ኔፓል እና ቲቤት ውስጥ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ 200 አለፈ አደጋው በደረሰ በስምንተኛው ቀን ዛሬም 4875 ሰዎች ይሙቱ ይኑሩ አልታወቀም። ዛሬ በወጡ መግለጫዎች መሠረት ያሉበት ካልታወቀው መካከል ፣ 601 የውጭ ዜጎች ይገኙበታል። በአደጋው ሞተው ከተገኙት አስከሬኖች መካከል የአብዛኛዎቹ ማንነት ገና አልተለየም። በአንዳንድ ሁኔታዎችም የሰዎች አጥንቶች ብቻ እንደተገኙም የእርዳታ ሠራተኞች ተናግረዋል። የበረዶ ክምርና የድንጋይ ናዳ የተቀላቀለበት ጎርፍ አንዳንድ መንደሮችን ሙሉ በሙሉ ጠራርጎ በመውሰዱ በቢሊዮንች ዶላር የሚቆጠር ንብረትም እንዳልነበር ሆኗል። https://t.me/voa_amharic1 https://t.me/voa…

Channel
Voa Amharic
@voa_amharic1
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
26,584subscribers
+182 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001498976008 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @voa_amharic1 |
| Description | መረጃዎችን ለመላክ @Voa_News_Amharic_bot |
| Created | Between 1 January 2020 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 34 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/voa_amharic1 |
Topic
International news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 10 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 95% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 11:59 | 26,584 | +31 |
| 16 Sept 2026, 06:56 | 26,553 | +16 |
| 14 Sept 2026, 13:16 | 26,537 | +1 |
| 13 Sept 2026, 02:17 | 26,536 | -5 |
| 11 Sept 2026, 04:40 | 26,541 | +19 |
| 8 Sept 2026, 07:20 | 26,522 | -2 |
| 5 Sept 2026, 03:16 | 26,524 | +6 |
| 3 Sept 2026, 06:26 | 26,518 | +22 |
| 1 Sept 2026, 22:15 | 26,496 | -15 |
| 31 Aug 2026, 23:38 | 26,511 | +14 |
| 31 Aug 2026, 01:46 | 26,497 | +1 |
| 30 Aug 2026, 01:28 | 26,496 | +8 |
| 29 Aug 2026, 00:54 | 26,488 | +4 |
| 28 Aug 2026, 01:13 | 26,484 | +14 |
| 27 Aug 2026, 00:52 | 26,470 | +16 |
| 25 Aug 2026, 23:56 | 26,454 | -14 |
| 24 Aug 2026, 20:45 | 26,468 | -3 |
| 23 Aug 2026, 05:44 | 26,471 | +15 |
| 21 Aug 2026, 17:49 | 26,456 | +18 |
| 20 Aug 2026, 16:29 | 26,438 | first reading |
Engagement
74 posts held, back to 25 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 61 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 17.7%
- avg views ÷ 26,584 subscribers
- Avg views / post
- 4,700
- 21 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 21
- of 74 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 3 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 74 (25 July 2026 – 3 September 2026) |
| Views total | 98,780 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 24 Sept 2026, 11:36 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- ≈15,900
- Videos
- ≈91
- Links
- ≈10,800
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 24 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Recent posts
እየተጠናከረ የመጣው ኤል ኒኖ ከባድ የአየር ሁኔታ ስጋት እያሳደረ እንደሆነ ተገለጸ የዓለም ሜትሮሎጂ ድርጅት እንደገለጸው አሁን ላይ እየተስተዋለ የሚገኘው የኤል ኒኖ ክስተት በ70 ዓመታት ውስጥ ከታዩት በጣም ኃይለኛ ክስተቶች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ያስታወቀ ሲሆን፥ ክስተቱም ቢያንስ እስከ የካቲት 2027 ሊቀጥል እንደሚችል ተገልጿል። የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ዓለም ከፍተኛ የአየር ሁኔታ አደጋ ወደሚበዛበት ደረጃ እየገባች መሆኑን አንስተው፥ ኤል ኒኖ እየጠነከረ በመምጣቱ የድርቅ፣ የጎርፍ፣ የመሬት ናዳ እና የከፍተኛ ሙቀት አደጋዎች ሊባባሱ እንደሚችሉ ተናግረዋል። በፓሲፊክ ውቅያኖስ ማዕከላዊና ምሥራቃዊ ክፍል የባሕር ሙቀት በቅር…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 10 የቦይንግ የጭነት አውሮፕላኖችን ሊገዛ ነው እንደ አሜሪካ ጆርናል ኦፍ ትራንስፖርቴሽን ዘገባ መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 10 የሚደርሱ ቦይንግ የጭነት አውሮፕላኖችን ለመግዛት የሚያስችለውን ስምምነት ለማጠናቀቅ መቃረቡን ምንጮች ገለጹ። ይህ ውል አየር መንገዱ ከአረብ ኤምሬትስ እና ቀጣናው አየር መንገድ ኩባንያዎች ጋር ያለውን ውድድር ለማጠናከር እና አዲስ የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት ማዕከል ለመገንባት ለያዘው እቅድ ትልቅ ማበረታቻ ነው ተብሏል። እንደ ዘገባው ከሆነ፣ ግዢው ሁለት የነባሩን '777F' ሞዴል እና የተቀሩትን ደግሞ አዲስ ምርት የሆኑትን '777-8F' የጭነት አውሮፕላኖች ያካተተ ነው። ቦይ…
የ ሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ዲፕሎማሲያዊ እውቅና የማግኘት ጥረት በቀጠለበት ወቅት የመጀመሪያ ይፋዊ ጉብኝታቸውን ወደ አሜሪካ ማድረግ ጀመሩ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት አብዲራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ ኢሮ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ የመጀመሪያቸውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ወደ አሜሪካ ያቀኑ ሲሆን፣ ይህም ሀርጌሳ ሰፊ ዓለም አቀፋዊ እውቅና ለማግኘት የምታደርገውን የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ባጠናከረችበት ወቅት የተከናወነ ነው። የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው፣ ፕሬዚዳንት ኢሮ ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት ጉዞ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በኩል የሚደረግ ነው። ሆኖም ጽሕፈት ቤቱ የጉብኝቱን የቆይታ ጊዜም ሆነ ፕሬዚዳንቱ ከየትኞቹ ባለሥልጣናት እና ተቋማት ኃላፊዎ…
የ ብራዚል የንግድና ኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ ኤጀንሲ በ አዲስ አበባ ቋሚ ጽሕፈት ቤት ሊከፍት ነው ተባለ የብራዚል የንግድና የኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ ኤጀንሲ (Apex Brazil) በአዲስ አበባ ቋሚ ጽሕፈት ቤቱን ሊከፍት መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። በጉዳዩ ላይ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ዶክተር ዘለቀ ተመስገን እንደገለጹት፣ ኤጀንሲው በአዲስ አበባ ጽሕፈት ቤት መክፈቱ በኢትዮጵያና ብራዚል መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ትብብር ወደ ተጨባጭ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ለመቀየር የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ድልድይ ሆኖ ያገለግላል። ኮሚሽነሩ አክለው፣ የሁለቱ ሀገራት የብሪክስ (BRICS) አባል መሆ…
ሶማሊያ የሶማሊላንድን እውቅና የማግኘት እንቅስቃሴ ለማገድ ከአረብ ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነው ሶማሊያ አረብ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ተፅዕኖአቸውን በመጠቀም እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችው እውቅና ወደ ሰፊ ዓለም አቀፍ ድጋፍ እንዳይቀየር እንዲያግዱ ጥሪ አቀረበች። የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ሞሃመድ ኦማር ከሳውዲው አል ሻርቅ አል አውሳት (-Sharq Al-Awsat) ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ሞቃዲሾ የሌሎች ሀገራትን እንቅስቃሴ በቅርበት እየተከታተለች መሆኗን ገልጸዋል። ሚኒስትሩ አክለውም፣ ሶማሊያ በእስራኤል ውሳኔ ላይ ያላትን ተቃውሞ ለማስረዳት ከፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ጋር በቀጥታ ግንኙነት ማድረጓን ተናግረዋል። እ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አዲስ የቤት ፋይናንስ ኩባንያ ይፋ አደረጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር በመተባበር 100 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያለው የመጀመሪያውን የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ አቋቋመ። በዚሁ ስምምነት መሠረት IFC የ 200 ሚሊዮን ዶላር አስተዋፅኦ የሚያደርግ ሲሆን፤ ተቋሙ በባንክ ዘርፍ ያለውን የጥሬ ገንዘብ ፍሰት አለመመጣጠን በመቅረፍ በመላ አገሪቱ ተደራሽ የሆነ የቤት ፋይናንስ ስርዓት እንደሚዘረጋ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል። ይህ አጋርነት በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገነቡና የኢትዮጵያውያንን ክብር የጠበቁ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ቤቶችን ለማቅረብ እንዲሁም በፋይናንስ ሥርዓቱ …
የ ሕንድ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ ልዑክ ስትራቴጂካዊ ትስስርን ለማጠናከር በ ኢትዮጵያ ጉብኝት አካሄደ በሕንድ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ ከፍተኛ አመራር በሆኑት ሜጀር ጄነራል ፓዋንፓል ሲንግ የተመራና የበርካታ ሀገራት አባላትን ያካተተ ልዑክ በኢትዮጵያና ህንድ መካከል ያለውን ወታደራዊ እና ስትራቴጂካዊ ትስስር ለማጠናከር ያለመ ትምህርታዊ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ መግባቱን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቁ። የመከላከያ ሠራዊት ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ልዑኩ በመከላከያ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የተገኘ ሲሆን በመከላከያ ፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ አቀባበል ተደርጎለታል። ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ …
በ ኬንያ አየር መንገድ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ መንገደኞች ለእንግልት ተዳረጉ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የሚገኘው የጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሠራተኞች የጀመሩት የተቀናጀ የሥራ ማቆም አድማ ሁለተኛ ቀኑን በመያዙ ምክንያት ሰኞ ዕለት በሺዎች የሚቆጠሩ የዓለም አቀፍ መንገደኞች በበረራ መዘግየት ለከፍተኛ እንግልት ተዳረጉ። የኬንያ የአቪዬሽን ሠራተኞች ማኅበር (KAWU) በጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተካሄደው የሥራ ማቆም አድማ የተቀሰቀሰው በርካታ ቅሬታዎች በመደራረባቸው መሆኑን ገልጿል። ከእነነዚህም መካከል ከኬንያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጋር ስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉ፣ እንዲሁም ከኬ…
የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን የሚካሄደውን የውይይት ጥረት መደገፉ በሲቪል ተቃዋሚዎች ዘንድ ብርቱ ተቃውሞ አስነሳ የአፍሪካ ሕብረት ሰኞ ዕለት በሱዳን የተጀመረውን እና ሀገሪቱን ከእርስ በርስ ጦርነት ለማውጣት ያለመውን አዲስ የውይይት ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ። ይሁን እንጃ የህብረቱ ውሳኔ በሲቪል እና በፖለቲካ ቡድኖች ዘንድ ወዲያውኑ ውድቅ ተደርጓል። ቡድኖቹ ጥረቱን በወታደራዊ ኃይሉ የሚመራ እና ግጭቱን ቅቡል ለማድረግ የተደረገ ሙከራ ነው ሲሉ ኮንነውታል። በካርቱም የሚገኙ እና በታዋቂ ግለሰቦች የተዋቀረው አዘጋጅ ኮሚቴ፣ በሠራዊቱ ከሚመራው መንግሥት በተሰጠ የደኅንነት ዋስትና መሠረት ከፖለቲካ እና ከሲቪል ማኅበራት አካላት ጋር ውይይቶችን ለማስተባበር እ…
በኔፓል የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ1,000 በላይ መድረሱ ተገለጸ በኔፓል በተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 1,003 መድረሱን የአገሪቱ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ባለስልጣን አስታወቀዋል። ባለስልጣኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ከሟቾቹ በተጨማሪ በርካታ ሰዎች የደረሱበት ያልታወቀ ሲሆን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የነፍስ አድን ሰራተኞች አሁንም አስከሬኖችን ፍለጋ እና በጎርፍ የተከበቡ ሰዎችን የማውጣት ስራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል። በጎርፉ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ሲሆን፣ በመሰረተ ልማቶችና በመኖሪያ ቤቶች ላይም ከፍተኛ ውድመት መድረሱ ተገልጿል። የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ባለስል…
የአሜሪካ እና ኢራን አዲስ ውጥረት‼️ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ውጥረት በማገረሹ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳየ‼️ ከሳምንታት አንጻራዊ ሰላም በኋላ፣ በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የተጀመረው አዲስ ወታደራዊ ፍጥጫ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ስጋት ዳግም ቀስቅሶታል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ኢራን በድርጊቷ የምትቀጥል ከሆነ "በከባድ ሁኔታ" እንደሚያጠቋት መዛታቸውን ተከትሎ፣ በዛሬው ዕለት በዓለም አቀፍ ገበያ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። ይህ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተቀሰቀሰው ወታደራዊ ፍጥጫ እና የቃላት ምልልስ፣ ሁኔታው ወደ ሰፊ ቀጠናዊ ጦርነት ሊያመራ ይችላል የሚል ስጋት በኢንቨስተሮች ዘንድ እንዲፈጠር አድርጓል። በዚህም…
Showing the 12 most recent of 74 posts we hold for @voa_amharic1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Channels Telegram recommends alongside this one
Telegram’s own answer, not this register’s. When this register asks Telegram’s API what is similar to this channel, this is the list it returns, in the exact order Telegram returns it — never re-sorted by subscribers or by anything else this register measures. The relationship, and the order, are Telegram’s; we record them and date them, and make no claim of our own about which of these channels actually resemble this one.
@alainamharic · 88,035#1
@dw_amharic · 55,727#2
@BBCAmharic_Revives · 26,830#3
@tikvahethiopia · 1,621,770#4
@wazema_radio · 48,887#5
@fanatelevision · 202,716#6
@EBCNEWSNOW · 132,812#7
@addismaleda · 33,158#8
@AddisstandardAmh · 20,552#9
@eliasmeseret · 133,406#10
@Esat_tv1 · 205,352#11
@tesfaget55 · 15,713#12
@EthiopiaInsiderNews · 18,700#13
@Asham_TV · 19,404#14
@EthiopianReporterAmharic · 46,725#15
@MuktarovichOusmanova · 56,733#16
@zena24now · 41,308#17
@Zehabeshanews · 52,979#18
@EthiopianNewsA · 21,752#19
@AbiyAhmedAliofficial · 180,628#20
@meseretmedia · 73,376#21
@AmharaMassMedia · 48,711#22
@ethpress · 24,752#23
@ZemedkunBekeleZ · 198,915#24
@AdissAdmas · 19,010#25
@FMCSport · 36,599#26
@ethio_mereja · 98,900#27
@sheger_press · 35,637#28
@tikvahethmagazine · 192,564#29
@TikvahUniversity · 387,500#30
@seledadotio · 52,821#31
@ethio251media · 40,853#32
@ethiofm107dot8 · 18,470#33
@sputnik_ethiopia · 52,335#34
@Channel29News · 20,835#35
@ethio_mereja_news · 45,081#36
@bahirdarwikileaksvoice · 33,024#37
@Addis_News · 100,400#38
@Gion_Media · 52,556#39
@ashara_media · 78,099#40
@ethiotube · 8,090#41
@wlkayi · 8,700#42
@yenetube · 151,736#43
@etmusliminsider · 9,784#44
@thiqahEth · 9,314#45
@EthMediaAuth · 3,173#46
@cnn_amharic1 · 1,561 (as read 12 September 2026)#47
@hararibroadcastingnetwork · 2,173#48
@AddisstandardEng · 19,014#49
@tikvahethsport · 290,562#50
@Capitalethiopia · 17,830#51
@combankethofficial · 215,448#52
@addisfortune · 13,697#53
@bighabesha_softwares · 120,658#54
@EventAddis1 · 9,341#55
@ShegerFMRadio102_1 · 36,615#56
@France24_en · 24,338#57
@BoAEth · 184,476#58
@TheReporterEthiopia · 17,186#59
@FDREdefenseforc · 42,365#60
@mensurabdulkeniofficial · 259,254#61
@effoyjobs · 330,796#62
@ICS_Ethiopia · 478,716#63
@ethiopiachamber · 14,595#64
@borkena · 7,268#65
@feacc · 11,192#66
@Ethiopianbusinessdaily · 41,641#67
@Birukefact · 6,911#68
@nbcethiopiatv · 8,733#69
@CNN_English_News · 10,348#70
@associated_press_news · 7,228#71
@anadoluagency_en · 11,134#72
@cgtn · 4,292 (as read 12 September 2026)#73
@financialtimeschannel · 15,868#74
@aljazeera_world · 30,430#75
@allafrica · 3,999#76
@foxnews · 14,597#77
@wall_street_journal_news · 17,042#78
@xinhua_news_agency_en · 2,938#79
@aljazeeraenglish · 16,742#80
@newyorkpost_nypost · 5,586#81
@ethiojobsofficial · 220,928#82
@africanewsofficial · 3,799#83
@MiddleEastMonitor1 · 2,730#84
@europe_leag · 1,117#85
@cgtn_europe · 11,012#86
@trtworld · 20,099#87
@Irna_en · 25,975#88
Read from Telegram’s recommendation API, most recently 12 September 2026. Telegram holds a list like this for a small and growing share of the register — how this is measured, and why most channel pages show nothing here.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@BBCAmharic_Revives · 26,830
Telegram ranks this channel #3 of 86 here — alongside 85 others — read 11 September 2026
@dw_amharic · 55,727
Telegram ranks this channel #4 of 84 here — alongside 83 others — read 23 August 2026
@alainamharic · 88,035
Telegram ranks this channel #11 of 76 here — alongside 75 others — read 17 August 2026
@wazema_radio · 48,887
Telegram ranks this channel #12 of 83 here — alongside 82 others — read 26 August 2026
@EBCNEWSNOW · 132,812
Telegram ranks this channel #14 of 79 here — alongside 78 others — read 13 August 2026
@EthiopianNewsA · 21,752
Telegram ranks this channel #17 of 90 here — alongside 89 others — read 22 September 2026
@addismaleda · 33,158
Telegram ranks this channel #25 of 88 here — alongside 87 others — read 4 September 2026
@ethpress · 24,752
Telegram ranks this channel #33 of 88 here — alongside 87 others — read 15 September 2026
@AmharaMassMedia · 48,711
Telegram ranks this channel #36 of 85 here — alongside 84 others — read 26 August 2026
@EthiopianReporterAmharic · 46,725
Telegram ranks this channel #37 of 83 here — alongside 82 others — read 27 August 2026
@zena24now · 41,308
Telegram ranks this channel #38 of 68 here — alongside 67 others — read 29 August 2026
@FMCSport · 36,599
Telegram ranks this channel #41 of 82 here — alongside 81 others — read 1 September 2026
@fanatelevision · 202,716
Telegram ranks this channel #47 of 84 here — alongside 83 others — read 11 August 2026
@FDREdefenseforc · 42,365
Telegram ranks this channel #57 of 79 here — alongside 78 others — read 29 August 2026
@Zehabeshanews · 52,979
Telegram ranks this channel #60 of 84 here — alongside 83 others — read 24 August 2026
@ShegerFMRadio102_1 · 36,615
Telegram ranks this channel #61 of 84 here — alongside 83 others — read 1 September 2026
This channel appears in 16 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Voa Amharic” (@voa_amharic1), 26,584 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/voa_amharic1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.