10 Aug 2026, 13:08 UTC481 views20 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @millenniumschool_KolfePhoto
እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሠላም አደረሳችሁ እያልን 10ኛ ነባር ተማሪዎቻችንን እና 9ኛ ምድብተኛ ብቻ ከታች በተገለፀው የምዝገባ የጊዜ ሰለዳ መሰረት ምዝገባ የምናከናውን መሆናችንን እያሳወቅን፡፡ የምዝገባው ጊዜ ያለፈበት ተማሪ በቅጣት ስለሚመዘገብ በወቅቱ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡ 👉👉👉 ለምዝገባ ስትመጡ የሚያስፈልጋችሁ መረጃዎች
1. የተማሪው 2 እና የወላጅ 1 ጉርድ ፎቶ 2*3 እና 3*4 6 ወር ያልሞላው መሆን አለበት
2. ተማሪው እና ወላጅ /አሳዳጊ አንድ ላይ መምጣት አለባቸው ፡፡
3. 8ኛ ክፍል ያለፋችሁበትን ፕሪንት ሰርተፍኬት እና ፎ…
❤9🍌5👏3👎2🖕1
29 Jun 2026, 08:22 UTC≈1,330 views31 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureauPhoto
የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡
(ሰኔ 22/2018 ዓ.ም) የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።
የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 11 እና 12 /2018 ዓ.ም በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 201 የመፈተ…
👍14❤11🖕4😁2
23 Feb 2026, 17:55 UTC≈2,240 views10 reactionsread 19 September 2026 Video
Video, posted without a caption
❤9👍1
7 Feb 2026, 17:19 UTC≈2,270 views17 reactionsread 19 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤5👎5🖕4🔥2🤮1
29 Jan 2026, 17:49 UTC≈2,100 views9 reactionsread 19 September 2026 የውጤት_ትንተና (Result_Analysis) አስፈላጊነት!
ውጤት ትንተና በትምህርት ተቋማት ውስጥ የተማሪዎችን የመማር ስኬት፣ የመምህራንን የአሰጣጥ ብቃት እና የትምህርት ቤቱን አጠቃላይ ብቃት ለመገምገም የሚውል መረጃን መሰረት ያደረገ (Data-Driven) ሂደት ነው።
ለተማሪዎች: የመማር ክፍተቶቻቸውን ደረጃ አውቀው ለማሻሻል
ለመምህራን: የአሰጣጥ ስልታቸውን ለማስተካከል እና ተጨማሪ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ተማሪዎች ለመለየት
ለትምህርት አመራሮች: የሀብት ምደባን ለማቀድ እና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ
#የትንተናው ዋና ግብ፦
የተካሄደውን ስራ በትክክል ለመለየት።
የተገኘውን ውጤት በስርዓት ለመመዝገብ።
በመማር-ማስተማር ሂደት ላይ የተፈጠረው…
👎5❤4
28 Jan 2026, 17:31 UTC≈1,340 views0 reactionsread 19 September 2026 📌📌📌 ለፋይዳ መታወቂያ ከተመዘገቡ በኃላ መረጃዎ ላይ ስህተት ቢገኝ ለማስተካከል፦📌📌📌
📌ለፋይዳ መታወቂያ ከተመዘገቡ በኃላ መረጃዎ ላይ ስህተት ካስተዋሉ ወይም መረጃ መለወጥ ቢያስፈልግዎ በቤትዎ ሆነው id.gov.et/update ላይ ገብተው ትክክለኛውን ቅደም ተከተል በመጠበቅ ማረም/መለዋጥ ወይም ደግሞ በሁሉም የምዝገባ ማዕከላት የመረጃ ማዘመን አገልግሎት ስለሚሰጥ በሚቀርባችሁ ማዕከል በአካል በመሔድ መረጃዎን ማዘመን ይችላሉ።
📌 ያስተውሉ፡ የመረጃ ስህተት ስላጋጠማችሁ ደግማችሁ መመዝገብ አያስፈልጋችሁም።
📌 የፋይዳ ስም ስህተት ለማስተካከል የሚከተሉትን ስቴፕ ተከተል፦ ዳታ አብራ፣ ክሮም ላይ ግባ፣ National id ብለህ ፃፍና ሠርች፣ National i…
19 Jan 2026, 10:39 UTC≈1,340 views2 reactionsread 19 September 2026 እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
የፊሊጶስ ት/ቤት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች፣ የትምህርት ማህበረሰብ፣ ተማሪዎች፣ አጋር ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
የጥምቀት በዓል የትህትና፣ የፍቅር እና የተስፋ እና የመንጻት ተምሳሌት ነው። ይህ የተቀደሰ ወቅት በመካከላችን ያለውን መከባበር እና አብሮነት የምናጎለብትበት፣ እውቀትን በማስፋትና ሰብአዊነትን በማስቀደም የምንተጋገዝበት እንዲሁም በትምህርት ሀገራችንን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የምንረባረብበት እና ውጤታማ የምንሆንበት እንዲሆ…
❤2
14 Jan 2026, 17:06 UTC≈1,310 views2 reactionsread 19 September 2026 ለትምህርት ቤታችን የ6ኛ እና 8ኛ
ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የ2018 ከተማ አቀፍ ፈተና (Minstry) ኦንላይን ምዝገባ
❇️ የ8ኛ ክፍል ምዝገባ
ከጥር 13/05/18 -የካቲት 3/05/18ዓ.ም
እንዲሁም
❇️ የ6ኛ ክፍል ምዝገባ ከየካቲት
4/06/18 እስከ 25/06/18 ዓ.ም
ድረስ የሚካሄድ ሲሆን ተማሪዎች ለመመዝገብ የሚከሉትን መረጃዎች አሟልታችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል:-
🔴 የተማሪ ሙሉ ስም ከነአያት
🔴 የእናት ሙሉ ስም ከነአያት
🔴 የቤተሰብ የትምህርት ሁኔታ
🔴 ፍይዳ መታወቂያ (National ID)
🔴 ትክክለኛ እድሜያችሁን
🔴 3×4 ጉርድ ፍቶ Jpg format በ ሶፍት ኮፒ
ማሳሰቢያ
1. #ፍይዳ #መታወቂያ (National ID) ግዴታ መሆኑን…
❤2
10 Jan 2026, 14:25 UTC≈1,250 views5 reactionsread 19 September 2026 አንዳንድ ተማሪዎች ስለ ሞዴል ፈተና ያላቸው ግንዛቤ የተዛባ በመሆኑ ምክንያት ለጠቅላላ እውቀት እንዲሆናቸው ያህል ሞዴል ፈተና መፈተን የሚያስገኛቸው ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው።
1. ያላችሁን እውቀት መመዘን እና ድክመታችሁን መለየት፡ ሞዴል ፈተናዎች በእጃችሁ ያለውን እውቀት ምን ያህል እንደሆነ ለመገምገምና የትኞቹ አካባቢዎች ላይ የበለጠ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ እንድታውቁ ያግዛሉ። ለምሳሌ፣ አንድን ሞዴል ፈተና ከሰራችሁ በኋላ በተወሰኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ደጋግማችሁ እንደተሳሳታችሁ ከተመለከታችሁ፣ በእነዚያ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ጥናት ማድረግ ትችላላችሁ።
2. ከፈተና ጥያቄዎች እና የፈተና ሁኔታ ጋር መለማመድ፡ ሞዴል ፈተናዎችን መለማመድ የፈተና…
❤5
10 Jan 2026, 12:08 UTC≈1,020 views1 reactionsread 19 September 2026 ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የፊሊጶስ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018ዓ.ም የ1ኛው መንፈቅ ዓመት
የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና (Model Examination)
ከጥር 04/05/2018ዓ.ም እስከ 06/05/04/2018ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ከዚህ በፊት ባሳውቅናችሁ መሰረት
ሞዴል ፈተናው የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ተገቢውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
❤1
6 Jan 2026, 15:55 UTC≈1,250 views2 reactionsread 19 September 2026 እንኳን ለ2018 ዓ.ም የገና (የልደት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
የፊሊጶስ ት/ቤት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች፣ የትምህርት ማህበረሰብ፣ ተማሪዎች፣ የቀድሞ ተማሪዎቻችን፣ አጋር ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
የገና በዓል የትህትና፣ የፍቅር እና የተስፋ ተምሳሌት ነው። ይህ የተቀደሰ ወቅት በመካከላችን ያለውን መከባበር እና አብሮነት የምናጎለብትበት፣ እውቀትን በማስፋትና ሰብአዊነትን በማስቀደም የምንተጋበት እንዲሁም በትምህርት ሀገራችንን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ ቃላችንን የምናድስበት እንዲሆን እንመኛለን።
…
👍2
30 Dec 2025, 17:08 UTC≈1,430 views8 reactionsread 19 September 2026 Photo
ለቀጣይ ወረዳችንን በመወከል ድል ለማድረግ ተዘጋጁ
❤5🥰3
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @pilipose112. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.