ የተደረጉት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ናቸው።
ሰ/መ/ቁጥር 271003 (ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም)
https://t.me/Laww21C
6 Aug 2026, 17:11 UTC145 viewsread 8 August 2026 እነ ሰራዊት ፍቅሬ ነገ አርብ ፍርድ ቤት በድጋሚ እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ።
ከፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር ወንጀል ጋር ተያይዞ በተጠረጠሩ አርቲስቶችና የማስታወቂያ ባለሙያዎች በእነ ሰራዊት ፍቅሬ አጠቃላይ 7 ሰዎች ነገ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ።
ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ነው።
የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳሪክቶሬት ዐቃቢህግ ተጠርጣሪዎቹ ከሳምንት በፊት "እግረኛው" በተሰኘ የማኅበራዊ ሚዲያ (ዩቱዩብ ) ላይ ቀርበው ማስረጃ ተሰምቶ ባልተጠናቀበት መዝገብ ላይ ዝርዝር መግለጫ መስጠታቸው አግባብ እንዳልሆነ እና በፍትህ አሰጣጥ ሂደቱ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድ…
5 Aug 2026, 19:27 UTC153 views3 reactionsread 8 August 2026 #የምትክ ዳኛ ዋና ተግባራት እና ስልጣናት
#በኢትዮጵያ የፍትሐብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ ቁጥር 124፣ 125፣ 132-134 ድንጋጌዎች መሠረት፣ የምትክ ዳኛ (Commissioner) ዋና የሥልጣን ክልል ፍርድ ቤቱ የክርክሩን ፍሬ ነገር በበለጠ ሁኔታ ለማጣራት እንዲችል እውነታውን የማረጋገጥ እና መረጃዎችን የማሰባሰብ ተግባር ላይ ያተኩራል (ሰ/መ/ቁ. 222624)። ምትክ ዳኛው በፍርድ ቤት የሚሰጠውን የውክልና ሥልጣን መሠረት በማድረግ የቀረበለትን ጉዳይ በዝርዝር ለማጣራት የሚያስችሉ ሰፊ ሥልጣኖች የተሰጡት ሲሆን፣ በሹመት ትእዛዙ ላይ በግልጽ ሌላ መመሪያ ካልተሰጠ በስተቀር ተከራካሪ ወገኖችንና እነርሱ የሚያቀርቧቸውን ምስክሮች የመመርመር ሥልጣን አለው (ፍ/ስ/…
👍2😁1
4 Aug 2026, 11:01 UTC191 views2 reactionsread 8 August 2026 የክፍት ሥራ ቦታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የፍትህ ሚኒስቴር በሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ላይ የተቀመጠው አጠቃላይ የትምህርት ውጤት (CGPA) መስፈርት ማስተካከያ ተደርጎበታል።
በዚሁ መሠረት የሚፈለገው ውጤት፦
* ለወንድ አመልካቾች: 3.6 እና ከዚያ በላይ
* ለሴት አመልካቾች: 3.25 እና ከዚያ በላይ
ተደርጎ የተሻሻለ መሆኑን እየገለጽን፤ ተወዳዳሪዎች ይህንኑ አውቃችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
❤2
21C Legal Affair pinned «🌟 UNLOCK THE FUTURE OF LAW WITH 21C LAW VS PRACTICE! 🌟 Are you ready to elevate your legal knowledge? Join our vibrant community on Telegram and gain access to a treasure trove of FREE legal resources that will empower you in your practice! 🔑 WHAT WE OFFER:👇…»
2 Aug 2026, 06:42 UTC247 views1 reactionsread 8 August 2026 🌟
UNLOCK THE FUTURE OF LAW WITH 21C LAW VS PRACTICE! 🌟
Are you ready to elevate your legal knowledge? Join our vibrant community on Telegram and gain access to a treasure trove of FREE legal resources that will empower you in your practice!
🔑 WHAT WE OFFER:👇
• 📚 Comprehensive Legal Resources: Explore a vast collection of laws, regulations, and guidelines.
• 🧠 Expert Insights: Stay updated with the latest legal trend…
👍1
21C Legal Affair pinned «❗️❗️ፀበል ⚖️ የሰበር ውሳኔ | የሰ.መ.ቁ. 227120 ታህሳስ 27/2015 #ዋና_ፍሬ_ነገር ከእምነት ተቋም (ፀበል) የተሰጠ የፀበል መቆየት ማስረጃ በሕግ ከታወቀ የሕክምና ተቋም የተሰጠ የሕክምና ማስረጃን አይተካም። ስለዚህ፣ ከተፈቀደው የሕክምና እረፍት በኋላ ከሥራ ለመቅረት የቀረበ የፀበል ማስረጃ በቂ ሕጋዊ ምክንያት ስላልሆነ፣ ከ5 ተከታታይ ቀናት በላይ ያለፈቃድ ከሥራ መቅረት ሕጋዊ ስንብትን…»
2 Aug 2026, 06:25 UTC233 views3 reactionsread 8 August 2026 ❗️❗️ፀበል
⚖️ የሰበር ውሳኔ |
የሰ.መ.ቁ. 227120
ታህሳስ 27/2015
#ዋና_ፍሬ_ነገር
ከእምነት ተቋም (ፀበል) የተሰጠ የፀበል መቆየት ማስረጃ በሕግ ከታወቀ የሕክምና ተቋም የተሰጠ የሕክምና ማስረጃን አይተካም።
ስለዚህ፣ ከተፈቀደው የሕክምና እረፍት በኋላ ከሥራ ለመቅረት የቀረበ የፀበል ማስረጃ በቂ ሕጋዊ ምክንያት ስላልሆነ፣ ከ5 ተከታታይ ቀናት በላይ ያለፈቃድ ከሥራ መቅረት ሕጋዊ ስንብትን ያስከትላል።
✅ ውሳኔ: የሰራተኛዋ ስንብት ሕጋዊ ነው፤ የሥር ፍርድ ቤቶች ውሳኔም በሰበር ጸንቷል።
https://t.me/Laww21C
#React_on_posts
❤3
1 Aug 2026, 15:20 UTC269 viewsread 8 August 2026 በኤሌክትሪክ አደጋ ምክንያት ለሚደርስ ጉዳት ተገልጋዮች ከአገልግሎት ሰጪው እውቅና እና ፈቃድ ውጭ በራሳቸው በሚዘረጉት የኤሌክትሪክ መስመር ለሚደርሰው ጉዳት አገልግሎት ሰጪው ተቋም ተጠያቂ አይሆንም።
እንደ ኤሌክትሪክ አደጋ ባሉ የቴክኒክ ጉዳዮች ላይ የአደጋውን መንስኤ ለማወቅ በፖሊስ የሚደረግ የባለሙያ (Forensic) ምርመራ ከፍተኛ የማስረጃነት ዋጋ (High Probative Value) አለው። ይህንን የባለሙያ ምርመራ ውጤት ያለ በቂ ምክንያት ወደ ጎን በማለት ውሳኔ መስጠት መሠረታዊ የሕግ ስህተት ነው።
አገልግሎት ሰጪው ኃላፊነት የሚኖርበት እሱ ራሱ በዘረጋውና ባለቤት በሆነበት መስመር ላይ ለሚደርስ ጉዳት ብቻ ነው። በተገልጋዮች ጥፋት ለሚደርስ አደጋ …
1 Aug 2026, 06:19 UTC300 views0 reactionsread 8 August 2026 🚨 የውርስ ሕግ ወሳኝ የሰበር ውሳኔ!
የልጅ ልጅ የአያቱን ውርስ ለመውረስ የሚችለው በምን ሁኔታ ነው?
በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 842(3) መሠረት የተተኪ ወራሽነት የሚሠራው የመካከለኛው ወራሽ (አባት/እናት) ከአውራሹ (ከአያት) ቀድሞ ሲሞት ብቻ ነው!
⚖️ በሰበር መዝገብ ቁጥር 110040 የተሰጠውን ሙሉ ሕጋዊ ትንታኔ እና አስገዳጅ ውሳኔ ከታች ያንብቡ👇
1. የጉዳዩ መነሻ
አመልካቾች፦ ወ/ሮ አልታማሪያም አክሊሉ እና ሌሎች
የጉዳዩ ሁኔታ፦ አመልካቾች የአያታቸውን (የወላጅ አባታቸውን እናት) የሀብት ወራሽነት ለማረጋገጥ ላቀረቡት ጥያቄ፣ የወላጅ አባታቸው የወራሽነት መብት አስቀድሞ ተረጋግጦ እንደነበር ገልጸዋል።
የስር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ፦ አመልካቾች ያ…
31 Jul 2026, 11:47 UTC246 views2 reactionsread 8 August 2026 የጥፋተኝነት ድርድር” (plea bargaining) ማለት ምን ማለት ነው?
Plea bargaining (የጥፋተኝነት ድርድር) ማለት በወንጀል ፍትህ ስርአት ውስጥ ተከሳሽ (defendant) ከአቃቤ ሕግ (prosecutor) ጋር ጥፋተኛ ነኝ ብሎ ከስምምነት ሲደርስ የሚፈጠር ሂደት ነው።
አዲሱ የወንጀል ስነስርዓትና የማስረጃ ሕጋችንም አዋጅ ቁጥር 1410/2018ዓ.ም ከአንቀጽ 169-179 ባሉት ድንጋጌዎች ይህን ሀሳብ ይዞ ተከስቷል
በአሜሪካ የወንጀል ፍትህ ስርአት ያለው ሚና የወንጀል ጉዳዮች ከ90% በላይ መደበኛ ክርክር ሳይደረግባቸው በጥፋተኝነት ድርድር(Plea bargaining) እልባት እያገኙ ነው
በዚህም መሰረት የሚያስገኛቸው ትሩፋቶች:-
1ኛ. የቅጣት …
👍2
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Laww21C. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.