5 Aug 2026, 08:19 UTC91 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @IbnuMuneworPhoto
ያ ሁሉ ወጣት እንደ ቅጠል ረግፎ፣ ካለፈው ከደረሰው እንደ መማር ዛሬም ጠበንጃ መወልወል አሳዛኝ ነገር ነው። ክፉ ልክፍት! ደም የማይጠግብ አእምሮ!! የወጣቶች በአጭር መቀጨት፣ የእናቶች በሀዘን መሰበር፣ የአዛውንቶች ያለ ጧሪ ቀባሪ መቅረት፣ የሃገር መቆርቆዝ የማያስደነግጠው ልብ ከጠላት በላይ ጨካኝ ነው። ሰው ሌሎች ላይ ከደረሰው፣ ከጎረቤቱ ይማራል። እሱ ቢቀር እንዴት በራስ ላይ ከደረሰው መማር ያቅታል?!
ለማንኛውም ወጣት ሆይ! ለራስህ እወቅበት። በስምህ የሚምለው ሁሉ ተቆርቁሮልህ እንዳይመስልህ። ጀግና ጀግና የሚልህ ጀግና ስለሆንክ አይደለም። እየሸነገለህ ነው። ራሱንም ቤተሰቡንም ከእሳቱ አርቆ ነው አንተን የሚማግደው። ካንተ ሞት በኋላ ልጅህን፣ እናትህን…
Signed محمد علي
4 Aug 2026, 13:59 UTC150 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed محمد علي
1 Aug 2026, 09:51 UTC194 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
አሳሳቢ የክረምት መልእክቶች
~
1. ልጆች የተሻለ ሰፊ ጊዜ የሚያገኙበት ጊዜ እንደመሆኑ ቁርኣን እንዲቀሩ፣ ኪታቦችን እንዲማሩ መስራት ይገባል።
2. በቅጡ የሚለበስ የሌላቸው ወገኖችን በዚህ በብርድ ወቅት ካለን ብናካፍል ትልቅ ሶደቃ ነው።
3. በየጎዳናውና ጉሊቱ ትናንሽ ነገሮችን ለመሸጥ ኩርምት ብለው የተቀመጡ እናቶችን የያዙትን በመግዛት፣ ከተቻለ ከዚያም አለፍ ብሎ ማገዝ ብዙ ሰዎች የሚዘነጉት ሶደቃ ነው።
4. ለቀጣይ የትምህርት ዓመት አቅመ ደካማ ተማሪዎችን በማሰብ ያለፉ ተማሪዎችን የደምብ ልብሶች (ዩኒፎርም) መሰብሰብ እና አስተባብሮ ደብተር በመግዛት ላይ በየአካባቢው ብንረባረብ ትልቅ ስራ ነው። አገሩን የሚወድ አገር ተረካቢ ትውልድ ላይ ይሰራል።
…
Signed محمد علي
30 Jul 2026, 12:15 UTC212 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
"የ19 ዓመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ወደ ህክምና ማዕከል በሄደችበት ማደንዘዣ በመውጋት አስገድዶ መድፈር የፈፀመው ዶ/ር በ21 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ" የሚል ዜና አየሁኝ።
"በሃኪም እንዴት ይሄ ይፈጸማል?" ማለት ሞኝነት ነው። በሃኪም ቀርቶ በሃይማኖት አስተማሪም ይፈጸማል። መፍትሄው አጭርና ቀላል ነው። ማንኛዋም ሴት ከባዳ ወንድ ጋር ተገልላ ልትገኝ አይገባትም። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
لا يخلوَنَّ رجلٌ بامرأةٍ فإنَّ الشيطانَ ثالثُهما
"አንድ ወንድ ከባዕድ ሴት ጋር ብቻውን አይነጠል፤ ምክንያቱም ሶስተኛቸው ሸይ^ጧን ነውና።" [ቲርሚዚይ፡ 2165]
"ሶስተኛቸው ሸይ^ጧን ነው" ማለት አጉል መልካም እምነት እንዳያዘናጋን ጥብ…
Signed محمد علي
29 Jul 2026, 08:15 UTC175 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
የልጆች ጉዳይ
~
* ክረምቱን በምን እያሳለፉ ነው? ሙሉ ቀን ከሳምንት ሳምንት በዋል ፈሰስ እንዳይባክኑ ቁርአን በመቅራት፣ ኪታብ በመማር፣ ሌሎች ተጠቃሚ ነገሮችን በመማር እንዲጠቀሙ ትኩረት እንስጣቸው።
* ትምህርት እናስመዝገብ። በዚህ ዘመን አለመማር ተራ ነገር አይደለም። ከተማ ውስጥ እየኖሩ ሳይማሩ ማደጋቸው ተፅእኖው ከባድ ስለሆነ ኋላ በጣም ይጎዱባችኋል፣ ያዝኑባችኋልም ጭምር። ያለንበትን ሀገር፣ እንዲሁም የዘመኑንም ተጨባጭ በጥልቀት በማሰብ መወሰን ይሻላል። በዙሪያችሁ ያሉ ሰዎች ተፅእኖ ይሉኝታ አያስይዛችሁ። ደጋግማችሁ አስቡበት።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
Signed محمد علي
27 Jul 2026, 17:05 UTC193 views3 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
ማነው መጤው?
~
ሙስሊሙ መብቱን በጠየቀ፣ ጭቆናን በተቃወመ፣ እምነቱን ባስተማረ ቁጥር "እናንተ ሙስሊሞች ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ አክብረን በተቀበልን እንዴት ውለታችን ይረሳል?" እያሉ በቅጥፈት ለሚመፃደቁ አካላት "እንዴ! እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን እንጂ መጤዎች አይደለንም" እያሉ በከንቱ መድከም አያስፈልግም ብዬ በፅኑ አምናለሁ። ሰዎቹ እንዲህ አይነት አመክንዮ የሚገባቸው አይደሉም። ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። መፍትሔው ማጥቃት እንጂ መከላከል አይመስለኝም። በራሱ ቋንቋ አናግረው።
በዚህ ድንቁ ^ ርና ላይ በሰፊው የሚታወቁት በዋናነት የአንድ እምነት ተከታዮች ናቸው። እነሱ ናቸው "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" የሚል ምሳሌያዊ አነጋገር ፈጥረው…
❤3
Signed Md Ali
26 Jul 2026, 12:08 UTC184 views5 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @NekBaritaayNeeBarisaPhoto
👉Rob radeek lakal aban dooqa. 👇👇👇
« مطرنا بفضل االله ورحمته»
«Rob neh radeh nooqobeh Yallih muxxoo kee kay racmatah».
Iyyaana .
Qaalam gineeh mahoodobisah yam rabbih Fayla Dabaqta.
👉 Kassiisi 👇👇👇👇
❌ Roobuk radim kee wayto cutuukaay, silaytuuy, Qhubuurut xaaqimaanamaay; Sinaamat akah xaaqimaanam kee w.w. tanim sabab abaanam kaxxa shirki kinniimih taagah akak takkawsimnam faxximta.
-Tohih sabbatah Yallih mu…
🥰4👎1
Signed 🇸🇦محمد علي 🇪🇭🇪🇹
26 Jul 2026, 09:05 UTC203 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
ሌላ ትኩሳት የሆነ ጽሑፍ‼
================
(«እምነትህን ስትቀይር ዜግነትህና ታሪክህ ይሻራልን?» — በአሕመዲን ጀበል – በ"ሃይማኖታዊ ማንነት" ስም የሚነገድ የፖለቲካ ድንቁርና!)
||
✍️ ፖለቲካዊ ትረካዎችን በሃይማኖት ካባ እየሸፈኑ፣ የአንድን አገር ዜጎች "ነባርና መጤ" እያሉ ለመከፋፈል የሚደረገው ጥረት ዛሬም ድረስ በብዙዎች ዘንድ ይስተዋላል።
ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል ባጋራው ድንቅና እውነተኛ ምሳሌያዊ ታሪክ አማካኝነት፣ ይህንን የደናቁርት
ርዕዮተ-ዓለም እንዴት በሎጂክና በታሪክ ማስረጃ ማፍረስ እንደምንችል የሚከተለውን ወጥና ሚዛናዊ ሃሳብ እንመልከት።
1. የአምስቱ ጓደኛሞች ውይይት (የኢትዮጵያዊነት ማሳያ)
በአንድ ትምህርት ቤት አብረ…
Signed Md Ali
25 Jul 2026, 18:38 UTC217 viewsread 7 August 2026 Video
@httpsDiiniKeeAnaakara
Signed Md Ali
25 Jul 2026, 18:34 UTC207 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
ወደ ፊት ብቻ!
~
ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሁሉም አይነት ሰው አለ። ሞቅ ያለ ተሳትፎ ካለን በተለያዩ አካላት እንገመታለን። እንገመገማለን። እንተመናለን። በአቋም የሚመስለን እንዳለ ሁሉ የሚቃረነንም ብዙ ነውና ዋጋችንና ቦታችን ከሰው ሰው ይለያያል።
* ከፊሉ የምትፅፈው/ የምትናገረው ነገር አይጥመውም። ከፊሎቹ ጋር ደግሞ እውነታው ይለያል።
* ከፊሉ ቀድሞ በጥላቻ ስለተሞላ የኔ የሚለው ሰው ቢናገረው የሚደግፈውን ብትናገር እንኳ ሰበብ ፈልጎ ያብጠለጥልሃል።
* ከፊሉ ዘንድ ሚዛናዊ ነህ። ሌላው ዘንድ ደግሞ ፅንፈኛ፣ ፍርደ ገምድል ነህ።
* ከፊሉ ዘንድ አስተዋይና በሳል ነህ። ሌላው ዘንድ የሃገርና የወቅት ተጨባጭ ያልገባህ ጥሬ ነህ።
* ከፊሉ ዘንድ አዛኝ ነህ። ከፊ…
Signed Md Ali
25 Jul 2026, 10:56 UTC208 viewsread 7 August 2026 ቻናሌ ላይ እኔ ከምለጥፋቸው ውጭ በራሱ በቴሌግራም የሚለጠፉ አንዳንድ አላስፈላጊ ማስታወቂያዎች (Ads) ይኖራሉ። በውስጥ ለምትጠቁሙኝ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን። ይሁን እንጂ ማጥፋት እንደማልችል እወቁልኝ። ሲጀመር ከነጭራሹ ለኔ አይታዩኝም።
Signed Md Ali
25 Jul 2026, 06:55 UTC244 viewsread 7 August 2026 Video
@httpsDiiniKeeAnaakara
Signed Md Ali
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @httpsDiiniKeeAnaakara. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.