20 Aug 2026, 15:49 UTC≈2,220 views33 reactionsread 3 September 2026 ተቋማችን ከድጅታል ስልጠናወች በተጨማሪ ድጅታል ሰርቪሶችን የመስጠት አድማሱን ዘመኑ በዋጁ አድቫንስድ AI powered አገልግሎቶችና ሞደሎች aggressively አጠናክሮ ቀጥሏል።
ባለፈ ሳምንት ንግድ ባንክ ጋብዞን መሪ AI ስራችንን ካቀብን ቡሃላ፣ ቀጥሎ Meri AI ለቴሌኮም ዘርፍ ያዘጋጀነውን ኢትዮ ቴሌኮም ጋብዞን አቅርበናል።
በትላንትናው እለት ደሞ ከጠዋት ከእናት ባንክ ስራ አስፈፃሚ አካላት ጋር በዘርፉ የሰራነውን ስራ አቅርበናል፣ ከሰዓትም ለብሔራዊ ባንክ አቅርበናል።
ተቋማችን በአሁኑ ሰአት በአለማችን ላይ መነጋገሪያ የሆነውን የኤአይ ዘርፍ ቆሞ ከመመልከት ይልቅ ከየትኛውም ተቋም በላይ ግምባር ቀደም ሆኖ በሁሉም ዘርፍ አስደናቂ ሞደሎችንና ስራዎች…
🎉16👍7❤4🏆4🔥2
20 Aug 2026, 13:42 UTC≈2,370 views13 reactionsread 3 September 2026 Photo
🤖 CBE Is Deploying AI to Stop Fraud Before It Happens
The Commercial Bank of Ethiopia is deploying AI to assess transaction risk in real time, moving fraud prevention from post-incident investigation toward proactive intervention.
🔐 How it works:
🔹 AI learns customers' normal transaction behaviour
🔹 Suspicious transactions receive risk scores
🔹 High-risk activity can be held, blocked, or sent for verification
🔹 Mod…
❤6👍4👏2🔥1
22 Jul 2026, 15:08 UTC≈5,290 views38 reactionsread 3 September 2026 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባቀረበልን ግብዣ መሰረት: በዛሬው እለት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ቲማችን ተገኝቶ ለባንኮች የሰራነውን MeriAI የተሰኘውን እና በበርካታ የባንክ ስርአት ዘርፍ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን መተግበር ላይ የሰራነውን ሞደልና ፕላትፎርም አቅርበናል።
ንግድ ባንክን ለነበረን ቆይታ እጅግ እናመሰግናለን።
https://www.linkedin.com/posts/proud-to-share-that-commercial-bank-of-ethiopia-share-7485711038517170176-iMUD/?highlightedUpdateUrn=urn%3Ali%3Aactivity%3A7485711039938899968&highlightedUpdateType=SOCIAL_SHARE&orig…
👍16❤10🔥8🎉4
20 Jul 2026, 11:37 UTC≈5,140 views6 reactionsread 3 September 2026 ዛሬ የመጨረሻው ቀን ነው!
በሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለተዘጋጁት የክረምት የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች ምዝገባ ዛሬ ማታ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል!
ለአዲሱ የጠዋት ፈረቃ፣ ለሳይበር ሴኪዩሪቲ ውስን ቦታዎች እንዲሁም ለኦንላይን ትምህርት ልዩ ቅናሾች ለመመዝገብ የቀሯችሁ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ናቸው። ዛሬ ካመለጠዎ ቀጣይ ምዝገባ የሚኖረው ጥቅምት ላይ በሚካሄደው 14ኛ ዙር ላይ ብቻ ይሆናል።
ቦታዎች ሳይሞሉ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👇
🌐 በኦንላይን ለመመዝገብ፦ http://www.mizantechinstitute.com/admissions
📞 ስልክ፦ 098 714 3030
⬇️ በቴሌግራም ለማውራት፦ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio
❤5👍1
19 Jul 2026, 12:54 UTC≈5,070 views7 reactionsread 3 September 2026 የምዝገባ ጊዜያችን ሊጠናቀቅ ዛሬ እና ነገ ብቻ ቀሩት! ⏳️
መልካም እሁድ!
የክረምት ስልጠናችንን ለመቀላቀል እያሰባችሁ እስካሁን ላልተመዘገባችሁ በሙሉ፤ ምዝገባችን ዛሬ እሁድ እና ነገ ሰኞ ማታ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ እናሳውቃለን።
የጠዋት ፈረቃችን፣ የኦንላይን ልዩ ቅናሾች እና ውስን ቦታ ያላቸውን ኮርሶቻችንን ለመቀላቀል ይህ የመጨረሻዎ እድል ነው። ቦታዎች ሳይሞሉ ዛሬውኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!
🌐 በኦንላይን ለመመዝገብ፦ http://www.mizantechinstitute.com/admissions
📞 ስልክ፦ 098 714 3030
💬 በቴሌግራም ለማውራት፦ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio
❤5💯2
16 Jul 2026, 09:26 UTC≈5,480 views31 reactionsread 3 September 2026 📣 አስቸኳይ ማሳሰቢያ እና ታላቅ የምስራች ከተመዝጋቢዎቻችን ለቀረበልን ጥያቄ!
በሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የPython እና የBasic Computer Skills ሰልጣኞቻችን ቁጥር ከመጠን በላይ በመጨመሩ ምክንያት ትምህርቱን በ2 ፈረቃ ማድረጋችን ይታወቃል።
አንደኛው ፈረቃ ሰኞ፣ ረቡዕ
እና አርብ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ [ፓይተን ከቀኑ 7፡30 – 9፡30 እንዲሁም ቤዚክ ኮምፒዩተር ከሰዓት 11፡00 – 1፡00] እየተሰጠ ይገኛል።
ሆኖም ሁለቱም ፈረቃዎች ሙሉ በሙሉ በመሙላታቸው እና አሁንም በርካታ ተማሪዎችን እያስመለስን በመሆኑ፣ የእናንተን ፍላጎት ለማሳካት ስንል አዲስ 3ኛ የጠዋት ፈረቃ አዘጋጅተናል!
🌅 የአዲሱ (3ኛ) …
❤28🔥2🙏1
13 Jul 2026, 11:32 UTC≈4,470 views16 reactionsread 3 September 2026 Photo
Happening Now:
Python 😌 Shift 2️⃣
@ Lab 3
❤11👍3👏2
10 Jul 2026, 09:38 UTC≈5,810 views14 reactionsread 3 September 2026 ለኦንላይን ተማሪዎች የተለየ ዲስካውንት
-ከቤተሰብዎ አባል (ወንድም፣ እህት፣ የትዳር አጋር ወይም ልጅ) ጋር አብረው ሲመዘገቡ፣አንዱ በነፃ(ለፉልስታክ ኮርስ)
- ሁለት እና ከዚያ በላይ ኮርስ ለሚወስዱ 10 ፐርሰንት ቅናሽ
-ሁለት እና ከዚያ በላይ ሆነው ለሚመዘገቡ ጓደኛሞች 20 ፐርሰንት ቅናሽ
ለመመዝገብ http://www.mizantechinstitute.com/admissions
ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል [email protected] ወይም 0987143030 ላይ አግኙን።
❤9👌3👍2
9 Jul 2026, 15:24 UTC≈5,580 views9 reactionsread 3 September 2026 ከሌሎች ገፆች አንፃር በ1,8738% እጅግ ከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የተቋማችንን የሊንክዲን ገፅ ከዛሬ ጀምሮ Follow ያድርጉ
➖➖➖➖➖➖
https://www.linkedin.com/posts/mizan-institute-of-technology_mizaninstituteoftechnology-mit-digitalskills-activity-7481003798329532416-w4cB?utm_source=share&utm_medium=member_desktop&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRyc
❤5🎉2🔥2
7 Jul 2026, 15:43 UTC≈5,160 views15 reactionsread 3 September 2026 Photo
Happening Now:
Basic Computer Skills 😌 Shift 1️⃣
@ Lab 3
❤11👨💻2🔥2
7 Jul 2026, 12:12 UTC≈5,260 views10 reactionsread 3 September 2026 Photo
Happening Now:
Video Editing Regular 😌 Shift
@ Lab 🙁
🔥8❤1🎉1
7 Jul 2026, 12:09 UTC≈4,450 views11 reactionsread 3 September 2026 Photo
Happening Now:
Python 😌 Shift 😂
@ Lab 3
🔥8🎉2❤1
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @MizanInstituteOfTechnology. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.