5 Aug 2026, 17:18 UTC100 views5 reactionsread 6 August 2026 Tips
እኛ መምህሩን ለማናገር ስንሄድ ጄሪ ደግሞ ሰላምን ለማውራት ወደኮሌጁ ገባች እና ወደሰላም ሄደች።ሰላም ከሁለት ሴት ተማሪዎች ጋር ሆና እያውራች ነበር፤ጄሪም የሰላምን ትከሻ ነካ ነካ አደረገቻት ሰላምም ዘወር አለች።
"አንዴ ላወራሽ እችላለሁ?.....ለብቻችን?"አለቻት።
ሰላምም"ስለምንድነው ለብቻችን የምናወራው?"ብላ ጄሪን ጠየቀቻት።
"እዚህ ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ካወራሁሽ የማይሆን ሰው አፍ ውስጥ ትገቢያለሽ፤ወደፎቅ ወጥተን እናውራ!.....ቅደሚ!"አለቻት።ሰላምም ቀደም ብላ ሄደች ጄሪም ተከተለቻት።3ኛ ፎቅ ሲደርሱ ሰላም መራመዷን አቆመች እና
"እሺ እዚህ ማውራት እንችላለን!ምንድነው?"አለቻት።
ጄሪም"አይ እዚህ አይሆንም!ወደ መጨረሻው ፎቅ …
❤5
Signed 💀
5 Aug 2026, 17:18 UTC144 views15 reactionsread 6 August 2026 "እማዬ እሱ ምን ጥቅም አለው?ወይስ ፍቅርን መልሶ ያመጣልኛል?.....ፍቅርን ገድያታለሁ አንቺ ደግሞ እያወቅሽ እንዳላስታውስ አደረግሽ!ለምን እማዬ?ለምን አልነገርሽኝም?ነግረሽኝ ቢሆን ኖሮ ከቃል ጋር እዛ ኮሌጅ ወስጥ የፍቅርን ገዳይ ለመፈለግ አብሪያት አልሄድም ነበረ፤ገዳዩ የሩቅ ሰው አይደለም የምታምኛት የልብ ጓደኛሽ ኢየሩስ ናት እላት ነበረ!......እማዬ ለምን ዝም አልሽኝ?ብትነግሪኝ ኖሮ የፍቅርን ፍቅረኛ እንዲያፈቅረኝ አላደርገውም ነበረ፤ብዙ ነገር አበላሽቻለሁ!"ብላ ያፈነችውን የለቅሶ ድምፅ አውጥታ እየጮኸች ማልቀስ ጀመረች።እናትየዋም ወደጄሪ ጠጋ ብላ ጄሪን አቀፈቻት እና ዝም እንድትል ማባበል ጀመረች።
"ተረጋጊ ልጄ!ስሚኝ አሁን አንቺ ምንም ነገር አ…
❤15
Signed 💀
5 Aug 2026, 17:18 UTC144 views23 reactionsread 6 August 2026 ክፍል-26 ይቀጥላል.....
ፈገግታሽ የተሰኘውን ድርሰት ልንጨርሰው 1 ክፍል ብቻ ይቀራናል!😭😭😭
በተረፈ ያስለመዳችሁኝን Like በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።ሀሳብ ካላችሁ ደግሞ የሚጨመር የሚቀነስ ካለ እስካሁን ከተለቀቁት ክፍሎች ውስጥ ቅር ያላችሁ ወይም ያስደሰታችሁ/የወደዳችሁት/ ነገር ካለ comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Victory!❤
❤23
Signed 💀
5 Aug 2026, 17:18 UTC112 views2 reactionsread 6 August 2026 Photo
ፈገግታሽ ክፍል-25
ፀሀፊ፦ቪክቶሪ
❤2
Signed 💀
5 Aug 2026, 17:18 UTC109 views3 reactionsread 6 August 2026 በነጋታው ለጄሪ ብደውልላት መልእክት ብልክላትም መልስ አልመለሰችልኝም፤ለእኔ ብቻ ሳይሆን በፍቅረኛዋ በረከትም ጭምር አትመልስለትም ነበረ።ወደኮሌጁ ከበረከት እና ከጆሲ ጋር ሄድን፤ምናልባት እዛ ልናገኛት ብንችል ብለን አሰብን ነበረ።ግን እዛ የለችም።
"እሺ አሁን የት ናት ይባላል?"አለ በረከት በጣም ተጨንቆ ነበረ።
"ቤት ነው የምትሆነው።"አልኩት።
"ታድያ ለምንድነው እዚህ የምንጠብቀው?ሄደን ቤቷ እንፈልጋት!"
"እሱን ሳላስበው ቀርቼ ይመስልሀል እንዴ ቤኪ?....ግን እናቷ በጣም ሀይለኛ ሴት ናት ምናልባት እኛን ስታየን ደስ ላይላት ይችላል።"
ጆሲም ወደአንድ አቅጣጫ ይመለከታል፤የሚያየው ወደኮሌጁ ቢሮ ነበር።"ጄሪ ቤቷ አይደለችም፤ከእዛ ቢሮ እየወጣች ነው…
❤3
Signed 💀
5 Aug 2026, 17:18 UTC83 views5 reactionsread 6 August 2026 "ያው ፊልም ቤት ያለን እንዲመስለን ብዬ ነው።"አላት።
"እሺ ቢያንስ መብራቱን አብራው ቤቱ በጣም ጨልሟል እኮ!"
እኔም"ቆይ እኔ አበረዋለሁ!"ብዬ መብራቱን አበራሁት።ሰላም እኔን ማየቷ ያልጠበቀችው ነገር ነው፤ጄሪ እና በረከትንም ጭምር።
"እነዚህ ደግሞ ምን ይሰራሉ?አንመጣም ብላችሁ አልነበር?"አለች ሰላም።
"በእርግጥ የመጣነው ፊልም ለማየት አይደለም፤ፊልም ለማየት ከፈለግሽ ሌላ ጊዜ ሌላ ሰው ፈልገሽ ማየት ትችያለሽ!.....አሁን እዚህ ወንበር ላይ ተቀመጪ እና በደንብ እናውራ!"አልኳት።
"ከእናንተ ጋር ምንም የማወራው ነገር የለኝም፤ይገርማል ጆሲ አንተን ግን እንደጠበኩህ አላገኘሁህም።በጣም ተለውጠሀል የድሮው ጆሲ የትነው?"
ጆሲም እጇን ይዞ እየጎተ…
❤5
Signed 💀
5 Aug 2026, 17:18 UTC79 views6 reactionsread 6 August 2026 ፍቅርም"ሴት ስለሆንኩ ልረዳሽ እየሞከርኩ ነው፤የደረሰብሽን ነገር አውቃለሁ፤ምናልባት ክፉ ያደረገሽ ያሳለፍሽው ነገር ሊሆን ይችላል ብዬ ስላሰብኩ ነው።አንድ ቀን ያደረግሽው ሁሉ እንደሚቆጭሽ አውቃለሁ፤ግን እኔ ያደረግሽብኝን ለሰው አውርቼ ሌላ ስቃይ እንድታሳልፊ አልፈልግም፤ከምታስቢው በላይ አድርጌ ልበቀልሽ እችላለሁ ግን መጀመሪያ ያ ቁስልሽ ይዳን እና የኔን ነገር እንደገና እናስበዋለን!......እስከዛው ግን ደህና ለመሆን ሞክሪ፤ክፉን በክፉ መመለስ ውስጥን ደስ አያሰኝም።"አለችኝ።እንደዚህ ስትለኝ መቼም ቢሆን እንደእኔ እንደማትሆን ገባኝ እና ከእሷ መራቅ እንዳለብኝ ወሰንኩ።
"ትሰሚኛለሽ!.....አንቺ በጣም ክፉ ሰው ነሽ፤እኔን ማዳን እና መለወጥ አትችይም!ስ…
❤6
Signed 💀
5 Aug 2026, 17:18 UTC83 views4 reactionsread 6 August 2026 ጆሲም ደረቱን በጃኬቱ አንደሸፈነ "ብርድ እንዳይመታኝ አስበሽ ከሆነ እንደዚህ አድርጌ እይዘዋለሁ!አሁን ተራመጂ እና ሁለታችንም ቶሎ ወደቤታችን እንግባ!"አለኝ እና መራመድ ጀመረ።እኔም ተከተልኩት፤ሁኔታዎቹ በጣም ፈገግ ያስብላሉ።እንደዚህም ሆኖ እኔን ሊሸኘኝ ነው።መንገዳችን ላይ አንድ ልብስ ቤት አየሁ እና
"ተከተለኝ!"ብዬው ገባሁ።እሱም ተከትሎኝ ገባ።ከተሰቀሉት ቲሸርቶች ለጆሲ መምረጥ ጀመርኩ።አይኔ ያረፈው ግን "My(የኔ)"የሚል የተፃፈበት ጥቁር ቲሸርት ላይ ነበር።አንስቼ ሰጠሁት እና
"ለካው!እንደሚሆንህ አልጠራጠርም!"አልኩት።
"ለምንድነው የምለካው?ልትገዢልኝ ነው?"አለኝ።
"አዎ?ላንተ ለመግዛት ምን ያንሰኛል፤በዛ ላይ ልብስህ ያረጠብኩህ እኔ ነኝ፤እን…
❤4
Signed 💀
4 Aug 2026, 17:26 UTC142 viewsread 6 August 2026 Photo
ፈገግታሽ ክፍል-24
ፀሀፊ፦ቪክቶሪ
Signed 💀
4 Aug 2026, 17:26 UTC142 views7 reactionsread 6 August 2026 ከዛ በኋላ ደግሜ ለቀናት ዮሴፍን ዘጋሁት።ስልክ ሲደውል አላነሳም፣መልእክትም ሲልክ አልመልስም፣ቤት መጥቶ በሬን አልከፈትኩለትም።ቤቴ ቁጭ ብዬ እዛ ኮሌጅ የገባሁበትን አላማ ለመፈፀም ማሰብ ጀመርኩ፤ከሁለት ቀናት በኋላ ወደኮሌጁ ተመለስኩ።ጄሪ እና በረከትን ጋር ኮሌጁ ጊቢ ውስጥ ተገናኘን።
"ለምንድነው እንዲህ የጠፋሽው?ጆሲ እኮ በጣም ሲፈልግሽ ነበረ፤በጣም ተጨንቆ ነበረ።"አለኝ በረከት።
"ጄሪ.....ለትንሽ ጊዜ ማሰብ እንደምፈልግ ንገሪው ብዬሽ አልነበር?"
እሷም"ኧረ ነግሬው ነበር፤ልጁ አይረጋጋም እንጂ!"አለችኝ።
"ከነገርሽው ምንም ማድረግ አይቻለም፤እንዳይፈልገኝ ብዬ ነበረ እንድትነግሪው የፈለኩት።"እንዳልኩ ሰላም ከየት መጣች ሳትባል
"ስለማን እያወራች…
❤7
Signed 💀
4 Aug 2026, 17:26 UTC106 views8 reactionsread 6 August 2026 "አይደለም ቃልዬ!ምናልባት የሆነ ስህተት ይኖራል፤ምናልባት ሰላም ምንም ላታውቅ ትችላለች።"
"የምን ስህተት ነው የሚኖረው?"
"ግድ የለሽም ሄደን እንጠይቃት እና ሁሉንም ነገር ከእሷ አፍ እንስማ!"አለኝ።
"እሺ!ፍቅር የወደቀችበት ክፍል ወስደናት ሁሉንም ነገር እንጠይቃት፤ስትቅበዘበዝ ካየህ በኋላ እኔን መረዳት ትጀምራለህ!ከዛ በኋላ በመንገዴ ገብተህ ልትከላከልላት ካሰብክ የእውነት ነው የምልህ ጆሲ የእኛ ነገር ያበቃል!"ብዬ አስጠነቀኩት።
"አታስቢ!የእውነት አንቺ እንዳልሽው ከሆነ በመንገድሽ አልገባም፤እኔም ከሰላም ጋር ያለኝንን ነገር አቆማለሁ!......አሁን ግን ሄደን እናውራት!"አለኝ።ሁላችንንም ከካፌው ወጥተን ወደ ኮሌጁ እየተመለስን እያለ ከኮሌጁ አ…
❤8
Signed 💀
4 Aug 2026, 17:26 UTC129 views6 reactionsread 6 August 2026 "ሰላም ጋር ያለኝ ግንኙነት የአብሮ አደግ ጓደኝነት ነው፤ግን ሰላምን ሳውቃት እንዲህ አልነበረችም።እንዴት እንዲህ ተለወጠች?"አለ።
"በእርግጥ ሰላም ላይ መፍረድ አልችልም!ያደረገችው ነገር ጥሩ ነው ማለቴም ሳይሆን ፍቅር ለሰላም እስክትሞተት ድረስ እድል ሰጥታት ነበር።ፍቅር ከመሞቷ በፊት ሰላምን እንድትከሳት ወይም እንድትርቃት ስነግራት ሰላም ብዙ ከባድ ጊዜያት እንዳሳለፈች እና አሁንም የተለወጠችው ባሳለፈችው ከባድ ነገር በመሆኑ ልትታገሳት እንደምትፈልግ ነበር የነገረችኝ፤ግን ሰላም ምን አይነት ከባድ ጊዜ እንዳሳለፈች አላውቅም።"አለን።የሰላም ከባዱ እና የለወጣት ጊዜ 12ኛ ክፍል በእነዛ አውሬዎች ተታላ ራሷን ያገኘችበት ጊዜ እንደሆነ ተረዳን።
እኔም"ስለዚ…
❤6
Signed 💀
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @haniyen1621. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.