12 Aug 2026, 13:22 UTC≈1,110 views7 reactionsread 27 September 2026 Forwarded from @healthinovationPhoto
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦
-በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry
-በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Med…
❤5👍1👎1
29 Jul 2026, 16:54 UTC≈1,680 views12 reactionsread 27 September 2026 Forwarded from @healthinovationPhoto
አዲስ አበባ ጤና ቢሮ ለአዲስ ሆስፒታሎች ያወጣው #የስራ_እድል_ማስታወቂያ #የጤናባለሙያ #ጤና #ኢትዮጵያ #ክፍል 2
#748 የጤና ባለሙያዎች - ተጨማሪ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለላፍቶ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ለኮልፌ አጠቃላይ ሆስፒታል በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን በቋሚነትና በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
ለኮንትራት ቅጥር ፈላጊዎች Contract Position የሚለውን ሊንክ በመጫን እንዲሁም
ለቋሚ ቅጥር ፈላጊዎች Permanent Position የሚለውን ሊንክ በመጫን በስራቸው የተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በመመዝገብ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Contract Position (ለጊዜያዊ የ…
❤12
26 Jun 2026, 06:01 UTC≈2,140 views7 reactionsread 27 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤7
24 Jun 2026, 17:17 UTC≈1,590 views8 reactionsread 27 September 2026 Forwarded from @uogcmhsstudentunion
📢 አስቸኳይ ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ❗️‼️
በድጋሜ እንኳን ለዚህ ለታላቅ እና ታሪካዊ የምረቃ ቀናችሁ በሰላም አደረሳችሁ!
የምረቃ ስነ-ስርዓቱ በሚካሄድበት ዕለት እናንተን ውድ ተመራቂ ተማሪዎችን ከግቢ ወደ ምረቃው ቦታ (ስታዲየም/አዳራሽ) ለማጓጓዝ ግቢው በቂ የትራንስፖርት አገልግሎት ያዘጋጀ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን። ይሁን እንጂ ስነ-ስርዓቱ በታቀደለት ሰዓት ያለምንም መዘግየት እንዲጀምር፣ የትራንስፖርት አገልግሎቱ አሰጣጥ ጥብቅ የሆነ የሰዓት ገደብ ተጥሎበታል።
የአገልግሎት ሰዓት የሚሆነው ደግሞ፡
"ጠዋት ከ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 1፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ"
❗️‼️ጥብቅ ማሳሰቢያ፡❗️‼️
የትራንስፖርት አገልግሎቱ የሚሰጠው ከላይ…
❤7👎1
24 Jun 2026, 17:17 UTC≈1,460 views7 reactionsread 27 September 2026 Photo
✨️🌟🎓 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓🌟✨️
ለ2018 ዓ.ም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ህ.ጤ.ሳ.ኮ) ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፤
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሰላም ፎረም (ህ.ጤ.ሳ.ኮ ግቢ) ለ2018 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ታላቅ ኩራትና ደስታ ይሰማዋል።በቤተ-መፃህፍት፣ በሆስፒታል ዋርድ እና በላቦራቶሪ ያሳለፋችኋቸው የልፋትና የእንቅልፍ አልባ ሌሊቶች ዛሬ ፍሬ አፍርተው ለዚህ ታላቅ ስኬት አብቅተዋችኋል። ይህ ቀን የእናንተና ከጎናችሁ ላልተለዩ ክቡር ቤተሰቦቻችሁ የድል ቀን ነው።የጤና ሳይንስ ሙያ የሰውን ልጅ ህይወት የማዳን ክቡር ጥሪ ነው። ከዛሬ ጀምሮ የምትለብሱት ነጭ ጋዎን የሰብዓዊነት፣ የቅንነት እና የህዝብ አደራ ተምሳሌት …
❤7
19 Jun 2026, 09:02 UTC≈1,670 views8 reactionsread 27 September 2026 "ማስታወቂያ"
በባለፈው Dstv ላይ ተፈጥሮ በነበረው አደጋ ምክንያት ጫማችሁን ከውስጥ ጥላችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም ቅዳሜ ቀን:13/10/2018 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ላይ ከDstv በር ላይ የተማሪዎች ሕብረት አባላት ስለሚጠብቋችሁ መጥታችሁ ንብረታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን።
❗️ትኩረት ለተማሪዎች❗️
📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት
👨🏫 @uogcmhsstudentunion 👩🏫
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️
❤5😁3
16 Jun 2026, 10:47 UTC≈1,740 views6 reactionsread 27 September 2026 Forwarded from @UoGStudentUnionOffice
🎓 ለ2018 ዓ.ም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ! 🎓
ውድ የ2018 ዓ.ም. ተመራቂ ተማሪዎች፣
በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን በቅርቡ የትምህርት ጉዞአችሁን በስኬት አጠናቃችሁ ወደ አዲስ የሕይወት ምዕራፍ ለመሸጋገር በመዘጋጀት ላይ ትገኛላችሁ። ይህን አስመልክቶ የጎንደር ዪኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ግኑኝነት ቢሮ ከስራ ዕድልና ፈጠራ ልማት ማዕከል ጋር መተባበር "ከካምፖስ ወደ ስራ ዓለም" በሚል መሪ ቃል የሙያ ልምድ ማካፈያ፣ የሥራ ዕድል አውደ ርዕይ፣ የሥራ ፈጠራ እና የኔትወርኪንግ መድረክ አዘጋጅቷል።
ይህ መድረክ ከግቢ ሕይወት ወደ ሥራ ዓለም የምታደርጉትን ጉዞ ስኬታማ ለማድረግ የሚያግዝ በመሆኑ እንዲሳተፉ ስንል በአክብሮት …
❤6
8 Jun 2026, 10:09 UTC≈2,170 views5 reactionsread 27 September 2026 Forwarded from @JufirstyearFile
#Exit_Exam
💎 Exit exam schedule for 2018 GC students
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐Comment👉@Jufirst_bot👈
❤4👏1
5 Jun 2026, 09:48 UTC≈2,390 views1 reactionsread 27 September 2026 መዝለያ ገመድ የተወሰደባቹ ሰላምፎረም ስለሚገኝ ምልክቱን ተናግረሽ እንድትወስጅ እናሳስባለን።
የተማሪዎች ሰላም ፎረም
@davemofa
🔥1
5 Jun 2026, 09:48 UTC≈2,520 views1 reactionsread 27 September 2026 መማሪያ ክፍል አካባቢ የተገኘ ጥላ ሰላምፎረም ስለሚገኝ ምልክቱን ተናግረሽ እንድትወስጅ እናሳስባለን።
የተማሪዎች ሰላም ፎረም
@davemofa
🔥1
2 Jun 2026, 15:27 UTC≈3,160 views16 reactionsread 27 September 2026 ‼️ወቅታዊ የጥንቃቄ ማሳሰቢያና ማሻሻያ‼️
ለ መላው የካምፓሳችን ተማሪዎች፤
ከተማሪዎች ደህንነት ጋር በተያያዘ ቀደም ሲል ወጥቶ በነበረው መግለጫ ላይ የተደረገውን ማሻሻያና አሁንም ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን እንደሚከተለው እናሳስባለን፦
1.የመውጫና መግቢያ ሰዓትን በተመለከተ፦ ቀደም ሲል ተጥሎ የነበረው የጠዋትና የማታ 12:00 ሰዓት ገደብ አሁን ላይ የተነሳ መሆኑን እያወቅን፤ ቢሆንም ግን ተማሪዎች አሁንም ቢሆን ሙሉ በሙሉ ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ራሳችሁን ጠብቃችሁ እንድትንቀሳቀሱ እናሳስባለን።
2.ስብስብን በተመለከተ፦ ግቢ ውስጥም ሆነ ውጭ ላይ ስንንቀሳቀስ (ላውንጅ አካባቢዎችን ጨምሮ) አለመሰብሰብ፣ ይልቁንም በ2 ወይም በ3 ሆነው በተናጠ…
❤8💩7🥰1
31 May 2026, 06:31 UTC≈9,490 views41 reactionsread 27 September 2026 🕯🕯🕯🕯
❗️‼️ የጥንቃቄ ማሳሰቢያ‼️❗️
ለ መላው የካምፓሳችን ተማሪዎች
በትላንትናው እለት በተፈጠረው አሳዛኝ ክስተት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፣ያረፉት ወንድሞቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ፤ የተጎዱትንም ምረት ይላክልን እያልን ከዚህ በኋላ ሌላ ችግር እንዳይፈጠር የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን
1. የግቢ መውጫና መግቢያ ሰዓት ጠዋት ከ 12:00 በፊት መውጣት ማታ ከ12:00 በኋላ መግባት ለጊዜው የተከለከለው ነው።
2.ግቢ ውስጥም ሆነ ውጭ ላይ ስንንቀሳቀስ አለመሰብሰብ 2 ወይም 3 እየሆኑ በተናጠል መንቀሳቀስ ላውንጂ አካባቢም እንደዛው።
3.የተለየ አጠራጣሪ ነገር ስታዩ ወዲያው ለጥበቃ አካላት ወይም ለ…
😭26❤13👍2
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @uogcmhsstudentspeaceforum. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.