It's not promotion በዛ መልኩ አትውሰዱት i don't know ብቻ ከሴት ገጣሚ/ፀሃፊ ጥራ ብባል ያለማንገራገር ነፂ ነው የምለው በጣም የምቀናባት ምናለ እንደሷ መፃፍ ብችል ብዬ የምቀናባት ሴት ናት። ገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ። https://t.me/netsaaleme

Channel
ነፃ ሀ-ሳብ📜🖋
@gtmbcha1
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
347subscribers
+36 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1003898356791 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @gtmbcha1 |
| Created | Between 1 February 2026 and 21 June 2026 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 September 2026 |
| On Telegram | t.me/gtmbcha1 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Sept 2026, 12:39 | 347 | +8 |
| 8 Sept 2026, 17:19 | 339 | +3 |
| 31 Aug 2026, 10:02 | 336 | +13 |
| 23 Aug 2026, 10:17 | 323 | +7 |
| 15 Aug 2026, 01:07 | 316 | +3 |
| 7 Aug 2026, 19:51 | 313 | +2 |
| 7 Aug 2026, 07:02 | 311 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 21 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 5 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አንዳንድ ልቦች ላለመሞት ሲኖር ሲቃትት ለመክረም፤ ፀልሞ ይጀምራል ያንዳንዱ መስከረም፤ በምሽት ጀምሮ በምሽት ያበቃል፤ ለድጋፍ ለምርኩዝ አንድ ልብ ይበቃል፤ ሞላው ሰው በአለም ሞልቶለት አይደለም! ገርቶለት አይደለም! እንከን አልባ መስሎ ቆሞ መራመዱ፤ ብርታት ሆኖት እንጂ ባንዳንድ ልብ መወደዱ። እስኪ ዛሬ በእነሱ ልብ መፈለጋችን እና መወደዳችን ብቻ ብርታት ለሚሆነን ሰዎች ምስጋናችንን እናድርስ። መነሻ ሀሳብ፦ ለሊት ጆሮዬ ላይ ኮንሰርት ስትሰራብኝ ካደረችው ቢንቢ የተወሰደ። ያው ብትወደኝ ነው ብዬ አሰብኩኝ፤ እንጂማ እንደዛ እንጥሏ እስኪታይ ድረስ አትጮኽብኝም ነበር። ለኔ ብርታቴ ቢንቢዬ ናት ለናንተስ?
ይቅርታ... ምንም ብትዪ አንቺ ልክ ነሽ፤ በዛም አልተቀየምኩሽም።እንዳልሽው ነኝ አውሬ፣ ባፈቀሩት ልቦች ላይ በእሾኻማ እግሮቹ የሚረማመድ ጨካኝ። ልክ ነሽ እኔ ፍቅርን መቀበል እንጂ መመለስ አልችልበትም። በደሌ ከይቅርታም በላይ ነው ቢሆንም ግን ይቅርታ። በፊቴ ደምቀሽ ለመታየት ስትሽቀረቀሪ ለአንዴም ዞሬ እንኳን ማየት ስላቃተኝ ይቅርታ። በለገሽኝ የፍቅር ጠብታ ልክ አጥንትሽ ድረስ ዘልቆ የሚሰማ ህመም ስለሰጠኹሽ ይቅርታ። አዘኔታሽን ስላቃለልኩብሽ ይቅርታ። የሆነ ቀን ይቀየራል በሚል ተስፋ በደሎቼን ተሸክመሽ እንድትኖሪ ስላረኩሽ ይቅርታ። ከዐይኖችሽ ላይ የሚጎርፈው ብርሃን እንኳንስ እኔን አጠገብሽ ያለሁትን፤ ከርቀት የሚመለከቱሽን ጎረምሶች …
ድንገት ብትናፍቂኝ ልቤ እንዲረጋልኝ፤ መልዕክቶችሽን አየኋቸው ድሮ ያኖርሽልኝን፤ ለካ እንዲህ ስቀናል ለካ እንዲህ ብለናል ለካ እንዲህም ሆነናል ጅማሮዋችን ለዚህ እንደተፈጠረ፤ ባውቅ ኖሮ ያኔ እቀልድ ነበረ? ልክ እንደዚህ? አይመስለኝም፤ አንቺም ብትሆኚ በቀሽም ቀልዶቼ አትስቂልኝም፤ ባላጓጓኝ ነበር "ደህና አደርክ?" የሚለው የጠዋት ሰላምታሽ፤ ደስ ብሎኝ ባልተኛው በምሽት ጨዋታሽ፤ ስንደዋወል በዕለት ምክንያት አንፈጥር፤ ርዕስ ፈልግ ነበር ወሬሽ እንዳያጥር፤ ብዙ እንድታወሪ ቃል እንዳያልቅብሽ፤ ኡ'ፋ'! የኔ ቆንጆ ስትስቂ ሲያምርብሽ፤ ጥሩ እንድተኛ ይረዳኛል ድምፅሽ፤ በቀዝቃው ምሽት ያሞቀኛል ሳ…
https://t.me/haniyen1621
📎አንፈርድም!📎 እስካሁን በኖርኩት እድሜ የተማርኩት ነገር ቢኖር አለመፍረድን ነው። ያንድን ታሪክ ጫፉን ብቻ ይዘው ብያኔ አለመስጠት። መግቢያውን አንብበው በእርግጥም መፅሐፉ ይህን ሊል ነው የፈለገው ብሎ ድምዳሜ ላይ አለመድረስን። ሙሉ ገፆቹን ጨርሶ ማንበብን። ማንም ሰው ጥሩ ምርጫዎች ቀርበውለት እጁን ወደ እሳት መስደድ አይፈልግም። በላቧ ወዝታ መኖር እየቻለች፤ የትኛዋ ነፍስ ናት ቁራሽ እንጀራ ፍለጋ የመፅዋች ዐይን እንዲገርፋት የምትሻ? የትኛዋ ነፍስ ናት በቢራ ጠርሙሶች ተከባ ከአለም ለመሸሸግ የምትሞክረው? የትኛዋ ነፍስ ናት የተደላደለ ህይወት ተሰጥቷት ገላዋን ለመንገደኛ ቸርችራ በምታገኘው ሳንቲም እስትፋሷን ለማቆየት የምትመርጠው…
🦋ማያዬ🦋 በጨቅላ ቡረቃ ፈንድቄ ምውለው፤ ስላንቺ ሳስብ ነው ፈገግ የምለው፤ እፀ በለስ ወይን የምሽት አዝመራ፤ የመለኮት እቅፍ የፍቅር ደመራ፤ የጠዋት መዝሙሬ ማለዳ ብስራቴ፤ ተጠግኗል ባንቺ ደዌ ስብራቴ፤ ሀኪሜ ወዳጅሽ ናፍቆሻል በጠና፤ ነይ መጥተሽ ደባብሽው ይፈወሳልና፤ ብሌኔ ማያዬ ስስት ቁንጅናዬ፤ ድብቋ ጀነቴ ግልጧ መፅናኛዬ፤ ለውለታሽ ምላሽ አሰናዳው ማጀት፤ ዝግጁ ነኝ ሁሌም ካንቺ ጋር ለማርጀት፤ ፊደል ግምጃው ጠርቶኝ ለክብሩ እጁን ስሜ፤ የሚመጥንሽን አሰሳ ታድሜ፤ ድርሻዬን ዘግኜ ድርሻሽን ለቅሜ፤ ይኼን ነው የምልሽ እቺ ናት አቅሜ፤ የነፍስ ወይራ ነሽ እጣን እና ከርቤ፤ ከፃ…
📎ድብቅ ገፆች📎 “ሁልጊዜ እየመጣሁ ስጨቀጭቅህ አትሰለቸኝም አይደል፤ ያው ታውቃለህ ሌላ የምሄድበት ቦታ የለኝም። እንዳንተ ዝም ብሎ ያላማቋረጥ ማዳመጥ የሚችልበት ሰው አላውቅም። መቼም አትረሳውም? ለትናንሽ ጉዳዬቼ እንኳን ወዳንተ እየሮጥኩ እመጣ ነበር። ስለ አጠቃላይ ህይወቴ ያለኝን አቤቱታ አንተ ጋር ነበር የማሰማው። አሁንም ያንኑ እያደረኩ ነው። ልክ እንደያኔው ዛሬም ለረጅም ሰዓት እያወራው ነው...” ድፍን አስር አመታቶች አልፈውትም እዚህ መቃብር ስፍራ ከመመላለስ ተሳንፋ አታውቅም። ሀዘኗ አሁንም ድረስ ትኩስ ነው። ልክ ያኔ በሞት ሲለያት አልቅሳ እንደሸኘችው አይነት፤ የእንባ ከረጢቷ አልደረቀም። የልጅነቷ የመጀመሪያ ፍቅሯ በሞት ከተለያት አስር አ…
ህይወት ብታሳዪኝ የገፈትን አፀድ የመኖርን መ'ና'፤ ፍቺሽን ለማወቅ አልበሰልኩም ገና፤ ገና ለጋ ነው እግሬ መጓዝ አልጀመረም፤ ጉልበቴ አልፀናም ሀሞቴ አልመረረም፤ የቅርቡን ከሩቁ፣ የላዩን ከጥልቁ፣ ብስሉን ከጥሬው፣ ገለባን ከፍሬው፣ ለይቼ አላውቅም፤ ከማየት አይዘልም አሁን ያለኝ አቅም፤ ዝም ብሎ መታዘብ እንደሆንሽው ሆኖ፤ በመከራሽ ታጥኖ በፊትናሽ ታፍኖ፤ በተስፋዬ መሀል ያቆምሽው ችንካርሽ፤ ፅዋሽ አዝለፍልፎኝ ባይለቀኝ ስካርሽ፤ ጅራፍሽ ጩኸቱ ምን ቢያስበረግግም፤ ግርፊያሽን ፈርቼ አላፈገፍግም፤ በጥፊ ብትልሽኝ፣ ቡጢ ብታቀምሽኝ፣ በካልቾ ብትጠርጊኝ፣ ምድር ብትዘረጊኝ፣ ህይወት አልሰማሽም፤ …
〖couples mini blog d/t reason, z same feelin'🤦♂️〗 ዜማ እወዳለሁ ዜማ ትጠላለች፤ በድርጊቴ ሁሉ ትብከነከናለች፤ እርጋታ የላትም እርካታ የላትም፤ ሆኖም አልጠላትም፤ ታስጨንቀኛለች ፋታ አትሰጠኝም፤ የገዛ ዕድሜዬ ላይ እኔ መብት የለኝም፤ ወይ ቁንጅና ማድነቅ ወይ ሌላ ሴት ብ'ያ'ት፤ እሷ ፍላጎቷ እሷን ብቻ እንዳያት፤ ስልክ መያዝ ሃራም፣ TV ማየት ሃራም፣ መፃፍ ማንበብ ሃራም፣ ዜማ ማድመጥ ክልክል፤ እሷው ነች ትክክል፤ ከቅጥሯ እንዳይወጣ ልቤን ታዘዋለች፤ ፍቅሯ እኮ ደስ ይላል ግን ታበዛዋለች፤ ጁመዓ ነው ብዬ ሀገር ሰላም ብዬ ባዳምጥ ነሺዳ፤ "አትወደኝ…
File, posted without a caption
NOT A DAY ON ANY CALENDAR✨ Spring, and everything outside is growing, even the tall cypress tree. We must not leave this place. Around the lip of the cup we share, these words, My Life is Not Mine. If someone were to play music, it would have to be very sweet. We're drinking wine, but not through lips. We're sleeping it off, but not in bed. Rub the cup across your forehead. This day is outside living …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @gtmbcha1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ነፃ ሀ-ሳብ📜🖋” (@gtmbcha1), 347 subscribers as measured 16 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/gtmbcha1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.