7 Aug 2026, 09:04 UTC269 views17 reactionsread 7 August 2026 Photo
እኔ ብሆን አደርገዋለሁ ወይ ብዬ ራሴን እንድጠይቅ የሚያደርጉኝ ለሰው ብዙ የሆኑ ሰዎች አሉ።
የሚያስገርሙኝ የሚያስደንቁኝ ብቻቸውን ለብዙሀን የሚሆኑ ምን ሰው አለ በዚ ዘመን እንዳልል ለዘመኑ ደግ ልባቸው ከለላ የሆነላቸው።
የዋህነት የተዋሀዳቸው....በየትኛውም መስፈርት ሚዛን የሚደፉ አመስጋኝ ልበቀና ሰዎች አሉ።
የልባቸው መንጣት ለቆሻሻው አለም የማይመጥን....የደገፉት እንዳይጥላቸው የምፈራላቸው....ነጭ ልባቸው በአለም ጥቀርሻ እንዳይመነችክ የሚያስፈራኝ ሰዎች አሉ።
ሁለት ልብ በኖራቸው ብዬ አስባለሁ....በነጭ ልብስ ስራ አይሰራም ይመነችካል እንደሚባለው....እዚህ ቦታ ነጭ ልብ ይመነችካል ነጩን አውልቁ ለማለት የሚዳዳኝ....ሰዎች አሉ።
የመነ…
❤15👌1🔥1
Signed ✨Netsi✨
4 Aug 2026, 18:37 UTC609 views41 reactionsread 7 August 2026 Photo
ለካ ሁሉም ናፍቆት እንባ ብቻ አይደሉም ሳቅም አለባቸው።
ንፍቅ ስትለኝ አይኔ እንባ አቅሮ ፊቴ ፈገግ አለ።
እንባዬ መለያየታችንን አዛዝኖት ነው።
ፈገግታዬ ደግሞ ባጣህም ደስታዬ ስለሆንክ ነው።
እኔ ባንተ ደስ ብሎኝ እንጂ አዝኜ አላውቅም። ወደ ፊትም አላዝንም።
ልባችንን እና ፍቅራችን ግን ያሳዝነኛል።
እኔ ያንተ ምስኪን
አንተ የኔ ምስኪን
ሁለታችን ምስኪኖች ነን
ፍቅር ሳይቸግረን ጊዜ ያለያየን
ምስኪን....
አብሶ እንዲ ስትናፍቀኝ አይይይ አለመታደል ያስብለኛል።
✍ነፂ_ነኝ
#ነፃሁኑልኝ ✨✨✨
@NetsaAleme
🥰20❤11💔7😢3
Signed ✨Netsi✨
1 Aug 2026, 10:41 UTC≈1,250 views40 reactionsread 7 August 2026 ገንዘብ ማግኘት አፈርን በሚስማር እንደመቆፈር.....ገንዘብ ማጥፋት ደግሞ አሸዋ ላይ ውሀ እንደማፍሰስ ነው...!!!
ያለው ማን ነበር።
ድንቅ አባባል አይደል..?!
❤38👌1🥰1
Signed ✨Netsi✨
31 Jul 2026, 18:59 UTC≈1,340 views13 reactionsread 7 August 2026 ቁልምጫ ነው መልሱላት እስቲ😁
😁12❤1
Signed ✨Netsi✨
31 Jul 2026, 18:59 UTC≈1,310 views14 reactionsread 7 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
😁11🤔3
Signed ✨Netsi✨
31 Jul 2026, 18:59 UTC≈1,320 views10 reactionsread 7 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
😁9❤1
Signed ✨Netsi✨
29 Jul 2026, 09:09 UTC≈1,500 views31 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @PyschologyFact
Hypopituitarism የሚባለው በሽታ ሰወች ፍቅር የሚባል ነገር እንዳይሰማቸው ያደርጋል.
በዚህ በሽታ የተጠቃ ሰው ፍቅር ብሎ ነገር እርሱ ጋር አይሰራም
@PyschologyFact
@PyschologyFact
😁21🫡4❤3🤔2🤣1
Signed ✨Netsi✨
28 Jul 2026, 09:32 UTC≈1,670 views28 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
😭24🙏4
Signed ✨Netsi✨
26 Jul 2026, 09:33 UTC≈1,780 views61 reactionsread 7 August 2026 ሀሳቧን ሳትቀይር ሁለት አመታት ተቆጠሪሩ.......የኔ ሁና ያልገባኝ እሷነቷ ትዝታዋ እንደተራራ እየገዘፈ እንደ ደመና እየተንሳፈፈ ፀፀት ውስጥ ውስጤን ሲበላኝ ድፍን ሁለት አመት ሞላኝ።
እንዲ አልነበረችም ትወደኝ ነበር መውደዷ በልቧ የኖረ ብቻ ሳይሆን ነፍስ ዘርቶ እንደሚራመድ ፍጡር የሚዳሰስ የሚታይ የሚኖር አይነት ነበር።
በሶስት አመት የፍቅር ግንኙነታችን ውስጥ ስለኔ ይደክማታል ብዬ አስቤ አላውቅም። የኔ ነህ ከማለት በላይ እኔነህ የሚያስብል ፍቅር ለኔ ነበራት።
እኔ ግን የእሷ ብቻ መሆን ከበደኝ ይሄንን ስታውቅ የኔ ብቻ ካልሆንክ አካሌም አይደለህም አይነት ፊት አሳየችኝ።
ከልቧ አልፎ እንደ ህፃን ልጅ የሚፍለቀለቀው የፍቅሯ መልክ ቀስ በቀስ ደ…
❤47💔11😢2🥰1
Signed ✨Netsi✨
26 Jul 2026, 09:33 UTC≈1,280 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤4
Signed ✨Netsi✨
25 Jul 2026, 17:55 UTC≈1,290 views28 reactionsread 7 August 2026 Photo
ህልም የሚመስል የሚኖር አለም....ድንገት ብነቃስ ብለው የሚጠረጥሩት።
ሳይነቁ በፊት ደጋግመው የሚያጣጥሙት.....ሰውነትን የሚያዝናና....በነፃነት እንደመፍካት....እንደማይቀጠፉ እንደማሰብ.....ከመቀጠፍ በፊት እንደማበብ.....
ራስን እንደማወቅ......"ለራስ ከለላ እንደመሆን.....ከልብ ጋር እንደ መግባባት....ከነፍስ ጋር እንደማበር......
እንደሚታይ ሰላም.....እንደሚጣራ ፍቅር.....እንደሚኖሩለት ተስፋ ....ብቻ ከሁሉም ከሁሉም በላይ በሰላም እና ደስታ እንደመዋኘት አይነት ስሜት ይሰማኛል😍✨😊
ደህና"ነ..?..ኛ😁!
✍ነፂ_ነኝ
#ነፃሁኑልኝ ✨✨✨
@NetsaAleme
❤26😁2
Signed ✨Netsi✨
23 Jul 2026, 10:39 UTC≈1,250 views50 reactionsread 7 August 2026 Photo
✨ከመታገል መተው የተሻለ አማራጭ ሊሆን ይችላል።
ከመተው በላይ ግን ሁሉን ለእግዚአብሔር በአደራ መስጠት ለልብ እፎይታ ነው።
ልብ ስራዋ መምታት ብቻ ሳይሆን እፎይ ብሎ ማረፍም እንደሆነ ያኔ ይገባናል✨
❤41👌5🔥3🥰1
Signed ✨Netsi✨
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @netsaaleme. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.