3 Aug 2026, 14:22 UTC200 views6 reactionsread 7 August 2026 ለጥቂት ደቂቃ አቁመው ያንብቡት፤ ሕይወትን የሚቀይር ጥሪ ነው! 🙏
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች፣
እኔ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ። ዛሬ ይህንን መልእክት የምጽፍላችሁ ችግሬን ለሰው ከመናገር እና ከመለመን ይልቅ እግዚአብሔር በሰጠኝ እውቀት ሰርቼ አባቴን ለመደገፍ እና ትምህርቴን ላለማቋረጥ በመታገል ላይ ስለሆንኩ ነው።
አባቴ በጽኑ ታሞ አልጋ ላይ በመውደቁ ምክንያት ስራ አቁሟል። እኔ ደግሞ ትምህርቴን ማቋረጥም ሆነ የሰውን እጅ ማየት አልፈለግሁም። ይልቁንም እግዚአብሔር በሰጠኝ ጥልቅ የግእዝ ቋንቋ እውቀት ሰዎችን ማስተማር እና በዚያውም አባቴን መርዳት እንደምችል አመንኩ።
✨ የትምህርቱ አላማ፡
ለእናንተ፡ ታሪካችንን፣ ጥንታዊ እውቀታችንን እና የኦርቶዶ…
❤6
2 Aug 2026, 05:48 UTC217 views5 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Applied_CHRISTIANITYPhoto
✉️ "" ተሸክሞህ ይሄዳል ! ""
JOIN @Applied_CHRISTIANITY
❤5
1 Aug 2026, 13:18 UTC249 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Applied_CHRISTIANITY
✝ ወደ ክርስቶስ መገስገስ
የማወቅ ጥማትህ እግዚአብሔርን ለማወቅ የማይፈልግ ከሆነ ከንቱ ነው ፡፡ ስለ ምድር አውቀህ ስለ ሰማይ ዝንጉ ከሆንህ ፣ ስለሚጠፋው እንቅልፍ አጥተህ ስለማይጠፋው ከደነዘዝህ በእውነት ከንቱ ነህ ፡፡ የሚያውቀህን አምላክ ትተህ የማያውቁህን ዝነኞች ስታስስ መዋል ፣ ገና ፈሳሽ ሳለህ ሳትረጋ ያወቀህን ጌታ ገሸሽ ብለህ የካዱህን ስታስብ መኖር ፣ ወላጆችህ ሳያዩህ በዓይነ ምሕረት ያየህን እግዚአብሔር አለማየት ፣ ዓለም ሳይፈጠር የመረጠህን ምርጫህ አለማድረግ በእውነት ከንቱ ነው ፡፡
"ደስታ የሌለው እውቀት ፣ ዕረፍት የሌለው ጥበብ እግዚአብሔርን ማወቅ የሌለበት ነው ፡፡"
JOIN @Applied_CHRISTIANITY
❤1💯1
31 Jul 2026, 16:44 UTC292 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Applied_CHRISTIANITY
ሰላም ለእናንተ ይሁን ?
እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ትምህር ይኖረናል ። በመዘግየታችን ይቅርታ እንጠይቃለን !ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን እንደግፍ ።
- ለመሆኑ ከመማርና ከአገልግሎት የቱ ይበልጣል ? የቱስ ይቀድማል ? የቱስ ይጠቅማል ? በዋናነት ወደ ቤተ ክርስቲያን የምንመጣው ለአገልግሎት ወይስ ለትምህርት ?
Join Live Stream - https://t.me/Applied_CHRISTIANITY?livestream
❤2
30 Jul 2026, 19:22 UTC318 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Applied_CHRISTIANITYFile
✝ "" እስቲ ልሞክረው ፣ ምን ያደርጋል ብለን የገባንበት ኃጢአት ብዙ ነው ።
JOIN @Applied_CHRISTIANITY
29 Jul 2026, 09:50 UTC368 views4 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Applied_CHRISTIANITYFile
"የማያልፈው ምንድነው? ከተባለ መልሱ ፦ የእግዚአብሔር መንግሥት ነው ።"
❤4
29 Jul 2026, 06:12 UTC363 views0 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Amlake_Birhan
አምላከ ብርሀን በኦሮምኛ መጥታለች
@Waaqa_Ifaa
በየቀኑ ከቤተክርስቲያንን አምልኮ መፃህፍት ቀንጭበን ወደናንተ እናደርሳለን ፤ ቤተክርስቲያን እንዴት ባለ ፍቅር ሙሽራዋን እንደምታልከው አብረን እናያለን።
አልጫ ህይወታችንን በአምልኮ ጣዕም እናጣፍጥ ዘንድ እንጋብዛለን ፤
ለኦሮምኛ ተናጋሪዎች Share በማድረግ ተባበሩን
25 Jul 2026, 17:52 UTC539 views15 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @SSC_KIdme_Gibi_GubaePhoto
አቤል ይባላል የግቢ ጉባኤያችን አባልና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነው። አሁን ግን እንደምትመለከቱት አደጋ አጋጥሞት የእኛን እርዳታ ይፈልጋልና የምንችለውን ያህል ከላይ በተጠቀሱት አካውንቶች በመላክ እናግዘው።
ማጋራትም እርዳታ ነውና ይህን ፖስት ለምናውቃቸው ሰዎች በማድረስ እነርሱም እንዲያግዙ እናድርግ
❤8😢5🙏2
25 Jul 2026, 17:29 UTC486 views3 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Applied_CHRISTIANITYPhoto
እንኳን አደረሳችሁ 🕊
የ3 ዓመቱ ሕፃን የእናቱን የእምነት ጉድለት በጸሎት አራቀላት በእጁም ይዟት ወደ ሕይወት መራት እናቱም “ልጄ ሆይ አንተ ከእንግዲህ አባቴ ነህ እኔም ልጅህ ነኝ ፤ ያች የተወለድክባት ዕለት ቀኗ የተባረከችና የተቀደሰች ናት” አለችው ። ከፍላቱ የተነሣ እንደ ነጎድጎድ የሚያስፈራ የነበረው እንደ ማለዳ ውርጭ ቀዘቀዘላቸው ከእግዚአብሔር የታዘዘ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ የእሳቱን ኃይል አቀዝቅዞታልና ።
JOIN @Applied_CHRISTIANITY
❤3
24 Jul 2026, 14:32 UTC470 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Applied_CHRISTIANITYFile
"" ለምን ተኝተሃል ? "" /ዮና 1÷6/ ( ዝክረ ቅዱስ ዮናስ ነቢይ )
[ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ]
JOIN @Applied_CHRISTIANITY
❤2
19 Jul 2026, 19:14 UTC628 views6 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Applied_CHRISTIANITY
✝ እግዚአብሔር የሌለበት !
እግዚአብሔርን ማወቅ መሠረት መሆኑን ረስተህ ችላ አልከው ። ዛሬ ሁሉን ጨብጠህ ደስታ የምታጣው መሠረት የሌለው ቤት ስለሠራህ ነው ። እግዚአብሔርን ነፍገህ ለልጅህ ምድራዊ እውቀትን ብቻ ሰጠኸው ፣ ልጅህን ግን አጣኸው ። ያንተ ስም እንዳይሰደብ ብቻ ልጅህን በሥነ ሥርዓት አስጨነቅኸው ፣ ነጻ ሲወጣ ግን የታመቀ ኃጢአቱን በሁሉ ፊት አፈነዳው ። እግዚአብሔርን ማወቅና ማፍቀር ብታስተምረው ልጅህ እስከ ሞትህ ድረስ ያንተ ይሆን ነበር ። ከእግዚአብሔር ነጥሎ ልጅን ከእውቀት ጋር ብቻ መሸሸግ የሚያፈስ ጣራ ውስጥ እንደ ማስጠለል ነው ። ዛሬ እግዚአብሔርን ማወቅ ከትምህርት ቤቶች ውስጥ እንዲወጣ ተደረገ ። ለራሱ ጌታ መሆን አቅቶት ይኸው ት…
❤5👍1
18 Jul 2026, 05:31 UTC520 views15 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Applied_CHRISTIANITYPhoto
ምናልባት . . .
"አቤቱ ፡ ወደ ፡ ፈተና ፡ አታግባን ፡ ከክፉ ፡ ሁሉ ፡ አድነን ፡ እንጂ ፡ መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ናትና ፡ ኃይል ፣ ክብር ፣ ምስጋና ፡ ለዘለዓለሙ ።" አሜን ፫
JOIN @Applied_CHRISTIANITY
❤15
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @LetsknowtheEOTC. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.