2 Aug 2026, 18:13 UTC624 views14 reactionsread 7 August 2026 ⭐ዛሬ ከተማርነው ትምህርት መካከል ⭐
⭐የእናታቸው አሚና መሞት
ነቢዩ (ﷺ) የ6 ዓመት ልጅ እያሉ እናታቸው አሚና ከመዲና(የ አባታቸውን ቀብር ለማየት ሂደው)ከ ጉዟቸው ወደ መካ ሲመለሱ በአብዋእ በተባለ ስፍራ አረፉ.
ከዚያ በኋላ ከ አያታቸው አብዱል ሙጠሊብ እና ሞግዚታቸው ኡሙ አይመን ጋር በመሆን ወደ መካ በመመለስ ከ አያታቸው ጋር አደጉ.
⭐የአያታቸው አብዱልሙጥጠሊብ መሞት
👉 እናታቸው ካረፉ በኋላ አያታቸው አብዱል ሙጠሊብ የልጅ ልጃቸውን ከ ልጆቻቻው አስበልጠው በመውደድ በመንከባከብ እና ፍቅር በመስጠት እጅግ የተለየ ቦታ ሰጡዋቸው።
👉 ነቢዩ ﷺ የ8 ዓመት ልጅ እያሉ አያታቸው አብዱልሙጠሊብ አረፉ ይህም ለነቢዩ ﷺ ሌላኛው የሀዘን ምዕራፍ ነበር አያ…
👍9❤5
2 Aug 2026, 17:54 UTC466 views8 reactionsread 7 August 2026 ዛሬ በነበረው የ online ቂርዓት ላይ ለነበረው መቆራረጥ ታላቅ አፍወታን እንጠይቃለን.
👍8
1 Aug 2026, 18:04 UTC710 views8 reactionsread 7 August 2026 ﷽
⭐ነብያችን ﷺ ማናቸው?
እሳቸው ለዓለማት እዝነት ተደርገው የተላኩት የመጨረሻው የአላህ ነብይ የነብያት ዲን የሆነውን እስልምና ይዘው የመጡ የመልእክተኞች አውራ ናቸው የዘር ሐረጋቸው ቁረይሽይ ሲሆኑ ከነቢዩላህ ኢስማዒል ዓለይሒሰላም ይዛመዳሉ.
👉 የዘር ሐረጋቸው እና የአባታቸው መሞት
🎯 ነቢዩና ሙሐመድ (ﷺ) ቢን ዓብዱላህ - ቢን ዓብዱል ሙጥጠሊብ ( ስማቸው ሸይባ)- ቢን ሐሺም (የእሳቸው ስም ዓምር) - ቢን ዐብዲልመናፍ - ቢን ቁሰይ - ቢን ኪላብ - ቢን ሙራህ - ቢን ከዕብ - ቢን ሉአይ - ቢን ጋሊብ - ቢን ፊህር - ቢን ማሊክ - ቢን ነድር - ቢን ኪናናህ - ቢን ኹዘይማህ - ቢን ሙድሪካህ - ቢን ኢልያስ - ቢን ሙደር - ቢን ኒዛር - ቢን…
👍7❤1
Signed Al_amin
1 Aug 2026, 15:47 UTC725 views4 reactionsread 7 August 2026 አላህ ካለ ዛሬ ከ መግሪብ ሰላት ቡሃላ የ online ቂርዓታችን ሚቀጥል ይሆናል ኢንሻ አላህ
❤4
Signed Al_amin
26 Jul 2026, 15:37 UTC≈1,350 views13 reactionsread 7 August 2026 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
በ online ምንቀራው ቂርዓት ዛሬም ይቀጥላል
ትላንትና የቀራነው አብዛኛው ተማሪ ስላላዳመጠ ከ መጀመሪያ ጀምረን እንቀራለን ኢንሻ አላህ.
👏9👌4
Signed Al_amin
25 Jul 2026, 15:27 UTC≈1,360 views4 reactionsread 7 August 2026 File
Share خلاصة نور اليقين الجزء الأول.pdf
👍4
Signed Al_amin
25 Jul 2026, 15:26 UTC≈1,250 views0 reactionsread 7 August 2026 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
خلاصة نور اليقين
ኪታብ ቂርአት ዛሬ ነዉ ምንጀምረው
እና የ ኪታቡ hard copy የሌላችሁ በዚህ ተጠቀሙ
Signed Al_amin
24 Jul 2026, 18:51 UTC≈1,230 views3 reactionsread 7 August 2026 ✨የክረምት የኢልም ጉዞ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ ✨
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድሞች እና እህቶች፣ እንዴት ናችሁ?
ክረምት ሲመጣ ብዙ ጊዜ ጊዜያችንን እንዴት እንደምናሳልፍ ግራ ይገባናል። አንዳንዴም ጊዜያችን በከንቱ ያልፋል። በዚህ ጊዜ ግን አብረን እንድንጠቀምበት እና የነቢዩን ﷺ ሕይወት በቅርበት እያየን ኢማናችንን የምናድስበት የonline የደርስ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።🎉
በዚህ ክረምት «ዅላሰቱ ኑሪል የቂን» የተሰኘውን የሲራ ኪታብ አብረን እንቀራለን። አላማችን የነቢዩን ﷺ ታሪክ እየቀራን ከሕይወታቸው ትምህርት መውሰድ፣ ጊዜያችንን በኸይር የምናሳልፍበት መንገድ መፍጠር እና በጀማዓ ሆነን በዲን …
👍2❤1
Signed Al_amin
23 Jul 2026, 13:41 UTC≈1,110 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✨የዱንያም ይሁን የአኺራ ስኬታችን መሠረት የሆነውን የዲን እውቀት ለመቅሰም፣ ሐያእ፣ አዳብ እና መልካም ስነ-ምግባር የተላበሰች የሙስሊም ሴት ስብዕናን ለመገንባት ሁልጊዜም መትጋት ተቀዳሚ ሃላፊነታችን ነው።
✨በዚሁ መሠረት፤ መጪው ቅዳሜ በኦንላይን ከሚጀመረው «ኹላሰቱ ኑሪል የቂን » ኪታብ በተጨማሪ፤ ከእሱ ቀደም ብሎ በየሳምንቱ ጁምአ ማታ የሚቀራ በሴቶች ሕይወት ውስጥ አንገብጋቢነትና አስፈላጊነት ያለውን «አዳበል ሙስሊማት» ኪታብ አብረን ለመቅራት በአላህ ፈቃድ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
✨ስለዚህ ዉድ እህቶቻችን ከዚህ የዒልም ማዕድ እንድትቋደሱ በክብር ተጋብዛቿል።
💡 ማሳሰቢያ፦ የተከበረው ኪታብ በ…
❤6🎉1
Signed Worabe University Muslim Students Union (WRUMSU)
21 Jul 2026, 03:20 UTC≈1,340 views12 reactionsread 7 August 2026 ✨የክረምት የኢልም ጉዞ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ ✨
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድሞች እና እህቶች፣ እንዴት ናችሁ?
ክረምት ሲመጣ ብዙ ጊዜ ጊዜያችንን እንዴት እንደምናሳልፍ ግራ ይገባናል። አንዳንዴም ጊዜያችን በከንቱ ያልፋል። በዚህ ጊዜ ግን አብረን እንድንጠቀምበት እና የነቢዩን ﷺ ሕይወት በቅርበት እያየን ኢማናችንን የምናድስበት የonline የደርስ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።🎉
በዚህ ክረምት «ዅላሰቱ ኑሪል የቂን» የተሰኘውን የሲራ ኪታብ አብረን እንቀራለን። አላማችን የነቢዩን ﷺ ታሪክ እየቀራን ከሕይወታቸው ትምህርት መውሰድ፣ ጊዜያችንን በኸይር የምናሳልፍበት መንገድ መፍጠር እና በጀማዓ ሆነን በዲን …
❤9👍2🔥1
Signed Worabe University Muslim Students Union (WRUMSU)
30 Jun 2026, 10:57 UTC≈2,610 views15 reactionsread 7 August 2026 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
FROM ACADEMIC STRUCTURE
💫 የምስራች ለወራቤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ💫
السلم عليكم ورحمة الله وبركاته
✅ ተጀመረ ተጀመረ✅
📚✨የክረምት ንባብ /Reading challenge📚
🗣የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሆይ!
አላህ ሱብሀነ ወተዐላ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ይላል:-
اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ
“አንብብ በዛ በፈጠረህ ጌታህ ስም…” (ሱረቱል ዓለቅ) እናማ እናንተስ ይህን የክረምት ዕረፍት ትርጉም ባለው
መልኩ ማሳለፍ ይፈልጋሉ? ዕረፍቱን እንዲሁ በከንቱ አያሳልፉት! እውቀትዎን የሚያሳድጉበት፣ መንፈስዎን የሚያድሱበት እና ከ…
👏11❤4
Signed IBNU HAD
29 Jun 2026, 11:27 UTC≈1,590 views2 reactionsread 7 August 2026 File
* “የሱንና ሐቅ በኛ ላይ”፣
እንዲሁም ሱንናን ለሚያስተባብሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ
* ትላንት እሁድ ሰኔ 22/2018 በሑዘይፋህ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
❤2
Signed IBNU HAD
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @wrumsu. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.