31 Jul 2026, 12:20 UTC223 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @kelemeakadami
ምዝገባ ተጀመረ !!!
ለ Exit Exam ተፈታኞች
🔷Accounting & Finance
🔷Computer Science
🔷Information Technology
🔷Economics
🔷Management
🔷Nursing
በእናነተ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሠረት ከላይ የተጠቀሱትን ዲፓርትመንቶች ኦንላይን/ Private ጥናት ጀምረናል ።
💥 በዚህ የኦንላይን ጥናት ምን ምን ያገኙበታል ?
🏷 በአጭር ጊዜ ፈተናውን በሙሉ የራስ መተማመን ያለምንም ስጋት 💯 በ 💯 የሚሰሩበትን ስልቶችና ቴክኒኮችን
🏷 ለማዳረስ ወራት የሚፈጅባችሁን ብዛት ያላቸውን ኮርሶች ከእኛ ጋር በፍጥነት፣ በትኩረት እና በቅልጥፍና ከእኛ ጋር ሆናችሁ በተጠና መልኩ
🏷 በግልፅና በተብራራ መልኩ በየጊዜው የሚዘጋጁ …
❤1
27 Jul 2026, 06:15 UTC374 viewsread 7 August 2026 ሰላም ለእናንተ ወዶቼ
ዛሬ ደሞ አስገራሚ ቻናል ላሳያችሁ ቻናሉ ማር እስከ ጧፍ ይባላል
በውስጡ እንደ ስሙ ማር ማር የሆኑ ድርሰቶች ግጥሞች ወጎች ያሉት
ታሪክን በእውቀት ቀላቅሎ የሚያጎርሰን ቻናል ነው አሁኑኑ ተቀላቀሉ እንዳያመልጣችሁ 👇👇
https://t.me/haniyen1621
18 Jul 2026, 06:48 UTC544 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
ዩራነስ በተባለችው ፕላኔት ላይ ፀሀይ ለ42 አመታት በተከታታይ ትታያለች (ትወጣለች)
ከዛስ ( Guess what ... )
ቀጥሎ ደግሞ ለ42 ተከታታይ አመታት ደግሞ ትጠልቃለች 😳😳
ፍትህ🤝Fair
#Planet #Uranus #Sun_rise #Wow #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
❤6
17 Jul 2026, 14:30 UTC487 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @shasheworks
በሻሸመኔና አከባቢዋ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ወይም Vacancy በዚህ ቻናል ያገኛሉ !
ድርጅቶች ማስታወቂያችሁን በዲጂታልና በዘመናዊ መልኩ በኛ በኩል በፍጥነት ለስራ ፈላጊ ያድርሱ ። ስራዎን ያቀላጥፉ - ጊዜዎን ይቆጥቡ 🌟
👇 በዚህ ያግኙን
@tinashabu
@shasheworks
17 Jul 2026, 14:30 UTC436 views3 reactionsread 7 August 2026 ሸረሪት ግብረስጋ ግንኙነት ከፈጸሙ በኋላ ሴቷ ወንዱን ልትመገበው ትችላለች
❤3
11 Jul 2026, 06:36 UTC632 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
🟢
እጅግ በጣም ውዱ ሽቶ Perfume VIV ይባላል፡፡ የሽቶው ብልቃጥ የተሰራው ከባለ 24 ካራት አልማዝ ነው!
ዋጋውም አንዲቷ ብልቃጥ 71,380 ዶላር ወይም 10,707,000 ብር አካባቢ እንደማለት ነው! 😱😱😱
ተቀብቼ በሞትኩ 👀 ያስብላል ...
#ሽቶ #Perfume #Laxury #ውድ #Almaz #Wow #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
❤2
6 Jul 2026, 07:31 UTC693 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የጥንት ግብፃውያን ይሳሳሙ የነበሩት በከንፈራቸው ሳይሆን በአፍንጫቸው ነበር!
እንከኳንም ከንፈር ለከንፈር ያልሆነ 😁 አስበኸዋል ጓደኛህ ሚስትህን ለሰላምታ ነው ብሎ ሲገለጭጫት 💋💋💋
#Egypt #ግብፅ #ምስር #Slemta #Meeting #Wow #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
❤2
1 Jul 2026, 07:25 UTC793 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
🔋"ዱራሴል" የተባለው የባትሪ ድንጋይ አምራች ካምፓኒ ዋናው ቢሮ የተገነባው ከወዳደቁ የዱራሴል ባትሪ ድንጋዮች ነው፡፡
#Durasel #Battery_manufacturer #Wow #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
❤2
26 Jun 2026, 15:49 UTC915 viewsread 7 August 2026 ይህንን ቻናል ለኔ ለቲና - ቲኒቲ ብላችሁ ተቀላቀሉልኝ 🙏🙏🙏 ቢያንስ 100 ሰው። እንደ ቻሌንጅ #Share በማድረግ ተባበሩኝ
ትወዱኝ የለ 🥹
26 Jun 2026, 15:48 UTC802 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @chahi_1
ስራማ ነበረኝ!!!
??????
እኔን ለማሻገር ብዙ ላሳለፈ፤
ከሰው ተራ ወጥቶ ወዙ ለነጠፈ፤
እሱ ያላየውን እኔ እንዳይለት፤
ህልሙን ለገበረ ለሆነኝ መሰረት፤
ዛሬ ከጄ ውሎ እርጅና ለጣለው፤
እጄን ለሚናፍቅ እድሜ ለተጫነው፤
የምስኪን አባቴን ድካም ያላሰላ፤
የላቡን ውለታ ቀርጥፎ የበላ፤
እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤
ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ።
ያኔ ልጅ እያለሁ መደብ ላይ ቁጭ ብዬ፤
በስስት ስቃኛት እንቅልፌን ታግዬ፤
አረቄ ለማውጣት ስትታገል ከእሳት፤
አንዴ እየነደደ አንዳንዴ ሲፈጃት፤
ነገዬን ስትሰራ ማዲያት ሲወርሳት፤
መንገዴን ላቀና ምክሯን ሰምቼ፤
አንግሼ ላኖራት ትልቅ ቤት ሰርቼ፤
በእልህ ታጅቤ ቃል ገብቼ ነበር፤
ጉዳቷን ጎድቼ ችግሯን …
❤🔥2
25 Jun 2026, 06:02 UTC597 viewsread 7 August 2026 ስለ Cybersecurity (የሳይበር ደህንነት) እና Full-Stack Web Development መማር ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ይህ ቻናል እንዳያመልጥዎ!
👉 EG's Ethical hacking and full-stack web dev resources
ጠቃሚ መገልገያዎችን (Video Resources)፣ መጽሐፍትን እና ትምህርቶችን በአንድ ቦታ ያግኙ።
አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇
🔗https://t.me/+fQ0oPtmhUdM5MjM0
🔗https://t.me/+fQ0oPtmhUdM5MjM0
23 Jun 2026, 21:20 UTC650 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
በአለማችን ላይ በብዛት የሚሸጠው የሙዚቃ መሳሪያ "ሀርሞኒካ" ነው 🪈
#ሀርሞኒካ #ሙዚቃ #World_record #Only #Amazing #ሆ_! #Kids #ጉድ #ወቸው #New #እውነታ #አስገራሚ #ከምድር_ማህፀን #ድንቃድንቅ
@worldwithtina
❤3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @worldwithtina. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.