2 Aug 2026, 20:40 UTC220 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @path_of_the_prophetsPhoto
🎓እንኳን ደስ አላችሁ 🎓
✍✍✍✍✍✍✍
〰〰〰〰〰〰〰
ዛሬ ብዛት ያላቸው ተማሪዎች. ተመረቁ
ምስጋና ለሃያሉ ጌታ አላህ የተገባው ይሁን ዛሬም በረህማ መድረሳ ስር ሲማሩ የነበሩ ብዛት ያላቸው የሁለተኛ ዙር የተጅዊድ ተማሪዎች
በዚህ መልኩ ተጠናቋል ኢንሻአላህ ይቀጥላል
📍በነዚህ መድረሳዎች ውስጥ ስታስተምሩም ስትማሩም የነበራችሁ. አስተማሪዎች ሁሉ አላህ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ
ተማሪዎችም አላህ ያበርታችሁ ያጠንክራችሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
🤲🫀الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات، وبفضله تتنزل الخيرات والبركات، وبتوفيقه تتحقق المقاصد والغايات، وأزكى صلواتِ الله وتسليمات…
🎉1
1 Aug 2026, 06:39 UTC210 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @mahircomp123Voice message
ስለ ሰማዕቱ ብራና አነጋገሪነት😁!
☑️Sαlαh Responds😘
👍2
1 Aug 2026, 06:39 UTC188 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @mahircomp123Photo
Photo, posted without a caption
31 Jul 2026, 08:54 UTC319 viewsread 8 August 2026 Photo
💡🖤 የታላቅ የምርቃት ፕሮግራም ጥሪ! 🖤💡
ራህማ የተጅዊድ መድረሳ ለተከታታይ 2️⃣ ወራት ሲሰጥ የቆየውን የ😃ኛ ዙር የተጅዊድ ትምህርት በከፍተኛ ውጤት ላጠናቀቁ ተማሪዎቹ የምርቃት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዕለቱ ከእኛ ጋር በመሆን የተማሪዎቻችንን ስኬት አብረን እንድናከብር በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል!
🗓 ቀን፦ የፊታችን እሁድ
🕑ሰዓት፦ ማታ 3️⃣: 7️⃣ (በኢትዮጵያ አቆጣጠር)
📍 ቦታ፦ በቴሌግራም 🔪 ግሩፓችን
https://t.me/rahma_quran_medresa
🌙በዕለቱ የሚጠበቁ አበይት ፕሮግራሞች፦
📖 የቁርኣን ቲላዋ (በሚያስደስቱ ድምፆች)
ዛሬን የሚያነቃቁ አስተማሪ ዳዕዋዎች
💡 በተማሪዎች የሚቀርቡ የተጅዊድ ትምህርታዊ ዝግጅቶች
🎁ልዩ …
30 Jul 2026, 21:18 UTC269 viewsread 8 August 2026 File
◆▮DEBATE▮◆
➧ የተጠበቀዉ ቁርአን ወይስ ባይብል ?
የዛሬው የ ቲክቶክ ቆይታችን
◍ ወንድም ሳለህ
🅥🅢
◍ ወገኖች ዲያቆን ዳዊት
وَقُلۡ جَآءَ ٱلۡحَقُّ وَزَهَقَ ٱلۡبَٰطِلُۚ إِنَّ ٱلۡبَٰطِلَ كَانَ زَهُوقٗا
— سورة الإسراء (17:81)
በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡»
— አል ኢስራዕ (17:81)
➬ ወገኖቻችን ለዉይይት ከመምጣታችሁ በፊት ማስረጃ እና መረጃ ይዛችሁ ኑ!!
30 Jul 2026, 21:18 UTC247 viewsread 8 August 2026 Video
Video, posted without a caption
30 Jul 2026, 17:29 UTC195 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @path_of_the_prophetsPhoto
ጀንሮል ኑ
የሳለህ ቲክቶክ ነው ይህ ፎሎው አድርጉ
https://vt.tiktok.com/ZSXnhBpC4/
በነብያት መንገድ ቴሌ ግራም ነው
https://t.me/path_of_the_prophets
29 Jul 2026, 22:15 UTC345 viewsread 8 August 2026 Video
ይህንን ውይይት ለሁሉም እድደርስ አሰራጩት ቢያንስ 100ሺ ሰው ቢከታተለው ደስ ለኛል ውይይቱ የሚካሄደው
የሳለህ ቲክቶክ ነው ይህ ፎሎው አድርጉ
https://vt.tiktok.com/ZSXnhBpC4/
በነብያት መንገድ ቴሌ ግራም ነው
https://t.me/path_of_the_prophets
ሳለህ ፌስቡኩን ፎሎው ኣድርጉ Salăh Záiŋ
28 Jul 2026, 21:21 UTC409 views2 reactionsread 8 August 2026 አያሙል ቢድ ፆም ነገ ይጀመራል የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ።
⇛ አያሙል ቢድ _እሮ ብ13
⇛ አያመል ቢድ _ ሐሙስ 14
⇛ አያመል ቢድ _ ጁምዓ 15
👍2
24 Jul 2026, 07:24 UTC594 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
ማንም እንዳይቀር 🔊
ዛሬ ጁምዓ ምሽት 4 ስአት⏱
ቴሌ ግራም ✈️
https://t.me/path_of_the_prophets
ቲክቶክ 🎵
https://www.tiktok.com/@emranapologetics_?_r=1&_t=ZS-98IJLsWYS73
👍3
22 Jul 2026, 07:13 UTC723 viewsread 8 August 2026 Photo
የቀረው 2400 ሰው ብቻ ነው ይሄን ዛሬ ሞሙላት አለብን 1m ሞልተን ማታ ላይቭ ሲገባ ደስ ይበለው
https://www.tiktok.com/@emranapologetics_?_r=1&_t=ZS-98EuPVE3Txl
ግቡ ቶሎ እና ቻናሎቻችሁ ሁሉ ሸር አድርጉ
13 Jul 2026, 22:36 UTC766 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
ልጆችዬ ብዙ ደርስ እንማርበታለን 10k ሙሉ ብላል Abubeker Apologetics ሙሉት
https://youtube.com/@abubekerabdurezak1802?si=yjKFoilCVFECKUZL
👍4
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @slmatawahi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.