25 Jul 2026, 10:18 UTC56 views6 reactionsread 7 August 2026 "ጊዜው የሾርት ነው"
የረዘመ ነገር አይፈለግም(😳🤣) ፥ ሰዉ ከአጭር ነገር ጋር ያበደ አፍቅሮት ላይ ወድቋል❤❤
short video....short movies...short stories... short scripts ...easy way of success...short memory....short answer... scroll and scroll our hand used device videos again and again🤣
በቃ የሆነ ያጣጠረ ነገር ይመቸናል😭
ላብ ያልታከለበት business, ድካም ያልታከለበት ስኬት፥ ትጋትን ያላማከለ ሃብት
friendship ራሱ ዘለግ አይልም ቋሚ ጓደኛሞች ያን ያህል የሉም....በቃ መሞካከር ፋሽን ነው.....ፍቅር፥ ትዳር፥ ጓደኝነት፥ ስራ፥ …
❤5👏1
Signed mr x🎩
24 Jul 2026, 07:15 UTC61 views4 reactionsread 7 August 2026 የተወደድኩ ሰሞን
ሰርግ ቤት ከሰወች መሀል አይኔን የሳበች አንዲት ልጅ ተዋወቅኩ። ምግብ ተጎራረስን ጠላም ጠጅም ጠጣን ሞቅም ሲለን ተነስተን ጨፈርን፣ ስልክ ተለዋውጠን በሰፊው ለመዝናናት ቀጠሮ ይዘን ተለያየን።
በየቀኑ መደዋወል ጀመርን። ጭፈራ ከሚለው መንፈስ ወጥተን በንጹህ ፍቅር ተፈላለግን።
ቤት ገብቼ አልጋዬ ላይ እየተንፈራፈርኩ ለረጅም ሰዐት አወራታለሁ።
በተደጋጋሚ ዌይቲንግ ላይ የሚገባ ስልክ ነበር። እኔ እና እሷ በምናወራበት ሰዐት ነበር ደግሞ የሚደወልልኝ። ብዙ ጊዜ አይቼ አልፈዋለሁ።
አንድ ቀን ከፍቅረኛዬ ጋ አውርተን እንደጨረስን በተደጋጋሚ ወደ ሚደወልልኝ ስልኩ ደወልኩ።
በጣም ለስላሳ እጅግ በጣም የሚያምር ነፍስን የሚያሳርፍ ልብ የሚያረጋ…
❤3👏1
Signed mr x🎩
23 Jul 2026, 19:58 UTC67 views5 reactionsread 7 August 2026 ስንት ሰዎች የነበሩ ይመስልሃል?
"የድኃ እንባ ሲፈስ የወንዝ ውኃ የሚፈስ የሚመስላቸው ስንት ሰዎች ነበሩ፡፡ ድኃ ሲጮህ ውሻ የሚመስላቸው ስንት ሰዎች ነበሩ፡፡ ድኃ ታስሮ ወይም በሌላ ጭንቅ ነገር ተይዞ ሲሞት የወፍ ግልገል የሚሞት የሚመስላቸው ስንት ሰዎች ነበሩ፡፡ ጉልበት ካለን ብለው በደካሞች ላይ ያሰቡትን ሁሉ የሚሠሩ ስንት ሰዎች ነበሩ፡፡ ሰውን ለማጥፋት እጅግ የሚጥሩ ሰውን ካላጠፉ እንቅልፍ የማይወስዳቸው ስንት ሰዎች ነበሩ፡፡ ነገር ግን ከዚህ ቀድሞ የነበሩት ሁሉም መሬት ሆነዋል፡፡ ከመሬት የተገኘ ሁሉ መሬት ስለ ሆነ ወደ መሬትም የማይመለስ ስለሌለ እኛም ነገ እንደዚያው እንሆናለን፡፡
ስለዚህ በማናቸውም ምክንያት ቢሆን፤ የሰው ደስታውና አዘኑ እጅግ …
👍4👏1
Signed 𝕄𝕖𝕜𝕚 𓍢ִ໋
21 Jul 2026, 16:49 UTC87 views3 reactionsread 7 August 2026 መልካም ነገር ሰርተህ ወንዝ ውስጥ ጣለው : አንድ ቀን በርሀ ላይ ታገኘዋለህ
🥰3
Signed 𝕄𝕖𝕜𝕚 𓍢ִ໋
20 Jul 2026, 20:59 UTC99 views4 reactionsread 7 August 2026 ትናንትን እንጂ ነገን አላውቅምና ፈጣርዬ ነገን አደራ 🙌ይህ የሁላችንም ፀሎት ነው 🙏
በሉ ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን❤️🫶
🥰4
Signed mr x🎩
20 Jul 2026, 18:09 UTC101 views8 reactionsread 7 August 2026 ምን ስጦታ ልስጣት ብዬ ብዙ ተጨነኩ 🤔 ላንቺ የሚሆን ምንም ላገኝ አልቻልኩም 😞
ሻኪሶ ወርቅ ተይዞ ይኬዳል? 🤔
...ለውቂያኖሶ ውሀ ይሰጣል? 💧
ያሰብኩት ስጦታ ሁሉ በርበሬ ይዞ ማረቆ እንደ መሄድ ሆነብኝ.. ቅጠል ለዛፍ እንደመስጠት ልቤን ወይም ፍሴን ብሰጥሽም ጥቅም የለውም 🥀 ሁለቱንም ይዘሻቸዋል..... ስለዚህ ፍቅሬ መስታወት ይዤልሽ መጥቻለሁ ❤️ ራስሽን እያየሽ ሀልጊዜ አስታውሽኝ 😊
❤4🥰2😁2
Signed 𝕄𝕖𝕜𝕚 𓍢ִ໋
17 Jul 2026, 08:35 UTC131 viewsread 7 August 2026 እንደ መፍትሔ የሚቀመጡ ነገሮች ወደኋላ ለመዘርዘር እሞክራለሁ 😊
Signed mr x🎩
17 Jul 2026, 08:33 UTC131 views4 reactionsread 7 August 2026 ሰው ለምንድነው እራሱን የሚያጠፋው?
ሰሞኑን እራሱን አጠፋ የሚል ወሬ trend ይመስል በየቀኑ መስማት እየተለመደ እየመጣ ነው በግሌም ብዙ እየሰማሁ ነው ጥያቄው ግን ለምን የሚለው ይመስለኛል ለምን እራሳቸው ለማጥፋት ወሰኑ ?¿?
እራስን ማጥፋት ብዙ ጊዜ የችግር ማምለጫ ወይንም ካጋጠመን ፈተና መውጫ መንገድ አድርጎ መውሰድ ወንይንም እንደ አንድ መፍትሄ መመልከታችን በጣም እየተለመደ የመጣ መንገድ ነው።
የሰው ልጅ እራሱን ለማጥፋት ከሚነሳባቸው የመጀመሪያዎቹ ምክንያቶች አንዱ ለ አእምሮው የሚሰጠው ምክንያት ይመስለኛል አእምሮ አንድን የምንሰጠው ነገር እውነት ነው ብሎ ከተቀበለው ለሱ ያ ነገር ትክክል ይሆናል ለምሳሌ 1+1=2 ነው ይሄ ሁላችንንም የሚያስማማ እ…
❤4
Signed mr x🎩
17 Jul 2026, 05:29 UTC115 views8 reactionsread 7 August 2026 ግቢያችን ውስጥ ያበደ መቀመጫ ያላት የአቅም ማሻሻያ (remedial)ተማሪ ነበረች። ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች አሉ ሲባል የሷን መቀመጫ ብቻ መዝግበው ይመስለኝ ነበር። ማን ሚሉት ፀሀፊ እንዳለው
"አቦም አይቆጡ ኪዳነምህረት
ደጁ ተረማማጅ አይቼው ልሙት"
ተብሎ የተገጠመለት መቀመጫ ነበር ያላት። በዚህ በረሀ በሆነ በሚያቃጥል ግቢ ውስጥ የእሷ መቀመጫ ለተማሪው ሁሉ መጠለያ ዋርካ ነበር። እሷን ስታይ ሰው አየኝ አላየኝ ብሎ ሰቀቀን የለም ታድያ፤ ምክንያቱም ሰው ሁሉ እሷ ላይ ስለሚያፈጥ ምን ሰአት አግኝቶ እርስ በእርስ ይተማማል።
አንድ ዕለት ቡና ልጠጣ በሚል ተልካሻ ምክንያት ግቢ ውስጥ ወዳለ ቡና ቤት ጎራ አልኩኝ። ዘወትር በዚህ ሰአት ተንቀሳቃሽ …
😁4🔥3❤1
Signed mr x🎩
10 Jul 2026, 17:30 UTC146 views4 reactionsread 7 August 2026 ከአባት የተሰጠ ምክር ለልጅ !
ልጄ ሆይ፣ በጣም ግልጽና ያልተሸፋፈነ ነገር ነው የምነግርህ!!
ስለ ሴት መቀመጫ ወይም ጡት መጠን አትጨነቅ፤ ነገር ግን ስለ ልቧና አእምሮዋ መጠን ተጨነቅ። ስለ ፍቅሯና ስለ ትዕግስቷ መጠን ተጨነቅ። ምክንያቱም ከአምስት ወይም ከአሥር ዓመት በኋላ ዋናው ነገር ጡት ወይም መቀመጫ አይሆንም።
እንደምታየው፣ እናትህ አሁን ጠፍጣፋ ደረትና ጠፍጣፋ ለማለት የሚቻል መቀመጫ ነው ያላት፤ ነገር ግን አሁንም በደስታ አብረን እንኖራለን፣ አሁንም እወዳታለሁ እሷም አሁንም ትወደኛለች። ገንዘብ የምትወድ ሴትን ተጠንቀቅ። ማለቴ 'ሁልጊዜ' ስለ ፀጉሯ፣ ልብሷ፣ ጫማዋ፣ ቦርሳዋ፣ የውስጥ ልብሶቿና ሜካፕ የምታወራ ሴትን ነው።
ጋብቻ ሙሉ በሙሉ ስ…
❤4
Signed mr x🎩
5 Jul 2026, 18:56 UTC166 views16 reactionsread 7 August 2026 የሴት ልጅ ነኝ ሴት ወልዶ ሴት ያሳደገኝ
የሴትን ክብር ከሴት እናቴ የተማርኩ ሙሉ ሴት
ታሪኬ እንዲ ነበር አባቴን ያጣሁት ገና የቅፍ ልጅ ሁኘ ነው። ከስሙ እና ከጠይም ቆዳ ዉጭ ሌላ ከሱ አላውቅም ሙሉ ለሙሉ የናቴ ልጅ ነኝ
አግቢ ቢሏት አሻፈረኝ ለምን ልጄ የሠው አባት ታያለች ብላ ትኩስ ስጋዋን ውበቷን ማቅ አልብሳ ነው ያሳደገችኝ
ግን ቀላል አልነበረም።
ላለማግባቷ የደነቀው ህዝቤ ምን ይላታል
ሟች ሞቱ ሲገባው አስተብትቦባታል ፤
ሌላ አግብቼ ቢሞትስ ብላ ነው ገደ ቢስ ናት ፤ የዘመኑ በሽታ አለባት፤ ልጇ አመሏ ግም ነው
ምን ያላሏት አለ በነፃነት እንድትወሰልት ነው ያላትን ቤት ይቁጠረው
ይሄ ሁሉ ልጄን ላሳድግ ባለች ስጋዋን በቀጣች ፤ በ…
❤11👏3💔1🔥1
Signed ቦዔዝ
5 Jul 2026, 09:40 UTC120 viewsread 7 August 2026 Photo
በመካከለኛው ዘመን ይጠቀሙበት ነበር ተብሎ የሚነገር የቅጣት መሣሪያ ነው። "Shrew’s Fiddle" በመባል ይታወቃል። ሁለት ሰዎች በተደጋጋሚ ሲጣሉ ፊት ለፊት በዚህ መሣሪያ ውስጥ ያስቀምጧቸው እንደነበር ታሪካዊ መረጃዎች ያሳያሉ። ዓላማውም ግጭታቸውን እንዲያቆሙና እንዲስማሙ ማድረግ ነበር ተብሎ ይገለጻል።
ይህ ታሪካዊ መረጃ ነው የዛሬን እሴቶች ወይም አመለካከቶች አይወክልም።
እርስዎ ስለዚህ ምን ያስባሉ?
Signed ቦዔዝ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Oct13wed. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.