11 Aug 2026, 09:05 UTC113 views1 reactionsread 12 August 2026 Video
⚡ Discover ALEXATOR
Original electronic music created to inspire, motivate and energize.
🌐 alexator.com
Listen & download for free.
📲 t.me/alexator_music
Follow for new music & updates.
▶️ NEW MUSIC VIDEO
ALEXATOR — GENESIS (001)
https://youtu.be/OR2yplPn1AU
🤪1
Signed Autoposter
30 Jul 2026, 14:03 UTC376 views4 reactionsread 12 August 2026 አዳዲስ የጊዜ ገደቦች
አዲሱ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እና ማስረጃ ዐዋጅ ቁጥር 1410/2018 ከሚደነቅባቸው አንዱ ነገር ብዙ አዳዲስ የወንጀል ፍትሕ ሂደት የጊዜ ገደቦችን መደንገጉ ነው:: ከእነዚህ መካከል ዋና ዋናዎቹን እንጠቃቅሳለን::👴🏽
1. የተጨማሪ የወንጀል ምርመራ ጊዜ ቀጠሮ በአንድ ጊዜ እስከ 14 ቀን ሊፈቀድ የሚቻል ሲሆን አጠቃላይ የምርመራ ጊዜ ግን #በማናቸውም ምክንያት ከ4 (አራት) ወር ሊበልጥ አይችልም: ተብሎ ትደንግጓል:: አንቀጽ 119(2)
ይሁንና ወንጀሎች ቀላል፣ መካከለኛ እና ከባድ ተብለው የተከፋፈሉ እንደመሆኑ አጠቃላይ የምርመራ ጊዜ ቀጠሮም በዚህ አግባብ ቢከፋፈል ጥሩ ነበር::👴🏽
2. የወንጀል ምርመራው ተጠናቆ በዐቃቤ ሕ…
❤2🤪1🥰1
8 Jul 2026, 15:45 UTC628 views1 reactionsread 12 August 2026 የመንደር ውል ህጋዊ የሚሆንባቸው 6 አጋጣሚዎች።
📋 የመንደር ውል ሕጋዊ የሚሆንባቸው 5 ሁኔታዎችና የሰበር ቁጥሮች፦
1. ውሉ በወገኖች የታመነ ከሆነ፦ ሰበር መ/ቁ 36887፣ 137130፣ 134083፣ 90282፣ 167022፣ 215444፣ 158102፣ 161917፣ 218459፣ 191024
2. ውሉ በከፊልም ሆነ በሙሉ ከተፈጸመ፦ ሰበር መ/ቁ 206083
3. በመንግሥት መዋቅር እጥረት ሳይመዘገብ ከቀረ፦ ሰበር መ/ቁ 98079
4. የቤት ሽያጩ በማኅበር ቤት ላይ ከሆነ፦ ሰበር መ/ቁ 36294
5. የሊዝ መብትን ለማስተላለፍ ከሆነ፦ ሰበር መ/ቁ 191095 እና 22597
#የጠበቆች_ወግ #የሰበር_ውሳኔ #የቤት_ሽያጭ
❤1
8 Jul 2026, 11:55 UTC562 views3 reactionsread 12 August 2026 በከተማ መሬት ይዞታ ይርጋ ላይ የተሰጠ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔ!
****
(ሰ/መ/ቁ 244308)
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰባት ዳኞች በምልዓተ ጉባኤ በሰጠው አዲስ ውሳኔ፣ በከተማ መሬት ይዞታ መብት ክርክር ላይ ለዓመታት ሲያጋጭ የነበረውን የሕግ ክፍተትና የቅድመ-ሰበር ውሳኔዎች መቃረን ሙሉ በሙሉ የሚፈታ አዲስ አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል። ይህ ውሳኔ የቀድሞውን የሰ/መ/ቁ 210477 ሕጋዊ ትርጉም በግልጽ በመለወጥ አዲስ መመሪያ አስቀምጧል።
የጉዳዩ መነሻ ፍሬ ነገር
የክርክሩ መነሻ በአዲስ አበባ ከተማ (ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ) የሚገኝ 2,000 ካ.ሜ የከተማ መሬት ይዞታን ይመለከታል። ተጠሪ (ከሳሽ) "ይዞታዬን በሕገ-ወጥ መንገድ …
❤3
8 Jul 2026, 11:41 UTC475 views3 reactionsread 12 August 2026 ህግ ማጥናት ለሚፈልጉ ሰዎች አስፈላጊው ሁኔታ ምንድነው?
#በኢትዮጵያ ህግ እና የህግ ትምህርት አውድ ህግ ማጥናት ማለት የፍርድ ቤት ክርክር መማር አይደለም። ህግ ማለት ፍትሕን፣ ስርዓትን፣ መብትን፣ ግዴታን እና ማህበራዊ ሰላምን የሚጠብቅ ስርዓት ነው። ስለዚህ ህግ ለማጥናት የሚፈልግ ሰው በትዕግስት፣ በሥነ-ምግባር፣ በአስተሳሰብ ጥራት እና በእውነት ፍቅር መዘጋጀት አለበት።
1. የህግ ትምህርት ቤት ዋና አላማ
የህግ ትምህርት ቤት ዋና አላማ ፍትሕን የሚያከብሩ ባለሙያዎች ማፍራት፤ህግን በትክክል የሚተረጉሙ ሰዎች ማዘጋጀት፤የህዝብ መብትን የሚጠብቁ ባለሙያዎች ማፍራት፤ሀገር ውስጥ የህግ የበላይነት (Rule of Law) ማጠናከር እና ማህበራዊ ግጭቶችን በህግ…
❤2💯1
8 Jul 2026, 11:33 UTC338 views4 reactionsread 12 August 2026 ሰላም የግሩፓችን አባላት አስደሳች ዜና አለን
በዚህ ግሩፕ ተጀምሮ የነበረው ተከታታይ ትምህርት እነሆ በአዲስ ተጀምሯል አብሮነታቺሁን በ reaction አሳዩን
👏4
4 Jun 2026, 08:06 UTC815 views5 reactionsread 12 August 2026 👉 የአንድ መብትና ግዴታ ምንጭ ሕግ ወይም ውል ሲሆን አንድ ከሳሽ ሌላውን ወገን በተከሳሽነት
ፍርድ ቤት መክሰስ የሚያስችለው ምክንያት (cause of action) እንዲኖረው የግድ የሚል መሆኑንና
ለመክሰስ የሚያስችል ጥቅም ወይም መብት በማረጋገጥ አቤቱታ ካላቀረበ በቀር በማናቸውም ሰው ላይ ክስ
ሊያቀርብ የማይችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 33(2)እና(3) ድንጋጌ ያስገነዝባል፡፡
👉ሆኖም በአንድወገን ላይ ክስ ለማቅረብ የሚያስችል መብት ወይም ጥቅም መኖሩ ብቻውን ውጤት የሚያመጣ ሳይሆንከሳሹ ተጣሰብኝ ወይም ተደፈረብኝ ወይም አልተፈፀመልኝም የሚለውን ግዴታ በሌላው ወገን በሕግ ወይም
በውል የተገኘ መብቱ/ ጥቅሙ / የተጣሰበት መሆኑን፣ ተከሳሹ መብቱ የተደ…
❤5
25 Apr 2026, 18:08 UTC≈1,320 views5 reactionsread 12 August 2026 ትዕዛዝ፣ ብይን፣ ፍርድና ውሳኔ
===================
ትእዛዝ (order ) ,,,ብይን ( Ruling ) ,, ፍርድ (Judgement ),,ዉሳኔ ( Decision /Decree )
እነዚህ አራት ቃላት በሕግና በፍርድ ቤት የሥራ ሂደት ዉስጥ ተመሳሳይ ቢመስሉም የራሳቸው የሆነ የተለየ የሕግ ትርጉምና ደረጃ አላቸው ,,,,,,,,
1, ትእዛዝ ( Order )
" ትእዛዝ " ማለት አንድ የፍርድ ቤት ክርክር ከመጀመሩ በፊት ወይም በሂደት ላይ እያለ ፍርድ ቤቱ አንድን ነገር እንዲደረግ ወይም እንዳይደረግ የሚሰጠው መመሪያ ነው ።
ባህሪው
ጉዳዩ መዝጋት ወይም መጨረስ ሳይሆን ለሂደቱ መቀላጠፍ የሚሰጥ ነው ።
ለምሳሌ :
"ይህ ንብረት ለጊዜው…
❤5
11 Apr 2026, 17:36 UTC≈1,170 viewsread 12 August 2026 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮቺ በሙሉ መልካም የትንሳኤ በአል እንዲሆንላቺሁ ምኞታቺን ነው
10 Apr 2026, 04:28 UTC424 views6 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @fscethiopiaPRPhoto
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ።
👍6
6 Apr 2026, 14:42 UTC513 views5 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @EthioLawFamilyFile
English version of new criminal procedure and evidence code
👍5
Signed Moaz Law
30 Mar 2026, 18:41 UTC561 views8 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @EthioLawFamilyFile
Exit exam 2018
👍7❤1
Signed Moaz Law
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @judgeoffed. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.