25 Aug 2026, 13:23 UTC344 views3 reactionsread 27 August 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureauPhoto
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች ይፋ ሆኑ።
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸውን ማስፈንጠሪያዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጓል፡፡
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አስታውቋል፡፡
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ
https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ማቅረብና ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪ…
❤3
Signed Liul Abat
22 Aug 2026, 18:25 UTC834 views3 reactionsread 27 August 2026 Photo
ከፍተኛ ውጤት !
በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል።
በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
❤3
Signed ወርቁ ጋሹ goldburg(ወርቃማው)
22 Aug 2026, 18:25 UTC769 views6 reactionsread 27 August 2026 የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️
📊 የማለፊያ ውጤት
• 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል።
• ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው።
• 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች
• አምና — 62
• ዘንድሮ — 88
➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል።
💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ
• በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል።
• በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል።
🏆 የክልሎች የማለፊያ ምጣኔ
🥇 አዲስ አበባ — 32.4%
🥈 ሀረሪ — 22.76%
🥉 አማራ — 15%
• ድሬዳዋ — 11.92%
• ትግራይ — 11.2%
• ጉምዝ — 10.53%
• ደቡብ — 9.2…
❤6
Signed ወርቁ ጋሹ goldburg(ወርቃማው)
22 Aug 2026, 18:24 UTC655 views1 reactionsread 27 August 2026 Photo
ውጤት መቼ ይታያል❓
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
የውጤት ማሳያ ሊንኮችን በዚሁ ቻናል የምናጋራ ይሆናል
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤1
Signed ወርቁ ጋሹ goldburg(ወርቃማው)
22 Aug 2026, 18:24 UTC696 views4 reactionsread 27 August 2026 Photo
በ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 32 ነጥብ 3 በመቶ ተማሪዎችን በማሳለፍ ቀዳሚ ሆነ።
(ነሀሴ 16/2018 ዓ.ም) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 550 ሺህ 210 ተማሪዎች ውስጥ 70 ሺህ 544 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል፡፡
የትምህረት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በዘንድሮ ዓመት የተሻሻለ ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል።
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺህ 544 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡
ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12 ነጥብ 8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 …
❤4
Signed ወርቁ ጋሹ goldburg(ወርቃማው)
16 Aug 2026, 04:44 UTC≈1,480 views7 reactionsread 27 August 2026 ቀን 10/12/2018ዓም
ለወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ:-
ከዚህ በፊት የመፅሐፍ ስርጭት ፕሮግራም አውጥተን ማሰራጨታችን ይታወቃል። ስለሆነም ባለፈው ያልወሰዳችሁ ነባር ተማሪዎች እና እስካሁን የተመዘገባችሁ አዳዲስ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት መፅሐፍ እንትወስዱ እናሳውቃለን።
- በ12/12/2018ዓም 8ክፍል & 7ክፍል
- በ13/12/2018ዓም 6ክፍል & 5ክፍል
- በ14/12/2018ዓ.ም 4ክፍል & 3ክፍል
- በ15/12/2018ዓ.ም 2ክፍል & 1ክፍል
❤7
Signed ወርቁ ጋሹ goldburg(ወርቃማው)
13 Aug 2026, 06:05 UTC≈1,570 views16 reactionsread 27 August 2026 ቀን- 07/12/2018ዓ.ም
ድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ
ለጨፌ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፡- የተማሪ ምዝገባን በተመለከተ የግንዛቤ ማስተካከያ ስለመስጠት
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የጨፌ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የትም/ዘመን ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ ይገኛል፡፡
ይሁን እንጂ ተማሪ ምዝገባ በነፃ ሆኖ እያለ የመመዝገቢያ ክፍያ ክፈሉ ተብለናል በሚል የተሳሳተ መረጃ እየተናፈሰ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ት/ቤቱ በቀን 17/11/2018ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ ላይ የተማሪ ምዝገባ ከክፍያ ነፃ እንደሆነ የተገለፀ ቢሆንም አሁንም ድረስ …
❤15😍1
Signed Liul Abat
13 Aug 2026, 05:18 UTC≈1,530 viewsread 27 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Liul Abat
13 Aug 2026, 05:14 UTC≈1,490 views6 reactionsread 27 August 2026 ቀን- 07/12/2018ዓ.ም
ድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ
ለጨፌ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፡- የተማሪ ምዝገባን በተመለከተ የግንዛቤ ማስተካከያ ስለመስጠት
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የጨፌ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የትም/ዘመን ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ ይገኛል፡፡
ይሁን እንጂ ተማሪ ምዝገባ በነፃ ሆኖ እያለ የመመዝገቢያ ክፍያ ክፈሉ ተብለናል በሚል የተሳሳተ መረጃ እየተናፈሰ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ት/ቤቱ በቀን 17/11/2018ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ ላይ የተማሪ ምዝገባ ከክፍያ ነፃ እንደሆነ የተገለፀ ቢሆንም አሁንም ድረስ …
❤6
Signed Liul Abat
11 Aug 2026, 20:12 UTC918 views1 reactionsread 27 August 2026 Forwarded from @FM94_7Video
የቅድመ አንደኛ ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ የወላጅ ድጋፍ ወሳኝነት…
👏1
Signed Liul Abat
11 Aug 2026, 20:12 UTC929 views2 reactionsread 27 August 2026 Forwarded from @FM94_7Video
Video, posted without a caption
❤2
Signed Liul Abat
11 Aug 2026, 20:12 UTC≈1,070 views1 reactionsread 27 August 2026 Forwarded from @FM94_7Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Signed Liul Abat
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @cheffeps. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.